(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب
Open in Telegram
🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
331
Subscribers
+424 hours
+197 days
+4930 days
Posts Archive
ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ (ረ.ዐ) የፋርስን (ፐርሺያን) ኢምፓየር ለመውጋት የተደረገውን ዘመቻ በመምራት የመጀመሪያውን ታላቅ ድል የተቀዳጁበት ጦርነት የትኛው ነው?
በአቡ በክር አል-ሲዲቅ (ረ.ዐ) የኸሊፋነት ዘመን የሐሰተኛ ነቢያትን አመፅ ለመደምሰስ ከተካሄዱት የሪዳ ጦርነቶች መካከል ኻሊድ (ረ.ዐ) ሐሰተኛውን ነቢይ ሙሰይሊመተል ከዛብን ያሸነፉበት ጦርነት ማን ይባላል?
ኻሊድ (ረ.ዐ) ገና እስልምናን ሳይቀበሉ በኡሁድ ጦርነት ወቅት የቁረይሾችን ፈረሰኞች በመምራት በሙስሊሞች ላይ ድንገተኛ ጥቃት ያሰነዘሩበት ቦታ የትኛው ነበር?
በሙእታ ጦርነት ወቅት ኻሊድ (ረ.ዐ) በጠላት ላይ በሰነዘሩት ብርቱ ጥቃት ስንት ሰይፎች በእጃቸው ላይ ተሰብረው ነበር?
3ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ (ረ.ዐ) እስልምናን የተቀበሉት ከየትኛው ታሪካዊ ክስተት በኋላ ነበር?
ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ (ረ.ዐ) እስልምናን የተቀበሉት ከየትኛው ታሪካዊ ክስተት በኋላ ነበር?
ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ (ረ.ዐ) በነብዩ ሙሐመድ (ሱ.ዐ.ወ) የተሰጣቸው ዝነኛ የመግሰጫ ስም (ለቀብ) ምንድን ነው?
ለ12 ክፍል ተማሪዎች ውጤት ለምትጠባበቁት አላህ ሁላቹንም ያሳልፋቹ የልፋታቹን ውጤት አሳምሮ ያሳያቹ ተደስታቹ ቤተሰብ ምታስደስቱ ያርጋቹ የውስጣቹን ፍራቻ ያሶግድላቹ ማለፍ ብቻ ሳይሆን ሰቅላቹ ምታልፍ ያርጋቹ ኢንሻአላህ ደሞም ታልፋላቹ አብሽሩ አላህ ከናንተ ጋር ይሁን 🥺🌸🤲🥰
ለ12ኛ ክፍል ውጤት ተሳቢዎች—ወይንም ይበልጥ በትክክል የስልክ ማሳወቂያ (Notification) በበራ ቁጥር ልባቸው ለሚቆም ምስኪኖች የተላከ የአደጋ ጊዜ የዱዓ ጥሪ! ውጤት ሰኞ ወይም ማክሰኞ እንደሚለቀቅ ሰምተናል
ሳንቲም ወርውረው ውጤት እስከማየት ከሚደርሱት ድንገተኛ የልብ ሕመምተኞች ጎን ነን! አላህ ሁላችሁንም በሰላም ያሳልፋችሁ የዚያ ሁሉ የሌሊት ሻይየዓይን ማቃጠልእና ደብተር ትራንስፎርሜሽን ፍሬ ያሳያችሁ! አብሽሪ አላሕ ያግራላቹ🥰🥰🥰
በጨለማ ጊዜ...
ጥላህ እንኳ ጥሎህ ይሄዳል💔 የሰው ልጅ ዛሬ ቀርቦህ ነገ እንዳልነበርክ ሊረሳህ ይችላል። ልብህን በሰው ላይ ሳይሆን ሁልጊዜ ከጎንህ በማይለየውና በፈጠረህ አላህ ላይ ብቻ ጣል።❤️🩹
✍
በጁምአ ቀን የሆነች ሰዓት አለች አንድ ሙስሊም ባሪያ ቆሞ ሶላትን የሚሰግድና አላህንም የሚለምን ሆኖ ያችን ሰዓት አያገኝም አላህ የጠየቀውን ነገር የሰጠው ቢሆን እንጂ (ሐራም ነገር እስካልጠየቀ ድረስ)
አላህ ያችን ታላቅ ሰዓት ከሚጠቀሙት ባሮቹ ያድርገን🤲
ውዴታ ዱዓ ነው...ዱዓም ውዴታ ነው
የወደደህ ዱዓ ያደርግልሀል
ዱዓ ያደረገልህም ወዶሀል
😉 ትወዱኝ የለ ዱአ አርጉልኝ
🤎🤎
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦"ምቀኝነትን (ተጠንቀቁ)፤ እሳት እንጨትን እንደምትበላው ሁሉ (ምቀኝነትም) (መልካም) ስራዎችን ትበላለችና። 📜ሱነን አቡ ዳውድ (4903)
ሰለዋት እያወረድን ያጀመዐ በጊዜ መስኪድ ተጣጥበሽ ከች vip ግመል ሰደቃ😉 አታስቢ ዶሮም አለ በሱም ካልደረስሽ እንቁላሉ አያምልጥሽ በይ🏃➡️🏃➡️🏃➡️
الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
💐 الصلاة خير من النوم
💐 الصلاة خير من النوم
🌺 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች ተነሱሱሱ🥰
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
أذكار_الصباح
اللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّي لَا إِلَهَ إِلاَّ أَنْتَ، خَلَقْتَنِي وَأَنَا عَبْدُكَ، وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أَبُوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَأَبُوءُ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لِي فَإِنَّهُ لاَ يَغْفِرُ الذُّنوبَ إِلاَّ أَنْتَ
🍃🌻
መብረር እየፈለኩ : የሙጥኝ የያዘኝ
ደስታን ከኔ አርቆ : በሀዘን የተካኝ
.
ብቸኛው ጠላቴ : የሸይጧን ምርኮኛው
የራሴው ነፍስ እንጂ : ሌላ ማን ሊሆን ነው ?
የኔ አሏህ ማህርታህን!!
seluale nebi jemawe
