fa
Feedback
የ ልኡሉ 🤴 ጥቅስ

የ ልኡሉ 🤴 ጥቅስ

رفتن به کانال در Telegram

Quote

نمایش بیشتر
أثيوبيا16 044دسته بندی مشخص نشده است
249
مشترکین
+124 ساعت
+147 روز
+1730 روز
آرشیو پست ها
እንዳው ዝም ብዬ ተስፋ አረጋለው🥹🫶

እንዴት አደራቹ FAM

ቆይ ግን እንዴት ነው ማስመሰል የምትችሉበት እንዴ ወይ በቃ አስመሳዮች ሂወታችን ላይ አትጫወቱ
ማን እንደሆንሽ ታውቃለሽ🥹

"የምወደው ስፖርት መሮጥ ነው፤ በተለይ ችግር ሲመጣ!" 🤣 አረ join አትርሱ 🥹

ያለቀሰ ሄደ በቃ 🥺🥺 Portual 0 Spain 1 አልቋል
+1
ያለቀሰ ሄደ በቃ 🥺🥺 Portual 0 Spain  1       አልቋል

እድሜ ለጊዜ! ዘመን ደግ ነው... ጊዜ ደግ ነው አይደለም ክፉ ይኸው ተረስቷል አለንጋ ግፉ! መራቅ ደግ ነው አመት መንጎዱ እኛናእኛችን እንዲዋደዱ [እኛናእኛችን እንዲላመዱ] በጊዜ ፍጥነት... በቀኑ ክንፈት... ያ ሁሉ 'እዬ'ታ፣ ሆነ ትዝታ! [እድሜ ለጊዜ] ሲያልፍ ሲተካ ልብም ቀዝቅዟል፣ እንጂማ ባይሆን.... ያ ሁሉ እሮሮ በምን ይረሳል?! [ያ ሁሉ እምባ በምን ይደርቃል]
Sher:አርጉ

እነሱ ተደብቀው ሚያረጉትን ነገር ነው
እኛ በግልፅ ስላረግነው ነው ዱርዬ የተባልነው
300 እንግባ
Sher: አርጉ

Repost from N/a
👨‍🏫 አስተማሪ፦ "ለምንድነው ዘግይተህ የመጣኸው?" 👦 ተማሪ፦ "መምህር፣ ህልሜ ውስጥ ወደ ትምህርት ቤት እየሄድኩ ነበር።" 👨‍🏫 አስተማሪ፦ "ታዲያ ለምን ዘገየህ?" 👦 ተማሪ፦ "ትራፊክ ነበር መምህር! 😂😂 ሌላ አንድ፦ 👩 እናት፦ "ልጄ፣ የቤት ስራህን ጨረስክ?" 👦 ልጅ፦ "አዎ እናቴ!" 👩 እናት፦ "የት ነው?" 👦 ልጅ፦ "መምህሩም እንዳያገኘው በጥሩ ቦታ ደብቄዋለሁ

🥹💔
🥹💔

Coungration 200 200 subcribe 200 subcribe 200 subscirbe #join 300 guys

እስኪ ንገረኝ የኔ ቀረርቶ  የኔማ ዛቻ መቁረጥ አያውቅም መገዝገዝ ብቻ የኔም ስንብት የመለየቴ ጫፍ ቢቆይ እስከ ምሽት ቢርቅ እስከ ደጃፍ ቻው ስልህ ሰምቶ ከጭፍሮቹ ጋር መንገዴን ዘግቶ ናፍቆትህ በሌት  ይጠብቀኛል አይኑስ  ይለኛል ሳቁስ ይለኛል ጥርሱስ ይለኛል የማልችለውን ይጠይቀኛል እስኪ ንገረኝ ስንቴ ቻው ብልህ ይቆርጥልኛል
ደሞ react

የትም ተጉዤ፤ የትም ባልደርስም ፍቅርን በትኜ፤ አመድን ባፍስም      (ምንም አልልም) አቅሜ ጎድሎ፤ ቢከፋኝ ዘውትር ሀፍረቴ በዝቶ፤ ብትውጠኝ ምድር       (ምንም አልልም) እሩቅ አልሜ ቅርብ ቢያድርም አትደርስም ቢሉኝ፤ ከተስፋ ቅጥር        (ምንም አልልም) ዝምታዬ ነው ጩኽቴ ለኔ!!
መልካም አዳር
Sher:አርጉ Sher:አርጉ

እንዴት አደራቹ ቤተሰብ መልካም እለተ ሰንበት
መልካም ቀን 🙏

የኔ አበባ 🥀 ማርያም አለች ማርያም አለች ማርያም አለች ማርያም አለች ማርያም አለች ማርያም አለች ማርያምን አለች.....🥹🫶🥹
የኔ አበባ 🥀 ማርያም አለች ማርያም አለች ማርያም አለች ማርያም አለች ማርያም አለች ማርያም አለች ማርያምን አለች.....🥹🫶🥹

መተውን የመሰለ ምን አለ🫶🏻 መርሳት ያልቻልኩትን ትቼው ነው ያለፍኩት....💆🏽‍♀🙂‍↔️
Sher:አርጉ

የናንተ ፍቅር
የናንተ ፍቅር የዘመኑ እኮ ነው ባሌ የምትይው አውቆ የኮበለለው ድምፁን አጠፋፍቶ አንቺን ያስጨነቀው ይሄኔ ካንዷ ጋር እየማገጠ ነው chek it

አታስቂኝ እስቲ
የኔ ንግስትማ ሰማይ ሳይፈጠር ምድር ሳይሰራ ጨረቃም ሳትኖር ፀሀይ ሳታበራ ንፋሳት ሳይነፍሱ ክረምት ሳይኖር በጋ ሀሌም አውቀው ነበር እንዳለች ከኔጋ🤌✍ Sher: አርጉ🥹🫶

አንዳንድ ጊዜ ዝምታዬን እመርጣለሁ፣ ምክንያቱም ቃላቶቼ ህመሜን መግለጽ አይችሉም። 🌙 ፈገግ እላለሁ፣ ግን በውስጤ ያለውን ጨለማ ማንም አያይም። 🥀 አንዳንድ ሰዎች ደስተኛ ነህ ይላሉ፣ ነገር ግን ልቤ የሚሸከመውን ክብደት አያውቁም። ✨ ነገር ግን አልቆምም፤ ምክንያቱም ከሁሉም ጨለማ በኋላ ብርሃን እንዳለ አምናለሁ።" 🖤🌙 ወይም ይህ አጭር እና በጣም የሚነካ ነው፦ 🥀 "ብዙ ጊዜ የማይናገረው ሰው፣ በልቡ ብዙ ታሪክ ይሸከማል።" 🖤✨ 🅙🅞🅘🅝 🅑🅐🅛🅤🅣 🅖🅤🅨🅢 300 🅘🅝🅖🅔🅑🅐

የኔ ጌታ ሆይ ....
አንተ ይቅር ባይ ነህ✨ ይቅርታንም ትወዳለህ❤️           ይቅር በለን 🤲

እኔ አንቺን ስወድሽ አንቺ ወደሽ ሌላ የማይሆን ባል ይስጥሽ አልጋ ላይ ሚሸና🙌