es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

Ir al canal en Telegram

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
2 332
Suscriptores
+224 horas
+547 días
+36430 días
Archivo de publicaciones
ወረባቦ ለምለሟ አገር 👌

ጊራህ (ቀናኢነት) የእውነተኛ ወንድነት እና የኢማን ምልክት ነው! ​አንድ ወንድ በሰርጉ ቀን ሚስቱ ተኳኩላ እና አምራ በወንዶች ፊት ስትቀመጥ፣ አጅነቢ ወንዶች እየመጡ እጇን ሲጨበጡ፣ አበባ ሲሰጧት እና ትካሻዋን ሲይዙ እያየ ዝም የሚል ከሆነ... ይህ ትልቅ የስሜት እና የዲን ውድቀት ነው! ደዩስ ጀነትን አይገባም! (ደዩስ ማለት በቤተሰቡ (በሚስቱ/በእህቱ) ላይ መጥፎ ነገርን እና አጅነቢ ወንዶችን እያየ የማይቀና ቸል የሚል ወንድ ነው) ​👉 ወንድሜ ሆይ! ​ሚስትህ ያንተ ክብር እና አደራሽ ነች! የሰርግ ቀን ማለት የሸሪዐ ህግ የሚጣስበት ቀን አይደለም። እንግዳ ማክበር" ማለት የሸሪዐን ደንብ መጣስ ወይም ሚስትህን ለሌላው እይታና ንክኪ ክፍት ማድረግ አይደለም!   ንቃ እዛ ገጠር በጅህልና የተለመደ ነገርን አሁንም አብሮህ እንዳረጅ አትፍቀድ አሁን ላይ ለከል ሀምድ። ሁሉንም እያየን እየሰማን እየተማርንም ጪምር ነው።

♻️ ቻናሎችን ያለምንም ክፍያ ማሳደግ ይፈልጋሉ ⁉️  ♻️ለቻናል ባለቤቶች♻️ ➦ Above  ➣  𝟓𝟎𝟎+ subscribers ➦ Above  ➣ 𝟏𝐊+subscribers ➦ Above  ➣  𝟓𝐊+ subscribers ➦ Above  ➣  𝟏𝟎k+ subscribers ➦ Above  ➣  20k+ subscribers 📍ኢስላሚክ እና ትምህርታዊ ቻናሎችን ብቻ ነዉ የምንቀበለው. ✨ 🕹𝐅𝐫𝐞𝐞 𝐰𝐚𝐯𝐞𝐫:- @Terteel_Acadamy👈

ሲጀመር በምን ምክኒያት ነው ሚስትህን፣ ጨብጦ ፣ትካሻዋን አቅፎ አበባ የሚሰጣት ወንድ !!........!!

Repost from N/a
ጥያቄ❓ 🗨️ ፈጥኖ የመለሰ ምርጥ ቻናል ይሸለማል ™️ አንድ ወንድ በኢስላም እስከ ስንት ማግባት ይፈቀድለታል ከቻለ? ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

