ምክር ለወጣቶች
Open in Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
7 429
Subscribers
No data24 hours
+1227 days
+80630 days
Posts Archive
7 426
ሰው ግን እንዴት አላህን በዘፈን በፊልም በነሺዳ በእርቃን በመውጣት ለማመፅ ብሎ Ultra እና Iphone Pro Max ስልኮችን በመቶ ሺህዎች የሚቆጠር ብር አውጥቶ ይገዛል?
በዚህ ልክ ደንዘናል?
አሏህ ከጀዝብነት ያንቃን ሌላ ምን ይባላል
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 426
ወንድ ልጅ መድረሳ ሄዶ ዲኑን ተምሮ ሲያስተምር ነው ሚያምርበት እንጂ በየመስታወቱ እየዞረ አይፎን ስልክ ይዞ ፎቶ እየተነሳ ሲፖስት ያስጠላበታልም ወንጀልም ጭምር ነው።
የዲኑ ወንድ ሁን🙌
https://t.me/Abu_Umer1
7 426
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إِنَّ النَّاس إِذا رَأَوُا الظَّالِمَ فَلَم يَأْخُذُوا عَلَى يَدَيه أَوشَكَ أَنْ يَعُمَّهُمُ اللهُ بِعِقَابٍ مِنْهُ﴾
“ሰዎች በዳይን እያዩ እጁን የማይዙት (ከበደሉ የማይከለክሉት) ከሆነ፤ አላህ ከሱ በሆነ ቅጣት ሊያጠቃልላቸው ይቀርባል።”
📚አቡ ዳውድ ዘግበውታል፡ 4338
ትልቁ በደል ደግሞ በዲን ላይ የሚፈፀመው ነው እና ያ በዳይ አካል ላይ የመልስ ምት ሲሰጥ ለምን ትበሳጫላቹ?"አይ እንዴት የሰው ክብር ትነካላቹ "ትላላቹ ምን እሱ የቁርአን የሀዲስን ክብር እየነካ ስለ ግለሰቡ ክብር ትጨነቃላቹህ?
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 426
🕹ሙስጠፋ አብደላ የሚባለውን
ሰውዬ አቋሙን አብራሩልን_?
➻ከጧሊበል እልሞች ሹብሃ
ያለባቸው አሉ...?
🎙መልስ በሸይክ አ/ሐሚድ
(ሀፊዘሁላህ)
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 426
#እስኪ_ስሚኝ
አትገላለጪ ይርዘም ቀሚስሽ
ጅልባቡ ሰፋ ይበል አይለጠፍብሽ
ስስም አይሆን አይታይ የውስጥሽ
አታሳጥሪው ሰውን ያሳስታል ዳሌና ባትሽ
በሱ መሰናከል ትኮነኛለሽ።
እስኪ ስሚኝ አንዴ
እውነት ልንገርሽ
መዘዙ ብዙ ነው መረቋቆትሽ
ሴት ልጅ ውድ እኮናት እንቁ እንዳልማዝ
ክብርዋን ጠብቃ አምራ ስትጓዝ።
ልታይ ልታይ ብላ እርቃንዋን ከሄደች
ሴት ናት ብትባልም እንቁ አልማዝ አይደለች
በገዛ ፍቃድዋ ቁልቁል የወረደች
ክብርን የማትሻ እስዋ ምኑን ሴት ነች።
»»»abdulሀሚድ ሙሀመድ
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 426
"‘በታገሳችሁት ምክንያት ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን፤ የመጨረሻይቱም አገር ምንኛ መልካም ሆነች!’(ይባላሉ) ።".... ለማን ነው ሚባሉት? ካላቹኝ ጀና ለገቡ ሰዎች
🤲🏽ኢላሂ ከነሱ መሃል አርገን🌸እድለኞች ብሎ ማለት ቀናቸውን በቁርአን የሚጀምሩት የሆኑ ናቸው👌 🌸እያስተነተናቹ ስሙት በዛው ለአሏህ ብላቹ ለምትወዱት ሳሂባቹ ላኩለት🙌 Comment @Mujahid_Selefi https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
7 426
በአሏህ እና በመጨረሻው ቀን የምታምን ሴት ቪዲዮዋን ፎቶዋን በየሚዲያው አትለቅም🙌
🌺የምትስማሙ ጆይን የሚለውን በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ🌺
7 426
በትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ሕይወት አለፈ
ከስልጤ ዞን አልቾ ውሪሮ ወረዳ ወደ አዲስ አበባ እየተጓዘ የነበረ ተሽከርካሪ መንገድ ስቶ ገደል ውስጥ በመግባቱ ከፍተኛ አደጋ ደርሷል።
እናቶች፣ ሕፃናትና አባቶችን ጨምሮ 11 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል። አሽከርካሪውን ጨምሮ 3 ሰዎች በከባድ ቆስለዋል። 4 መንገደኞች (ከእነሱም 2 ሕፃናት) ምንም ጉዳት ሳይደርስባቸው ተርፈዋል።
አላህ ያዝንላቸው! 🤲
7 426
ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁሏህ አይነስውር ነበሩ ነገር ግን አይነስውርነቱ አሊም ከመሆን አላገዳቸውም ምን ልላቹ ፈልጌ ነው እኛ አንድ አላህ የሚወደውን ነገር ለማሳካት እስከፈለግን ድረስ ምንም ያህል ፈተናው ቢደራረብ ልባችን በአሏህ ላይ ሙሉ መመካትን እስከተመካ ድረስ ምንም ነገር ማሳካት እንችላለን።
አሏህ ያግዘን🤲
https://t.me/Abu_Umer1
7 426
ኦንላይን መቅራት ለምትፈልጉ
✨ ቁርኣንን በተጅዊድ፣ በሰላም እና በተረጋጋ መንፈስ መቅራት ይፈልጋሉ? ✨
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ!
