249
Subscribers
+124 hours
+147 days
+1730 days
Posts Archive
249
የኔ አበባ ማርያምን አለች
ማርያምን አለች🥹🫶
ማርያምን አለች🥹🫶
ማርያምን አለች🥹🫶
ማርያምን አለች🥹🫶
ማርያምን አለች🥹🫶
ማርያምን አለች🥹🫶
ማርያምን አለች🥹🫶
ማርያምን አለች🥹🫶
ማርያምን አለች🥹🫶
ማርያምን አለች🥹🫶
ማርያምን አለች🤌🫶
ማርያምን አለች🥹🫶
249
የኔ አበባ ማርያምን አለች
ማርያምን አለች🥹🫶
ማርያምን አለች🥹🫶
ማርያምን አለች🥹🫶
ማርያምን አለች🥹🫶
ማርያምን አለች🥹🫶
ማርያምን አለች🥹🫶
ማርያምን አለች🥹🫶
ማርያምን አለች🥹🫶
ማርያምን አለች🥹🫶
ማርያምን አለች🥹🫶
ማርያምን አለች🤌🫶
ማርያምን አለች🥹🫶
249
የኔ አበባ ማርያምን አለች
ማርያምን አለች
ማርያምን አለች
ማርያምን አለች
ማርያምን አለች
ማርያምን አለች
ማርያምን አለች
ማርያምን አለች
ማርያምን አለች
ማርያምን አለች
ማርያምን አለች
ማርያምን አለች
ማርያምን አለች🥹🫶
249
:
ተፋፍገን፣ ተበጣጥሰን የገነባነውን ከፍታ ከላዩ ወጥተው የኛ ነው አሉ። አለቱን ስንቦረቡር ፍንጣሪው እንዳያርፍባቸው በብዙ ርቀት ቁመው አይተውናል። የዘመን ግባቸው እውቅና ብቻ የሆነ አላዋቂዎች!
ከጀርባቸው እያስከተሉን ግንቡን ያስቆፈቁፉናል... ቀለሙን እነሱ ይቀባሉ። እጆቻችን ቆርፍደው... የእነሱ ይወዛሉ።
ስማችንን እየደለዙ በደማቁ የራሳቸውን ይከትባሉ።
የእኛን መኖር የሚያውቅ የለም... የእነሱ አዳናቂ ይግተለተላል። ፊርማቸውን ለጠየቃቸው እየተኮፈሱ ይበትናሉ።
<<የጣቶቻችን ጥፍሮች እስኪነጋነጉ መንገድ ያወጣንለትን ማሽላ: በስማቸው ሲቀባቡት: የተቀነጣጠሱት ጥፍሮቻችን መንገዳችን ላይ ፈሰው ግዛታችንን ይመሰክራሉ- ልብ ያለው እንጂ አያስታውላቸውም!>>
#ይቺን ጢኒጥ አለም መሰናበቻችን መች እንደሆነ አናውቅም... ሰው credit-ታችንን ባይሰጥ የአንዲት ዘርን ማረፊያ የሚያውቅ ጌታችን በቁጥር በማይሰፈረው ዓለም ይመነዳናል(ይከፍለናል)- ንፁህ ኒያ እስካከልንበት ድረስ!
◆━━━━━━━✎ @king_quote1 ✎━━━━━━━━◆
💞Join plus share💞
❤️📚
✎የፍቅር ጥቅሶች|
249
እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
የመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ምልጃ፣ ጥበቃና በረከት በሁላችሁ ላይ ይሁን።
መልካም የመላኩ ቅዱስ ገብርኤል በዓል! 🙏
249
በጣም እንደምትወዳቸው ንገራቸው …
ነገን ማንም አያውቅም፣ ማን እንደሚቆይ፣ማን እንደሚሄድ አናውቅም።
ዛሬ ከአጠጋባችን ያሉ ሰዎች ነገ ይኖራሉ ማለት አይቻልም።
ህይወት አጭር ናት…
እኔ እወዳቹሀለው❤️
─━━━━❤️⊱ @King_quote1 ⊰❤️━━━━━─
249
ህይወት ላንተ ምንድነች ምን ብለህ ታስባለህ ?
ጦርነት ነች እንደዛ ከሆነ ሁሌ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ነህ ሁሌ ማምለጥ ያምርሃል ትሸሸጋለህ።
መድረክ ነች ሁሌ ራስህን ለማሳየት ነው የምትፈልገው ጠንቃቃ ነህ ።
ውድድር ነች ሰላምህን ታጣለህ ሌሎችን ለመብለጥ ስታስብ አብሮህ ያለን ሰውም ታስከፋለህ የሚበቃህ አይመሥልህም ለሁሉም።
ስጦታ ነች ሁሌም ደስተኛ ነህ ያለህን ታመሠግናለህ።
አለም ትልቅ ቤተሰብ ናት በሌሎች ስኬት ትደሰታለህ ለሰውም ታስባለህ።
የትኛውን ነህ ? ላንተ ህይወት ምንድናት ?
─━━━━❤️⊱@king-quote1⊰❤️━━━━━─
