ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

Открыть в Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
331
Подписчики
+424 часа
+197 дней
+4930 дней
Архив постов
ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ (ረ.ዐ) የፋርስን (ፐርሺያን) ኢምፓየር ለመውጋት የተደረገውን ዘመቻ በመምራት የመጀመሪያውን ታላቅ ድል የተቀዳጁበት ጦርነት የትኛው ነው?
Anonymous voting

በአቡ በክር አል-ሲዲቅ (ረ.ዐ) የኸሊፋነት ዘመን የሐሰተኛ ነቢያትን አመፅ ለመደምሰስ ከተካሄዱት የሪዳ ጦርነቶች መካከል ኻሊድ (ረ.ዐ) ሐሰተኛውን ነቢይ ሙሰይሊመተል ከዛብን ያሸነፉበት ጦርነት ማን ይባላል?
Anonymous voting

ኻሊድ (ረ.ዐ) ገና እስልምናን ሳይቀበሉ በኡሁድ ጦርነት ወቅት የቁረይሾችን ፈረሰኞች በመምራት በሙስሊሞች ላይ ድንገተኛ ጥቃት ያሰነዘሩበት ቦታ የትኛው ነበር?
Anonymous voting

በሙእታ ጦርነት ወቅት ኻሊድ (ረ.ዐ) በጠላት ላይ በሰነዘሩት ብርቱ ጥቃት ስንት ሰይፎች በእጃቸው ላይ ተሰብረው ነበር?
Anonymous voting

3ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ (ረ.ዐ) እስልምናን የተቀበሉት ከየትኛው ታሪካዊ ክስተት በኋላ ነበር?
Anonymous voting

ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ (ረ.ዐ) እስልምናን የተቀበሉት ከየትኛው ታሪካዊ ክስተት በኋላ ነበር?
Anonymous voting

ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ (ረ.ዐ) በነብዩ ሙሐመድ (ሱ.ዐ.ወ) የተሰጣቸው ዝነኛ የመግሰጫ ስም (ለቀብ) ምንድን ነው?
Anonymous voting

ለ12 ክፍል ተማሪዎች ውጤት ለምትጠባበቁት አላህ ሁላቹንም ያሳልፋቹ የልፋታቹን ውጤት አሳምሮ ያሳያቹ ተደስታቹ ቤተሰብ ምታስደስቱ ያርጋቹ  የውስጣቹን ፍራቻ ያሶግድላቹ ማለፍ ብቻ ሳይሆን ሰቅላቹ ምታልፍ ያርጋቹ ኢንሻአላህ ደሞም ታልፋላቹ አብሽሩ አላህ ከናንተ ጋር ይሁን 🥺🌸🤲🥰

ለ12ኛ ክፍል ውጤት ተሳቢዎች—ወይንም ይበልጥ በትክክል የስልክ ማሳወቂያ (Notification) በበራ ቁጥር ልባቸው ለሚቆም ምስኪኖች የተላከ የአደጋ ጊዜ የዱዓ ጥሪ! ውጤት ሰኞ ወይም ማክሰኞ እንደሚለቀቅ ሰምተናል ​ሳንቲም ወርውረው ውጤት እስከማየት ከሚደርሱት ድንገተኛ የልብ ሕመምተኞች ጎን ነን! አላህ ሁላችሁንም በሰላም ያሳልፋችሁ የዚያ ሁሉ የሌሊት ሻይየዓይን ማቃጠልእና ደብተር ትራንስፎርሜሽን ፍሬ ያሳያችሁ! አብሽሪ አላሕ ያግራላቹ🥰🥰🥰

​​ካላገባሃት አትጫወትባት

በጨለማ ጊዜ... ጥላህ እንኳ ጥሎህ ይሄዳል💔 የሰው ልጅ ዛሬ ቀርቦህ ነገ እንዳልነበርክ ሊረሳህ ይችላል። ልብህን በሰው ላይ ሳይሆን ሁልጊዜ ከጎንህ በማይለየውና በፈጠረህ አላህ ላይ ብቻ ጣል።❤️‍
በጨለማ ጊዜ... ጥላህ እንኳ ጥሎህ ይሄዳል💔 የሰው ልጅ ዛሬ ቀርቦህ ነገ እንዳልነበርክ ሊረሳህ ይችላል። ልብህን በሰው ላይ ሳይሆን ሁልጊዜ ከጎንህ በማይለየውና በፈጠረህ አላህ ላይ ብቻ ጣል።❤️‍🩹 ✍