"ሁዘይፋህ ኢብን አል የማን ኦንላይን መድረሳ" የትም ቦታ ቢሆኑ፣ ከቤቶት ሆነው በተመቾት ሰዓት የቁርኣን ትምህርትን በኦንላይን ይዘንሎት መጥተናል! ለጀማሪዎችም ሆነ አቀራራቸውን ማስተካከል ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ልዩ የትምህርት አሰጣጥ አለን።
📚 ምን እናስተምራለን?
🔹 ከቃዒዳ (ከመነሻው) ጀምሮ፦ ፊደላትን ለይቶ ከማወቅ እስከ ማገጣጠም
🔹 ትክክለኛ የፊደል አወጣጥ (መኻሪጀል ሁሩፍ)፦ እያንዳንዱን ፊደል ከትክክለኛ ቦታው ማውጣት
🔹 የተጅዊድ ህጎች፦ ቁርኣንን በተገቢው እና በሚያምር ድምጽ ማንበብ እንዲችሉ በተግባር የተደገፈ ትምህርት
🔹አጫጭር ኪታቦች ለጀማሪዎች በሚመች ሁኔታ
🔹 የቁርአን ሂፍዝ እና ሙራጃእ
✅ ለልጆችም ሆነ ለአዋቂዎች ምቹ የሆነ፣ አሰልቺ ያልሆነ እና ክትትል የማይለየው ትምህርት!
📞 አሁኑኑ ይመዝገቡ እና ትምህርቶን ይጀምሩ!
ስልክ ቁጥር፦ 0930787220
ቴሌግራም፦ (Inbox)፦ @Mujahid_Selefi
ቁርኣን የልባችን ብርሃን ነው፤ ኑ አብረን እንማር! ሼር በማድረግ ለሌሎችም ያዳርሱ!
🌙📖 @ጌታዬ ሆይ ! እውቀት ጨምርልኝ በል
ይህ ጉዞ የዱንያ እውቀት ብቻ ሳይሆን፣ የአኺራ ሕይወታችሁ እንዲያምርና በጀነት ከፍ ያለ ደረጃን እንድትጎናጸፉ ሰበብ ለመሆን የታለመ ነው። እያንዳንዳችሁን በቅርብ እየተከታተልንና እያበረታታን ወደ ብርሃኑ መንገድ አብረን እንጓዛለን። የኸይር በሩ ተከፍቷል፤ እናንተን ብቻ ነው የሚጠብቀው!"
7 426
ዱኒያን በማሳደድ እና ትምህርት በመማር የምታገቡበትን እድሜ አታሳልፋ እህቶች።ትልቁ የዱኒያ ጀነት በትዳር ውስጥ የሚገኘው ፍቅር ነውና ጥሩ የምትሉት አይነት ሰው ሳይንዘላዘል ሊሰትራቹ ሚፈልጋቹ ሰው ለትዳር ከጠየቃቹ"መርሃባ" ብላቹ ተቀብላቹ ህይወታቹን አጣጥሙ
ሼር በማድረግ አድርሱላቸው🙌
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 426
+2
አዲስ አበባ የምትኖሩ ወጣቶች ሆይ ጊዜያቹን ድድ በማስጣት በሱስ በጅንጀና እና በአልባሌ ነገር ከምታሳልፋ ወደ አል ኢስላህ ወደ ዳሩ አሱናህ ወደ ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ ጎራ ብላቹ ዲናቹን በመማር አሳልፋ።ያው የአራዳ ልጆች ነን ብላቹ ታስባላቹህ አይደል? ስለዚህ እርድናቹን ዲናቹን በመማር አሳዩና።
ለማንኛውም የመድረሳዎቹን የቴሌግራም አድራሻ ማግኘት የፈለገ ይሀው ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ማግኘት ትችላላቹህ
አል ኢስላህ መድረሳ ሊንክ👇👇👇
https://t.me/medresetulislah
ዳር አሱናህ ሊንክ👇👇👇
https://t.me/DarASSunnah1444
ቢላል ኢብኑ ረባህ ሊንክ👇👇👇👇
https://t.me/bilalibnurebahmedresa
የአል ኢስላህ መድረሳ አድራሻ ከፈለጋቹ
@abuaisham 👈 አናግሩት
የዳር አስናህ መድረሳ አድራሻ ከፈለጋቹ
0920908031 👈 ያናግሩ
የቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ አድራሻ ከፈለጋቹ
@abdu2791 ያናግሩ
ሼር ማድረጋቹን እንዳትረሱ ባረከሏህፊኩም
7 426
📌የኢብኑ ሙነወር ድብቅ ማንነቱ ሲጋለጥ!!!
🛑 መغራዊ ማነው?
መልስ፦
🎤 الشيخ محمد بن عبدالوهاب الوصابي رحمه الله.
እና
🎤الشيخ ربيع المدخلي حفظه الله.
https://t.me/abdu_somed
https://t.me/abdu_somed
7 426
Repost from የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
🔷 እንደ ሞት መካሪ ማን አለ?
ኢብን አልጀውዝይ - ረሂመሁሏህ - እንዲህ አለ:-
"አሁን ያለህን ሁኔታ ተመልከት ፤ ለሞት እና ለቀብር ተስማሚ ከሆነ በእርሱ ቀጥል።
ለእነዚህ ለሁለቱ የማይስማማ ከሆነ ግን ሁሉን ቻይ ወደሆነው አምላክ ጸጸት አድርግ ፣ ወደሚስማማውም ተመለስ "
بستان الواعظين (ص/١٩٣)
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