​📢 እህቶች ግቡ አትላዘዙ... ቁም ነገር ልትይዙ ትችላላችሁ! ​እኔ ሀቂቃ እገረማለሁኝ?! ኋላቀር የሆነውና አስመሳይ የሆነው አካሄድ ለምን ይመስለናል?! ​ወደ ዲን፣ ወደ ምክር እና ወደ ሰለፍያ እህቶች ስንጋበዝ አይተን ዝም፤ እልፍ እንዳላየን ማለፍ! ታዲያ ደንቆሮ መሆን ይነሰን ወይ?! ​ዛሬ ላይ በቴሌግራም ማሻ አላህ እህቶች ትልቅ እንቅስቃሴ ጀምረዋል። አሏህ ለሱ ፊት የተከጀለ የኢኽላስ ስራ ያድርግላቸው! 🤲🤲 ​ታዲያ እኛ ለምን አንከታተላቸውም?! 💦💦 ምናልባትም እኮ ያቺ እህት አንቺ የተዘፈቅሽበትን ወንጀልና መዘናጋት እያወሳችሽ ይሆናል። ​ሴቶች ለሴቶች... አንዳንዴ ስለምንተዋወቅ የ1ዷን ክፍተት ስታርም ኣኣ  ብለን ራሳችንን ለመፈተሽ ትልቅ አጋጣሚ ነው! 👍👍 ​እና አንናናቅ፤ አንዷ አንዷን አታሳንስ! ግቢ አዳምጪ! ​📖 ይህንን የሚያጠናክሩ አምስት አነቃቂ ሀዲሶች እንመልከት☕🍫 ​1️⃣ ዕውቀትን መፈለግ ግዴታ ነው፡ ​የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል፡ ዕውቀትን መፈለግ በይፋ በእያንዳንዱ ሙስሊም (ወንድና ሴት) ላይ ግዴታ ፈርድ) ነው። (ኢብኑ ማጃህ) ​2️⃣ ምክር ለዲን ያለው ቦታ፡ ​ነቢዩ  እንዲህ ብለዋል፡ ዲን ማለት ማሲሃ/ምክር ነው። (ሙስሊም። (እህት እህቷን ስትመክር ከዲን ግዴታዋ ነውና አንናናቅ።) ​3️⃣ ወደ መልካም የጠራ አጅሩ ትልቅ ነው፡ ​የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡ ወደ መልካም ነገር የመራ ሰው፣ ያንን መልካም ነገር እንደሰራው ሰው ያህል አጅር (ምንዳ) ያገኛል። (ሙስሊም) ​4️⃣ የአላህ አውሾችና የመማሪያ ስፍራዎች፡ ​ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡ ሰዎች ከአላህ እ ቤቶች (ወይም ዕውቀት በሚቀሰምበት ስፍራ) ተሰብስበው የአላህን መጽሐፍ የሚያነቡና እርስ በርሳቸው የሚማማሩ አይደሉም— በእነሱ ላይ ሰኪና (እርጋታ) ቢወርድባቸው፣ እዝነት ቢሸፍናቸው፣ መላእክት ቢከቧቸው እና አላህ በሱ ዘንድ ባሉት ፊት ባያወሳቸው እንጂ። (ሙስሊም) ​5️⃣ የእውነተኛ አማኝ ባህሪ፡ ​የአላህ መልእክተኛ  እንዲህ ብለዋል፡ አንዱ ወንድሙን (ወይም እህቱን) ለራሱ የሚወደውን ነገር እስከሚወድ ድረስ እውነተኛ አማኝ ሊሆን አይችልም። (ቡኻሪና ሙስሊም።

<አንዳድ ነገሮች ጉልበት ሳይሆን እውቀት ነው የሚፈልጉት።
<አንዳድ ነገሮች ጉልበት ሳይሆን እውቀት ነው የሚፈልጉት።

🫵 ፍጥኖ የመለስ አላህ ዱአዉን ፈጥኖ ይመልስለት ቁርአን ስንት ምዕራፍ ( ሱራህ ) አለው ? .

ከባቦ ባትበልጥም ፍቅር ከባቦ ልጅ ተምረናል እኛ

እናት አለም ደሴ የኡሙ ሀቲም አገር አገሪቱ ውብ ናት ። ልጇቿም .....💎
+1
እናት አለም ደሴ የኡሙ ሀቲም አገር አገሪቱ ውብ ናት ። ልጇቿም .....💎

ተርቲል 𝗢𝗻𝗹𝗶𝗻𝗲 ቁርአን አካዳሚ📘 🆕አስቾካይ የምዝገባ ፕሮግራም ✍ የምንፈልገው 5 ተማሪ ብቻ ነዉ ፍጠኑ
⏺️ቃኢደቱ ኑራኒያ ለጀማሪዎች ⏺️ነዘር ከመሰረታዊ ተጅዊድ ጋር ⏺️የተሟላ የተጅዊድ ትምህርት ⏺️የቁርዐን ሂፍዝ  ከሙራጀዐ ጋር።
🆕 ወርሓዊ ክፍያ 500 ብር  🗨️ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ @Terteel_Acadamy .

