ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

الذهاب إلى القناة على Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
7 429
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+1227 أيام
+80630 أيام
أرشيف المشاركات
ሰው ግን እንዴት አላህን በዘፈን በፊልም በነሺዳ በእርቃን በመውጣት ለማመፅ ብሎ Ultra እና Iphone Pro Max ስልኮችን በመቶ ሺህዎች  የሚቆጠር ብር አውጥቶ ይገዛል? በዚህ ልክ ደንዘናል? አሏህ ከጀዝብነት ያንቃን ሌላ ምን ይባላል https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

ወንድ ልጅ መድረሳ ሄዶ ዲኑን ተምሮ ሲያስተምር ነው ሚያምርበት እንጂ በየመስታወቱ እየዞረ አይፎን ስልክ ይዞ ፎቶ እየተነሳ ሲፖስት  ያስጠላበታልም ወንጀልም ጭምር ነው። የዲኑ ወንድ ሁን🙌 https://t.me/Abu_Umer1

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إِنَّ النَّاس إِذا رَأَوُا الظَّالِمَ فَلَم يَأْخُذُوا عَلَى يَدَيه أَوشَكَ أَنْ يَعُمَّهُمُ اللهُ بِعِقَابٍ مِنْهُ﴾ “ሰዎች በዳይን እያዩ እጁን የማይዙት (ከበደሉ የማይከለክሉት) ከሆነ፤ አላህ ከሱ በሆነ ቅጣት ሊያጠቃልላቸው ይቀርባል።” 📚አቡ ዳውድ ዘግበውታል፡ 4338 ትልቁ በደል ደግሞ በዲን ላይ የሚፈፀመው ነው እና ያ በዳይ አካል ላይ የመልስ ምት ሲሰጥ ለምን ትበሳጫላቹ?"አይ እንዴት የሰው ክብር ትነካላቹ "ትላላቹ ምን እሱ የቁርአን የሀዲስን ክብር እየነካ ስለ ግለሰቡ ክብር ትጨነቃላቹህ? https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

🕹ሙስጠፋ አብደላ የሚባለውን ሰውዬ አቋሙን አብራሩልን_? ➻ከጧሊበል እልሞች ሹብሃ ያለባቸው አሉ...? 🎙መልስ በሸይክ አ/ሐሚድ (ሀፊዘሁላህ) https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

#እስኪ_ስሚኝ አትገላለጪ ይርዘም ቀሚስሽ ጅልባቡ ሰፋ ይበል አይለጠፍብሽ ስስም አይሆን አይታይ የውስጥሽ አታሳጥሪው ሰውን ያሳስታል ዳሌና ባትሽ በሱ መሰናከል ትኮነኛለሽ። እስኪ ስሚኝ አንዴ እውነት
#እስኪ_ስሚኝ አትገላለጪ ይርዘም ቀሚስሽ ጅልባቡ ሰፋ ይበል አይለጠፍብሽ ስስም አይሆን አይታይ የውስጥሽ አታሳጥሪው ሰውን ያሳስታል ዳሌና ባትሽ በሱ መሰናከል ትኮነኛለሽ። እስኪ ስሚኝ አንዴ እውነት ልንገርሽ መዘዙ ብዙ ነው መረቋቆትሽ ሴት ልጅ ውድ እኮናት እንቁ እንዳልማዝ ክብርዋን ጠብቃ አምራ ስትጓዝ። ልታይ ልታይ ብላ እርቃንዋን ከሄደች ሴት ናት ብትባልም እንቁ አልማዝ አይደለች በገዛ ፍቃድዋ ቁልቁል የወረደች ክብርን የማትሻ እስዋ ምኑን ሴት ነች። »»»abdulሀሚድ ሙሀመድ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

ቅድሚያ ለተውሂድ

"‘በታገሳችሁት ምክንያት ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን፤ የመጨረሻይቱም አገር ምንኛ መልካም ሆነች!’(ይባላሉ) ።".... ለማን ነው ሚባሉት? ካላቹኝ ጀና ለገቡ ሰዎች
🤲🏽ኢላሂ ከነሱ መሃል አርገን
🌸እድለኞች ብሎ ማለት ቀናቸውን በቁርአን የሚጀምሩት የሆኑ ናቸው👌 🌸እያስተነተናቹ ስሙት በዛው ለአሏህ ብላቹ ለምትወዱት ሳሂባቹ ላኩለት🙌 Comment @Mujahid_Selefi https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

