ምክር ለወጣቶች
Open in Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
7 429
Subscribers
No data24 hours
+1227 days
+80630 days
Posts Archive
7 436
🔴 ኢሞ ላይ የተካሄድ ወሳኝ ና አንገብጋቢ ጥያቄ ና መልስ ❓ጠያቂ: አቡ መርዋን ሀፊዘሁሏህ 🔑መልስ: በሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ሀፊዘሁሏህ የቀረቡት ጥያቄወች 1) የተክፊር መስዓላ ሹሩጥ (መስፈርት) ና መዋኒዕ (ከልካይ) አለውን? አለው ካልን መረጃወቹ ምንድን ናቸው? 2) ተክፊረል ሙጥለቅ (ልቅ የሆነ ማክፈር) ና ተክፊረል ሙአየን( በግለሰብ ደረጃ ማክፈር) ልዩነት አላቸውን? 3) ማክፈር የሚባለው ነገር በዱንያ ና በአኼራ ልዩነት አለውን? ማለትም በዱንያ ላይ ስሙን(ካፊር የሚለውን) እንሰጠዋለን የአኼራውን ጉዳይ ግን ስለማናውቀው ወደ አሏህ እናስጠጋለን የሚለው ንግግር እንዴት ይታያል? 4) ኡዝር ቢል ጀህል የሚባለው መስዓላ በኡለሞች መካከል ኺላፍ አለውን? 5) وَإِنْ أَحَدٌ مِّنَ الْمُشْرِكِينَ اسْتَجَارَكَ فَأَجِرْهُ حَتَّىٰ يَسْمَعَ كَلَامَ اللَّهِ ثُمَّ أَبْلِغْهُ مَأْمَنَهُ ۚ ذَٰلِكَ بِأَنَّهُمْ قَوْمٌ لَّا يَعْلَمُونَ﴾ [سورة التوبة: الآية 6] የሚለው የአሏህ ንግግር ምን ማለት ነው? ማብራሪያው ጋር? 6) ሁሉም እውቀት ፈላጊ የሆነ ሰው በሙሉ ሰወችን የማክፈር መብት አለውን? ሁጃ የሚያቆመውስ አካል ማነው? 7) አቡ ኒብራስ የሚባለው ግለሰብ ማነው? ሱናን የተቃረነባቸው ጉዳዩችስ ምንድን ምንድን ናቸው? ✅ለነዚህ ጥያቄወች በቂ የሆነ ማብራሪያ ተሰጥቶበታል ። ☑️ሁሉም ሰው ሊያዳምጠው የሚገባ ወሳኝ ሙሀደራ መሆኑን እንዳንዘነጋ። የቴሌግራም ቻናል https://t.me/SheikMohmmedHyatHara https://t.me/SheikMohmmedHyatHarahttps://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab
7 436
አሏህ ነብያቶችን የላከው ሽርክ እንዲሰብኩ ነውን?(አህባሽ❌)
አሏህ ነብያቶችን የላከው ስለ ፖለቲካ እንዲሰብኩ ነውን?(ኢህዋን❌)
አሏህ ነብያቶችን የላከው ሀቅን እንድደብቁ ነውን?(ሙመይአ❌)
አሏህ ነብያቶችን የላከው በህዝቦቻቸው ላይ ድንበር እንዲያልፋ ነውን?(ተክፊሪይ/ሀጁሪይ/ሀዳዲይ❌)
አሏህ ነብያቶችን የላከው ህዝቦቻቸውን ከሽርክ ወደ ተውሂድ ከቢደአ ወደ ሱና እንዲያመጡ ነው።የሰለፊያም ዳእዋ ዋና አላማ በሽርክ በቢደአ የተዘፈቁ ህዝቦችን ወደ ተውሂድ እና ሱና መጣራት ነው።
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 436
♦️ባሏ ድሃ ስለሆነ ብቻ በርሃብ የሞተች አንድም እህት ዬለችም
🔹የኑሮ ውድነት በአሁኑ ሰዐት እየጨመረ መሄዱ ሙስሊሞች በአላህ ለይ ያለቸውን ተወኩል እየሸረሸር ኢማነቸውን አደጋ ለይ አድርሶባቸዋል
።
👌ስጀምር የኑሮ ውድነቱ ምክንያት በአላህ ያለን መመካት በመመናመኑ ፣ ለአላህ ያለን ፍራቻ በመጥፋቱ ፣ በመሀከላችን መተዛዘን በመታጣቱ እንጂ ሌላ ምንም ምክንያት የለውም ።
👉አንተ የአላህ ባሪያ ሆይ
አንቺ የአላህ ባሪያ ሆይ የኑሮ ውድነቱ የፈለገውን ያህል ተሰቅሎ ጤፍ በ በኪሎ 1000 ብር ቢገባ እንኳን የራስህም ይሁን የቤተሰቦችህ ሪዝቅ የኔ ከመፈጠራችሁ በፊት አላህ አውቆት ወስኖ ፅፎ መድቦላችኋል ።
አንተ የአላህ ባሪያ ሆይ ሪዝቅህ ሞት ከሚፈልግህ በላይ ነው የሚፈልግህ። !