አስቸኳይ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕርግራም &lt;&lt; ክፍል ❷ &gt;&gt; የኒቃብና ጅልባብ ባንክ አድሚን የሆነች እህታችን በገጠማት ህመም ምክንያት ለህክምና የምያስፈልጋትን ገንዘብ ለማግኘት በትላን
አስቸኳይ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕርግራም << ክፍል ❷ >> የኒቃብና ጅልባብ ባንክ አድሚን የሆነች እህታችን በገጠማት ህመም ምክንያት ለህክምና የምያስፈልጋትን ገንዘብ ለማግኘት በትላንትናው እለት አስቸኳይ የገቢ ማሰባሰቢያ ማድርጋችን ይታወቃል። በመሆኑም የሚፈለገውን ገንዘብ ግማሹን እንኳን ባለማግኘታችን ዛሬ ምሽት ዳግም የገቢ ማሰባሰቢያው እንዲቀጥል ተደርጓል። የእህታችን ጉዳይ የሁላችንም ጉዳይ ነውና በምንችለው ሁሉ ከጎኗ ልንቆምና ልናግዛት ይገባል። 🎙ተጋባዥ ኡስታዞችም ይኖራሉ 🗓ዛሬ ማክሰኞ ምሽት ⏱ከ 3:00 ጀምሮ አካውንት ቁጥር 1000587296784 ዘይነባ ወርቂዬ https://t.me/nikab_jilbab_group

በተለይም በአረብ ሀገር በእህቶቻቺን ላይ በሴቶች ላይ በሚደርስባቸው ትንኮሳ በዚህ ደረጃ ደርሰዋል 💦💦አይዞቹህ እህቶች ዱኒያ ናት አሏህ ሶብር ብርታት ይስጣቹህ🤲🤲

✍ በንግግር ብቻ ። ስለትዳር ሲነሳ ትዳር ማለት መተዛዘን መፍቃቀር በመልካም መኗኗር ። እሚያሳዝነዉ ዳእዋላይ ብቻ ነዉ የምናዉቀዉ ። በተለይ ወንዶች አሏህ ይምራችሁ ። አረዳ ትዳር ድብን ብሎ ቢቀር በላጭነዉ ምነዉ

ዝሙት በጣም አስከፊነው መዘዙ በጣም ብዙነው አሏህ ጪራሽ አትቅረቡት ነው ያለው የዝሙት በር መክፈቻውን ዝጉት። لا تقربوا الزنا

🔊 الســــلام عليكم ورحمة الله وبركاته ዉድና የተከበራችሁ እዉቀት ፈላጊ ወንድሞች እና እህቶች እነሆ ታላቅ ብስራት ይዘን ብቅ ብለናል። ➡️ የሚጀመረዉ ኪታብ: -📔 سفينة
🔊 الســــلام عليكم ورحمة الله وبركاته ዉድና የተከበራችሁ እዉቀት ፈላጊ ወንድሞች እና እህቶች እነሆ ታላቅ ብስራት ይዘን ብቅ ብለናል። ➡️ የሚጀመረዉ ኪታብ: -📔 سفينة النجاة  📒 ሰፊነቱ-ነጃህ   ↗️ የደርስ ሰዓት:- ከቀኑ 8:30pm በኢትዮ። ደርሱ በአላህ ፈቃድ ከ2️⃣"ቀን በሗላ ይጀመራል። ከምንም አይነት ክፍያ ነፃ ነው። ሸርርር አርጉት ባረከላሁ ፊኩም✉️ ደርሱ የሚተላለፍበት ጉርፕ/ቻናል 🔽🔽🔽🔽🔽 https://t.me/Yesuna_brhen https://t.me/Yesuna_brhen

ጉድ በጣም ሳታስቡት በሳቅ የምወድቁት ውነቱን እኮነው እህቶች አትውረዱ ካላቺሁበት የማንም መረማመጃ አትሁኑ። ባሎች ሆይ ሚስትህን ከሚዲያ አጥፋ ስትጨፍር አንተም አብረህ እየተወዘወዝክ አትምጣ። ባል የለላት ደግሞ ወንድሟ ሰትራት ተከበሪ በላት። አደለም ታላላቅ ወድም ይቅርና ትንሹ የ 3 & 4 ታናሺም ቢህን ወንድ ልጅ ነህ በቃ እህትህ ሴትነቷን ስታጣ ዝም አበል ።