በአሏህ እና በመጨረሻው ቀን የምታምን ሴት ቪዲዮዋን ፎቶዋን በየሚዲያው አትለቅም🙌 🌺የምትስማሙ ጆይን የሚለውን በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ🌺

በትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ሕይወት አለፈ ከስልጤ ዞን አልቾ ውሪሮ ወረዳ ወደ አዲስ አበባ እየተጓዘ የነበረ ተሽከርካሪ መንገድ ስቶ ገደል ውስጥ በመግባቱ ከፍተኛ አደጋ ደርሷል። እናቶች፣ ሕፃናትና
በትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ሕይወት አለፈ ከስልጤ ዞን አልቾ ውሪሮ ወረዳ ወደ አዲስ አበባ እየተጓዘ የነበረ ተሽከርካሪ መንገድ ስቶ ገደል ውስጥ በመግባቱ ከፍተኛ አደጋ ደርሷል። እናቶች፣ ሕፃናትና አባቶችን ጨምሮ 11 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል። አሽከርካሪውን ጨምሮ 3 ሰዎች በከባድ ቆስለዋል። 4 መንገደኞች (ከእነሱም 2 ሕፃናት) ምንም ጉዳት ሳይደርስባቸው ተርፈዋል። አላህ ያዝንላቸው! 🤲

ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁሏህ  አይነስውር ነበሩ ነገር ግን አይነስውርነቱ አሊም ከመሆን አላገዳቸውም ምን ልላቹ ፈልጌ ነው እኛ አንድ አላህ የሚወደውን ነገር ለማሳካት እስከፈለግን ድረስ ምንም ያህል ፈተናው ቢደራረብ ልባችን በአሏህ ላይ ሙሉ መመካትን እስከተመካ ድረስ ምንም ነገር ማሳካት እንችላለን። አሏህ ያግዘን🤲 https://t.me/Abu_Umer1

ኦንላይን መቅራት ለምትፈልጉ ✨ ቁርኣንን በተጅዊድ፣ በሰላም እና በተረጋጋ መንፈስ መቅራት ይፈልጋሉ? ✨ አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ! "ሁዘይፋህ ኢብን አል የማን ኦንላይን መድረሳ"  የትም ቦታ ቢሆኑ፣ ከቤቶት ሆነው በተመቾት ሰዓት የቁርኣን ትምህርትን በኦንላይን ይዘንሎት መጥተናል! ለጀማሪዎችም ሆነ አቀራራቸውን ማስተካከል ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ልዩ የትምህርት አሰጣጥ አለን። 📚 ምን እናስተምራለን? 🔹 ከቃዒዳ (ከመነሻው) ጀምሮ፦ ፊደላትን ለይቶ ከማወቅ እስከ ማገጣጠም 🔹 ትክክለኛ የፊደል አወጣጥ (መኻሪጀል ሁሩፍ)፦ እያንዳንዱን ፊደል ከትክክለኛ ቦታው ማውጣት 🔹 የተጅዊድ ህጎች፦ ቁርኣንን በተገቢው እና በሚያምር ድምጽ ማንበብ እንዲችሉ በተግባር የተደገፈ ትምህርት 🔹አጫጭር ኪታቦች ለጀማሪዎች በሚመች ሁኔታ 🔹 የቁርአን ሂፍዝ እና ሙራጃእ ✅ ለልጆችም ሆነ ለአዋቂዎች ምቹ የሆነ፣ አሰልቺ ያልሆነ እና ክትትል የማይለየው ትምህርት! 📞 አሁኑኑ ይመዝገቡ እና ትምህርቶን ይጀምሩ! ስልክ ቁጥር፦ 0930787220 ቴሌግራም፦ (Inbox)፦ @Mujahid_Selefi ቁርኣን የልባችን ብርሃን ነው፤ ኑ አብረን እንማር! ሼር በማድረግ ለሌሎችም ያዳርሱ! 🌙📖 @⁨ጌታዬ ሆይ ! እውቀት ጨምርልኝ በል⁩ ይህ ጉዞ የዱንያ እውቀት ብቻ ሳይሆን፣ የአኺራ ሕይወታችሁ እንዲያምርና በጀነት ከፍ ያለ ደረጃን እንድትጎናጸፉ ሰበብ ለመሆን የታለመ ነው። እያንዳንዳችሁን በቅርብ እየተከታተልንና እያበረታታን ወደ ብርሃኑ መንገድ አብረን እንጓዛለን። የኸይር በሩ ተከፍቷል፤ እናንተን ብቻ ነው የሚጠብቀው!"

