249
Subscribers
+124 hours
+147 days
+1730 days
Posts Archive
249
እድሜ ለጊዜ!
ዘመን ደግ ነው...
ጊዜ ደግ ነው አይደለም ክፉ
ይኸው ተረስቷል አለንጋ ግፉ!
መራቅ ደግ ነው አመት መንጎዱ
እኛናእኛችን እንዲዋደዱ
[እኛናእኛችን እንዲላመዱ]
በጊዜ ፍጥነት...
በቀኑ ክንፈት...
ያ ሁሉ 'እዬ'ታ፣
ሆነ ትዝታ!
[እድሜ ለጊዜ]
ሲያልፍ ሲተካ ልብም ቀዝቅዟል፣
እንጂማ ባይሆን....
ያ ሁሉ እሮሮ በምን ይረሳል?!
[ያ ሁሉ እምባ በምን ይደርቃል]
Sher:አርጉ
249
Repost from N/a
👨🏫 አስተማሪ፦ "ለምንድነው ዘግይተህ የመጣኸው?"
👦 ተማሪ፦ "መምህር፣ ህልሜ ውስጥ ወደ ትምህርት ቤት እየሄድኩ ነበር።"
👨🏫 አስተማሪ፦ "ታዲያ ለምን ዘገየህ?"
👦 ተማሪ፦ "ትራፊክ ነበር መምህር! 😂😂
ሌላ አንድ፦
👩 እናት፦ "ልጄ፣ የቤት ስራህን ጨረስክ?"
👦 ልጅ፦ "አዎ እናቴ!"
👩 እናት፦ "የት ነው?"
👦 ልጅ፦ "መምህሩም እንዳያገኘው በጥሩ ቦታ ደብቄዋለሁ
249
እስኪ ንገረኝ
የኔ ቀረርቶ የኔማ ዛቻ
መቁረጥ አያውቅም
መገዝገዝ ብቻ
የኔም ስንብት የመለየቴ ጫፍ
ቢቆይ እስከ ምሽት ቢርቅ እስከ ደጃፍ
ቻው ስልህ ሰምቶ
ከጭፍሮቹ ጋር መንገዴን ዘግቶ
ናፍቆትህ በሌት ይጠብቀኛል
አይኑስ ይለኛል
ሳቁስ ይለኛል
ጥርሱስ ይለኛል
የማልችለውን ይጠይቀኛል
እስኪ ንገረኝ
ስንቴ ቻው ብልህ ይቆርጥልኛል
ደሞ react
249
የትም ተጉዤ፤ የትም ባልደርስም
ፍቅርን በትኜ፤ አመድን ባፍስም
(ምንም አልልም)
አቅሜ ጎድሎ፤ ቢከፋኝ ዘውትር
ሀፍረቴ በዝቶ፤ ብትውጠኝ ምድር
(ምንም አልልም)
እሩቅ አልሜ ቅርብ ቢያድርም
አትደርስም ቢሉኝ፤ ከተስፋ ቅጥር
(ምንም አልልም)
ዝምታዬ ነው ጩኽቴ ለኔ!!
መልካም አዳርSher:አርጉ Sher:አርጉ
249
የናንተ ፍቅርየናንተ ፍቅር የዘመኑ እኮ ነው ባሌ የምትይው አውቆ የኮበለለው ድምፁን አጠፋፍቶ አንቺን ያስጨነቀው ይሄኔ ካንዷ ጋር እየማገጠ ነው chek it
249
አታስቂኝ እስቲየኔ ንግስትማ ሰማይ ሳይፈጠር ምድር ሳይሰራ ጨረቃም ሳትኖር ፀሀይ ሳታበራ ንፋሳት ሳይነፍሱ ክረምት ሳይኖር በጋ ሀሌም አውቀው ነበር እንዳለች ከኔጋ🤌✍ Sher: አርጉ🥹🫶
249
አንዳንድ ጊዜ ዝምታዬን እመርጣለሁ፣
ምክንያቱም ቃላቶቼ ህመሜን መግለጽ አይችሉም።
🌙 ፈገግ እላለሁ፣ ግን በውስጤ ያለውን ጨለማ ማንም አያይም።
🥀 አንዳንድ ሰዎች ደስተኛ ነህ ይላሉ፣ ነገር ግን ልቤ የሚሸከመውን ክብደት አያውቁም።
✨ ነገር ግን አልቆምም፤ ምክንያቱም ከሁሉም ጨለማ በኋላ ብርሃን እንዳለ አምናለሁ።" 🖤🌙
ወይም ይህ አጭር እና በጣም የሚነካ ነው፦
🥀 "ብዙ ጊዜ የማይናገረው ሰው፣ በልቡ ብዙ ታሪክ ይሸከማል።" 🖤✨
🅙🅞🅘🅝 🅑🅐🅛🅤🅣 🅖🅤🅨🅢 300 🅘🅝🅖🅔🅑🅐