👌ከአንተ የሚጠበቀው ምንም ሰትሸበር በአላህ ለይ ሙሉ ተወኩልህን በማጠናከር በሀላሉ መንገድ ሰበብ መድረስ ብቻ ነው ።
☑️ተወኩልን በማጣት የዲናችንን ትእዛዛት እየዘነጋን ከለንባቸው ጉዳዮች መካከል የትዳር ጉዳይ ነው ።
አብዛኞቹ አባቶችና እናቶች ሴት ልጆቻቸውን ለትዳር በሚጠየቁበት ሰዐት ግንባረቸው ለይ ድቅን የሚለው ጥያቄ አንድና አንድ ብቻ ነው እሱም ገቢው ምን ያህል ነው ?
አኽላቁንንና ዲኑን በተመለከተ ትዝም አይላቸውም ።
ችግርና እጦትን ስለሚፈሩ ብቻ ልጃቸው ድሃ መግባት ዬለባትም ።
ይህ ትልቅ ስህተት ነው ።
☑️አንድም ሴት ባሏ ድሃ በመሆኑ የተነሳ በርሃብ የሞተች ያለችም ።
ነገር ግን ሀብታም ፋሲቅ ባል አግብታ በድህነትና ውርደት የተነሳ የሞተች ሴት አለች ።
ስለዚህ እናንተ እናቶች ሆይ
እናንተ አባቶች ሆይ
ለሴት ለልጆቻችሁ የዲንና የአኽላቅ ሀብታም የሆነውን ባል ምረጡላቻው ።
አንቺም እህቴ ሆይ የትዳር አጋርሽን ስትመርጪ ዲንሽንና አኽላቅሽን አደጋ ለይ የሚጥሉ መስፈርቶችን እየደረደርሺ ሸርዒያዊ መስፈርቱን አሟልቶ ፈልጎሽ የመጣውን ሰለፊዩን ወንድምሽን አግቢው አትመልሺው ።
📝ተጨማሪ ትምህርቶችን ለመከታተል
የቴሌግራም Channeሉን ይቀላቀሉ !
https://t.me/MisbahMohammed_66827 436
⚠️ የልብ ድካም ያለባችሁ አትዩት።
— "ዐፍወን ቪዲዮው በጣም አስፈሪ እንደሆነ ይገባኛል። ከመፖሰቴ በፊት ራሱ ልፖስተው አልፖስተው ብዬ ዋልዬ ነበር፤ በጣም ከማስፈራቱ የተነሳ ደግሜ ለማየት ራሱ አልቻልኩም። ነገርግን የሁላችንም ልብ በሚባል መልኩ ከሞት በጣም ተዘናግቶዋልና ሞትን አስታውሰን ለቀብራችን እንዘጋጅ ዘንድ መፖሰቱን በግድም ቢሆን መርጫለሁ።"
— "እንደምታዩት ሰውዬው ዘፈን ከፍቶ አ'ሏህን እያመፀ እየሄደ ባለበት እሞታለሁ ብሎ ሳያስብ እንደ ሌሎች ወጣቶች በሐራም ነገር እየዘነጠ ድንገት መኪናው ተገልብጦበት በስቃይና በጭንቀት እየሞተ ነው። ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን!።"
➖ ወገኖቼ ሆይ! ይህ ጭንቀት እያለ ነው አ'ሏህ ላይ የምናጋራው!? ይህ ጭንቀት እያለ ነው ሶላት ላይ የምንዘናጋው!? ይህ ጭንቀት እያለ ነው ሱናውን ትተን ቢድዓን የምንከተለው!? ይህ ጭንቀት እያለ ነው ከባጢል ሰዎች ጎን ሁነን የሐቅ ሰዎችን የምናሰቃየው!? ይህ ጭንቀት እያለ ነው ወለድን የየቲምን ንብረት ሌሎችንም ሐራም ነገሮች የምንበላው⁉️"
— ቀጣዩ ተረኛ ማን እንደሆነ አይታወቅም። የምታነበው አንተ አዎ አንተ ልትሆን ትችላለህ አንቺም ልትሆኚ ትችያለሽ። ለዚህች ድንገተኛ ቀን ከወንጀሎቻችን ተውበት በማድረግ ኸይር ስራዎችን እንብዛ። የትኛዋም ነፍስ በየትኛው ሀገርና በምን መልኩ እንደምትሞት አታውቅም።"
🤲 ጌታችን ሆይ! ያንተው ትንሽ እዝነት ከባህር ከገዘፈው ወንጀላችን ይበልጣልና በትንሹ ይቅርታህ ትልቁን ወንጀላችንን አብስ !
|| የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Abu_Hessan
https://t.me/Abu_Hessan
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 436
አትውጣ አደባባይ
በሚማርክ ሽታ
ነገ ይቆጫታል የቂያማ ለታ
እህቴ አደራ ጀነት ከናፈቀሽ
አትገላለጪ ታገሽ በሂጃብሽ።
ፐፐ ወላህ ገራሚ ግጥም እጥር ምጥን ያለች
እና ቆይ ኧረ ለባሎች ነው እንጂ ውጪማ ሽቶ አንቀባም አይደል🙌እኮ
@nesihetulinisa
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 436
🔶#ኻሊድ ክብሮም ከሀዲያንን በመልካም በመኗኗርና ክህደታቸውን በመጥላት መካከል የሚያደርገውን መደበላለቅ ግልፅ ማድረግ 🔶በአዲስ አበባ አል- ወሰጢየህ መርከዝ እና መድረሳ ከሚሰጥ ደርስ የተወሰደ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultanhttps://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab
7 436
🛑ከ500 ተከታይ በላይ
🛑ከ1000 ተከታይ በላይ
🛑ከ3000 ተከታይ በላይ
ያላቹ የቻናል ባለቤቶች ኑ ቻናላቹን በነፃ ላሳድግላቹህ @Mujahid_Selefi አናግሩኝ
7 436
ሰፈር ውስጥ ያሉትን ታናናሾቿን ተርቢያ ማድረግ ትታ ቲክቶክ ሰፈር ሄዳ ሀያእዋን አውልቃ ከወንዶች ጋር ተጋፍቼ ዳእዋ ካላደረኩ ከምትል ልጅ በላይ ጃሂል አለን?
https://t.me/Abu_Umer1
7 436
Repost from አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)
በስም አትሸወዱ!!
1/ ዐብዱል ሀረሪይ "ዐብዱሏህ" ስለተባለ
2/ ሐድሥን የካዱ ሰዎች "ቁርኣኒይ" ስለተባሉ
3/ ኢኽዋኖች "ኢኽዋነል ሙስሊሚን" ስለተባሉ
አትሸወዱ!!!
t.me/abumuazhusenedris
7 436
🚫ከቁርኣኒዮች እንጠንቀቅ!🚫
🎙 በዶክተር ሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን (ሀፊዘሁላህ)
🙌🚫ከካሊድ ክብሮም ተጠንቀቁ የውዱ ነብያችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሀዲስን የሚያስተባብሉ ቁርአንይ የሚባሉ የጥመት ቡድኖች አስተሳሰብ ወደ ሀገራችን ይዞ መጥቷል
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 436
ተገላቢጦሹ ትውልድ❗️
ወንዶቹ ልብሳቸውን ማሳጠር ሲገባቸው እንደ ቪሎ ለባሽ ሙሽራ ልብሳቸውን ይጎትቱታል
ሴቶቹ ደግሞ ልብሳቸውን በጣም ማስረዘም ሲገባቸው እንደ ሰለፊይ ወንዶች ልብሳቸውን ከቁርጭምጭሚታቸው በላይ ያሳጥሩታል
ወንዶቹም ሴቶችም በአለባበሳቹ ጉዳይ አሏህን ፍሩ🙌
አድርሱላቸው🙌
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 436
ነቄዋ የማዳም ቅመም በትርፍ ሰአቷ ዲኗን ትማራለች👍
ፋራዋ ደግሞ ቲክቶክ ገብታ በስክሮል ጌዜዋን ትገላለች👎
ከቃኢዳ እስከ ሂፍዝ ለመመዝገብ 👇👇👇👇
@Mujahid_Selefi
7 436
♨️በአምስት ብር ካርድ ተጀንጅና የምትገኝ ርካሽ የዚና መጫወቻ አትሁኚ
🌺በመኽር ተልፍቶብሽ ለሀላል ፍቅር የምትገኚ ውድ ሴት ሁኚ
አድርሱላት🙌
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 436
~ ስለ ሙስጠፋ አቡ ኒብራስ የደሴው ሙለቢስ ማስታወሻ !
🎙 አቡ ፈውዛን ከ መካነ ሰላም
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 436
Repost from የኢብኑ ተይሚያ መስጂድ ቻናል (قناة (مسجد ابن تيمية
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድና የተከበራችሁ የኢብኑ ተይሚያ መስጂድ ደርስ ታዳሚያን በሙሉ በኢደል አድሓ በአል ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ደርስ በአላህ ፍቃድ የፊታችን ሰኞ ማለትም በቀን 01/10/2018 ሙሉ የመስጂዱ ደርሶች እንደሚጀመሩ እናሳውቃለን።
ላልሰሙት በማዳረስ በጊዜ ለመገኘት እንሞክር።
https://t.me/ibnuu_teymiyah
https://t.me/ibnuu_teymiyah
https://t.me/ibnuu_teymiyah