ሙስሊም ወጣቶችን ኮንሰርት ውስጥ ማየት በጣም ያማል💔

አካል ጉዳተኛ ኒቃብ አትልበሱ👌 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
+1
አካል ጉዳተኛ ኒቃብ አትልበሱ👌 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

ቲክቶክን ባለመጠቀም ወደ አሏህ ተቀራቢ🙌 https://t.me/NasihaLishebab

አቂዳዊ ጥያቄ❓ 🛑የአቂደቱል ዋሲጢያ ኪታብ ፀሀፊ ሸይኽ ማናቸው? ⭕️ትክክለኛውን መልስ  በመንካት ወደ ሱኒዮች ቻናል ይቀላቀሉ።

ዱኒያን  በማሳደድ እና ትምህርት በመማር የምታገቡበትን እድሜ አታሳልፋ እህቶች።ትልቁ የዱኒያ ጀነት በትዳር ውስጥ የሚገኘው ፍቅር ነውና ጥሩ የምትሉት አይነት ሰው ሳይንዘላዘል ሊሰትራቹ ሚፈልጋቹ ሰው ለትዳር ከጠየቃቹ"መርሃባ" ብላቹ ተቀብላቹ ህይወታቹን አጣጥሙ ሼር በማድረግ አድርሱላቸው🙌 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

አዲስ አበባ የምትኖሩ ወጣቶች ሆይ ጊዜያቹን ድድ በማስጣት በሱስ በጅንጀና እና በአልባሌ ነገር ከምታሳልፋ ወደ አል ኢስላህ ወደ ዳሩ አሱናህ ወደ ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ ጎራ ብላቹ ዲናቹን በመማር
+2
አዲስ አበባ የምትኖሩ ወጣቶች ሆይ ጊዜያቹን ድድ በማስጣት በሱስ በጅንጀና እና በአልባሌ ነገር ከምታሳልፋ ወደ አል ኢስላህ ወደ ዳሩ አሱናህ ወደ ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ ጎራ ብላቹ ዲናቹን በመማር አሳልፋ።ያው የአራዳ ልጆች ነን ብላቹ ታስባላቹህ አይደል? ስለዚህ እርድናቹን ዲናቹን በመማር አሳዩና። ለማንኛውም የመድረሳዎቹን የቴሌግራም አድራሻ ማግኘት የፈለገ ይሀው ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ማግኘት ትችላላቹህ አል ኢስላህ መድረሳ ሊንክ👇👇👇 https://t.me/medresetulislah ዳር አሱናህ ሊንክ👇👇👇 https://t.me/DarASSunnah1444 ቢላል ኢብኑ ረባህ ሊንክ👇👇👇👇 https://t.me/bilalibnurebahmedresa የአል ኢስላህ መድረሳ  አድራሻ ከፈለጋቹ @abuaisham 👈 አናግሩት የዳር አስናህ መድረሳ አድራሻ ከፈለጋቹ 0920908031 👈 ያናግሩ የቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ አድራሻ ከፈለጋቹ @abdu2791 ያናግሩ ሼር ማድረጋቹን እንዳትረሱ ባረከሏህፊኩም

📌የኢብኑ ሙነወር ድብቅ ማንነቱ ሲጋለጥ!!! 🛑 መغራዊ ማነው? መልስ፦ 🎤 الشيخ محمد بن عبدالوهاب الوصابي رحمه الله. እና 🎤الشيخ ربيع المدخلي حفظه الله. https://t.me/abdu_somed https://t.me/abdu_somed

🔷 እንደ ሞት መካሪ ማን አለ? ኢብን አልጀውዝይ - ረሂመሁሏህ - እንዲህ አለ:- "አሁን ያለህን ሁኔታ ተመልከት ፤ ለሞት እና ለቀብር ተስማሚ ከሆነ በእርሱ ቀጥል። ለእነዚህ ለሁለቱ የማይስማማ ከሆነ ግን ሁሉን ቻይ ወደሆነው አምላክ ጸጸት አድርግ ፣ ወደሚስማማውም ተመለስ " بستان الواعظين (ص/١٩٣) https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة

ዲን +ሀያእ + ውበት+ብስለት+ቢክር=ሰለፊይ ሴት አሏህ ይጠብቃቹህ🙌 https://t.me/NasihaLishebab