አንዳንድ ጊዜ እውነተኛ ወዳጃችን ማን እንደሆነ እንለይበት ዘንድ አላህ ይፈትነናል።

በጁምአ ቀን የሆነች ሰዓት አለች አንድ ሙስሊም ባሪያ ቆሞ ሶላትን የሚሰግድና አላህንም የሚለምን ሆኖ ያችን ሰዓት አያገኝም አላህ የጠየቀውን ነገር የሰጠው ቢሆን እንጂ (ሐራም ነገር እስካልጠየቀ ድረ
በጁምአ ቀን የሆነች ሰዓት አለች አንድ ሙስሊም ባሪያ ቆሞ ሶላትን የሚሰግድና አላህንም የሚለምን ሆኖ ያችን ሰዓት አያገኝም አላህ የጠየቀውን ነገር የሰጠው ቢሆን እንጂ (ሐራም ነገር እስካልጠየቀ ድረስ) ​አላህ ያችን ታላቅ ሰዓት ከሚጠቀሙት ባሮቹ ያድርገን🤲

ሪዐክት አርጉ እስቲ ውዶቼ 🥰

ውዴታ ዱዓ ነው...ዱዓም ውዴታ ነው የወደደህ ዱዓ ያደርግልሀል ዱዓ ያደረገልህም ወዶሀል 😉 ትወዱኝ የለ ዱአ አርጉልኝ
ውዴታ ዱዓ ነው...ዱዓም ውዴታ ነው የወደደህ ዱዓ ያደርግልሀል ዱዓ ያደረገልህም ወዶሀል
😉 ትወዱኝ የለ ዱአ አርጉልኝ

🤎🤎
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
​"ምቀኝነትን (ተጠንቀቁ)፤ እሳት እንጨትን እንደምትበላው ሁሉ (ምቀኝነትም) (መልካም) ስራዎችን ትበላለችና።    📜ሱነን አቡ ዳውድ (4903)

ሰለዋት እያወረድን ያጀመዐ በጊዜ መስኪድ ተጣጥበሽ ከች vip ግመል ሰደቃ😉 አታስቢ ዶሮም አለ በሱም ካልደረስሽ እንቁላሉ አያምልጥሽ በይ🏃‍➡️🏃‍➡️🏃‍➡️ الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَل
ሰለዋት እያወረድን ያጀመዐ በጊዜ መስኪድ ተጣጥበሽ ከች vip ግመል ሰደቃ😉 አታስቢ ዶሮም አለ በሱም ካልደረስሽ እንቁላሉ አያምልጥሽ በይ🏃‍➡️🏃‍➡️🏃‍➡️ الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ  اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ

      💐  الصلاة خير من النوم            💐  الصلاة خير من النوم 🌺 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች ተነሱሱሱ🥰       💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐      أذكار_الصباح اللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّي لَا إِلَهَ إِلاَّ أَنْتَ، خَلَقْتَنِي وَأَنَا عَبْدُكَ، وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أَبُوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَأَبُوءُ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لِي فَإِنَّهُ لاَ يَغْفِرُ الذُّنوبَ إِلاَّ أَنْتَ 🍃🌻

መብረር እየፈለኩ : የሙጥኝ የያዘኝ ደስታን ከኔ አርቆ : በሀዘን የተካኝ . ብቸኛው ጠላቴ : የሸይጧን ምርኮኛው የራሴው ነፍስ እንጂ : ሌላ ማን ሊሆን ነው ? የኔ አሏህ ማህርታህን!! seluale
መብረር እየፈለኩ : የሙጥኝ የያዘኝ ደስታን ከኔ አርቆ : በሀዘን የተካኝ . ብቸኛው ጠላቴ : የሸይጧን ምርኮኛው የራሴው ነፍስ እንጂ : ሌላ ማን ሊሆን ነው ?      የኔ አሏህ ማህርታህን!! seluale nebi jemawe