ምክር ለወጣቶች
Открыть в Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
7 262
Подписчики
+3324 часа
+2127 дней
+84330 дней
Архив постов
7 262
🍁ምርጥ የሰለፊይ ቻናሎችን
ለማግኘት አበባውን🌹 ተጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇
🌺🌺
🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺 👈
☘🌺🌺☘
☘☘ 👈
🎋 🍃
🎋 🍃🍃
🎋 🍃🍃🍃 👈
🎋
👆👆👆👆👆👆
ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎችን
ለማግኘት አበባውን ተጫኑ
7 262
አንድ ቀን ስለ ተውሂድ ስለ መንሃጅ በቅጡ ሙሀደራ የማያውቅ ሰው በምን ሞራሉ ነው ኡስታዝ ባህሩ ተካ ላይ አፋን ሚከፍተው?
ከእንደዚህ አይነት ሩወይቢዳዎች ተጠንቀቁ🙌
7 262
ከመሻይኮች ምን አጥተን ነው ስሜታቸውን የሚከተሉ ወጣቶች ስር ምንርመጠመጠው?
በቃ ቻናል ስላለን የቻናላችንም ስም ኡስታዝ ፋላን ብለን ስለሰየም የእውቀት ጥግ የደረስን ይመስለናል?
አጅቢ!!
7 262
🌿 ቁርዓን ቲላዋ 🌴
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ
🔗ቴሌግራም ቻናል:-
t.me/Quranrecitation02
t.me/Quranrecitation02
7 262
ቲክቶክ ማየት ከመድረሳ እና ከኢልም ፍለጋ የሚያርቀን ከሆነ፣ ልባችንን ከእሱ ማራቅ እንዳለብን አስታውሳለሁ። ጊዜያችንን በማይጠቅም ነገር ከማጥፋት ይልቅ አንድ አያ ቃል ብንማር፣ አንድ አያ ገጽ ብንቀራ፣ ከአላህ ጋር ያለንን ቅርበት በአንድ ደረጃ ብንጨምር ይሻላል።
ዓለም የሚያልፍ ነው፤ የምንማረው ኢልም ግን በልባችን ይቀራል። ስለዚህ ከመድረሳ የሚያርቀንን ነገር ለመተው እንጣር፤ ምክንያቱም የአላህን ውዴታ ከማንኛውም የጥቂት ደቂቃ ደስታ እንደሚበልጥ ስለምናውቅ
አይደል👍
@light_of_sunnah
7 262
🚫 «ሙብተዲዓዎች ላይ አትማሩ❗️» — ለ ነሕው — ለ ሶርፍ — ለ ፊቅህ — ለ ሙስጦለሓል ሐዲስ ብለህ ➡️ እኔ ቀሪአ ማለት(መለመን) አይመቸኝም እነሱ ጋር ደግሞ ሩዝ አለ እያልክ አትጃጃል ! 🔹በትርፍ ጊዜህ ጫማ እየጠረክ ሆድህን አስረህ በሱና ዑለማዎች ተማር !!! 🎙️ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ↗️ከአጅዊበቱል ሙፊደህ ደርስ ቁጥር 𝟓𝟓 የተወሰደ ⌚ 26:08 ደቂቃ ብቻ ! *በደንብ ይደመጥ !! ✅|| የቴሌግራም ቻናል➡️፦ t.me/UstazAbuzarhassenAbutolhahttps://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
7 262
ሚስቱን ቤት እንድትረጋ አድርጎ
ቋሚ ስራ ባይኖረውም ቀን ስራም ቢሆን
ተሯሮጦ ቤቱን ለማስተዳደር በሚተጋ
ታታሪ ወንድ ላይ የአላህ እዝነት ይስፈን!🎴
