en
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Open in Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
7 262
Subscribers
+3324 hours
+2127 days
+84330 days
Posts Archive
ጌታዬ ሆይ እኛን በሚጠቅሙን ነገሮች ላይ ብቻ ቢዚ አድረገን ኢላሂ አሏህዪ ይችን ምላሴንም አንተን በማውሳት አርጥብልኝ ያረብ🫧🤲 ‏- سُبحانَ الله . ‏- الحمدُلله . ‏- لا إله إلا الله . ‏- الله أكبر . ‏- سُبحانَ الله وبحمدهِ . ‏- سُبحانَ الله العظيم . ‏- استغفِرُ الله واتوبُ إليه . መልካም ለይል

🎤አሰላሙ አለይኩም ጀሚዐን🖐 እሱጋ🫵 አታንቀላፋ

ክፍያ ምናምንኮ አይጠይቅም ብቻ ቴሌግራማቹ Premium ይሁንጂ Boost ማድረግ ይቻላል

Voice message00:45

አንድ ቀን ስለ ተውሂድ ስለ መንሃጅ በቅጡ ሙሀደራ የማያውቅ ሰው በምን ሞራሉ ነው ኡስታዝ ባህሩ ተካ ላይ አፋን ሚከፍተው? ከእንደዚህ አይነት ሩወይቢዳዎች ተጠንቀቁ🙌

ከመሻይኮች ምን አጥተን ነው ስሜታቸውን የሚከተሉ ወጣቶች ስር ምንርመጠመጠው? በቃ ቻናል ስላለን የቻናላችንም ስም ኡስታዝ ፋላን ብለን ስለሰየም የእውቀት ጥግ የደረስን ይመስለናል? አጅቢ!!

የገባው ብቻ👍
የገባው ብቻ👍

أستغفر الله

ኢስላምን በትክክል እንድታውቅ ከዑለማዎች ተማር ይሉናል ፈዲለቱ ሸይኽ ፈውዛን(ሀፊዘሁላህ)

🌿 ቁርዓን ቲላዋ 🌴 ♡ ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲             ˡᶦᵏᵉ      ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ 🔗ቴሌግራም ቻናል:- t.me/Quranrecitation02 t.me/Quranrecitation02

የማለዳ ትውስታ🙌 فَفِرُّوا إِلَى اللَّهِ ۖ إِنِّي لَكُم مِّنْهُ نَذِيرٌ مُّبِينٌ

ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ

ቲክቶክ ማየት ከመድረሳ እና ከኢልም ፍለጋ የሚያርቀን ከሆነ፣ ልባችንን ከእሱ ማራቅ እንዳለብን አስታውሳለሁ። ጊዜያችንን በማይጠቅም ነገር ከማጥፋት ይልቅ አንድ አያ ቃል ብንማር፣ አንድ አያ ገጽ ብንቀራ፣ ከአላህ ጋር ያለንን ቅርበት በአንድ ደረጃ ብንጨምር ይሻላል። ዓለም የሚያልፍ ነው፤ የምንማረው ኢልም ግን በልባችን ይቀራል። ስለዚህ ከመድረሳ የሚያርቀንን ነገር ለመተው እንጣር፤ ምክንያቱም የአላህን ውዴታ ከማንኛውም የጥቂት ደቂቃ ደስታ እንደሚበልጥ ስለምናውቅ አይደል👍 @light_of_sunnah

ደረሶች ስሟት🙌

🚫 «ሙብተዲዓዎች ላይ አትማሩ❗️» — ለ ነሕው — ለ ሶርፍ — ለ ፊቅህ — ለ ሙስጦለሓል ሐዲስ ብለህ ➡️ እኔ ቀሪአ ማለት(መለመን) አይመቸኝም እነሱ ጋር ደግሞ ሩዝ አለ እያልክ አትጃጃል ! 🔹በትርፍ ጊዜህ ጫማ እየጠረክ ሆድህን አስረህ በሱና ዑለማዎች ተማር !!! 🎙️ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ↗️ከአጅዊበቱል ሙፊደህ ደርስ ቁጥር 𝟓𝟓 የተወሰደ ⌚ 26:08 ደቂቃ ብቻ ! *በደንብ ይደመጥ !! ✅|| የቴሌግራም ቻናል➡️፦ t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

ሁለቱን ብቻ ምረጡ ...ብትባሉ 1:ቁርአንን መሀፈዝ 2:መስጂድ መገንባት 3:ቁርአንን መረዳት 4:ዐሊም የሚሆን ልጅ ወላጅ መሆን

ሙእሚን ሴት መድረሳ ስትመላለስጂ ትምህርት ቤት ስትመላለስ አያምርባትም🙌 https://t.me/NasihaLishebab

ሚስቱን ቤት እንድትረጋ አድርጎ ቋሚ ስራ ባይኖረውም ቀን ስራም ቢሆን ተሯሮጦ ቤቱን ለማስተዳደር በሚተጋ ታታሪ ወንድ ላይ የአላህ እዝነት ይስፈን!🎴