uz
Feedback
የ ልኡሉ 🤴 ጥቅስ

የ ልኡሉ 🤴 ጥቅስ

Kanalga Telegram’da o‘tish

Quote

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya16 044Toif belgilanmagan
249
Obunachilar
+124 soatlar
+147 kun
+1730 kun
Postlar arxiv
የኔ አበባ ማርያምን አለች ማርያምን አለች🥹🫶 ማርያምን አለች🥹🫶 ማርያምን አለች🥹🫶 ማርያምን አለች🥹🫶 ማርያምን አለች🥹🫶 ማርያምን አለች🥹🫶 ማርያምን አለች🥹🫶 ማርያምን አለች�
የኔ አበባ ማርያምን አለች ማርያምን አለች🥹🫶 ማርያምን አለች🥹🫶 ማርያምን አለች🥹🫶 ማርያምን አለች🥹🫶 ማርያምን አለች🥹🫶 ማርያምን አለች🥹🫶 ማርያምን አለች🥹🫶 ማርያምን አለች🥹🫶 ማርያምን አለች🥹🫶 ማርያምን አለች🥹🫶 ማርያምን አለች🤌🫶 ማርያምን አለች🥹🫶

የኔ አበባ ማርያምን አለች ማርያምን አለች🥹🫶 ማርያምን አለች🥹🫶 ማርያምን አለች🥹🫶 ማርያምን አለች🥹🫶 ማርያምን አለች🥹🫶 ማርያምን አለች🥹🫶 ማርያምን አለች🥹🫶 ማርያምን አለች🥹🫶 ማርያምን አለች🥹🫶 ማርያምን አለች🥹🫶 ማርያምን አለች🤌🫶 ማርያምን አለች🥹🫶

የኔ አበባ ማርያምን አለች ማርያምን አለች ማርያምን አለች ማርያምን አለች ማርያምን አለች ማርያምን አለች ማርያምን አለች ማርያምን አለች ማርያምን አለች ማርያምን አለች ማርያምን አለች ማርያምን አለ
የኔ አበባ ማርያምን አለች ማርያምን አለች ማርያምን አለች ማርያምን አለች ማርያምን አለች ማርያምን አለች ማርያምን አለች ማርያምን አለች ማርያምን አለች ማርያምን አለች ማርያምን አለች ማርያምን አለች ማርያምን አለች🥹🫶

እንዴት አደራቹ Gays

ኦጵላስ 🤣 mi infantino
ኦጵላስ 🤣 mi infantino

😳🙌

Gays 300 ስንገባ ያበደ Gift ይኖራል 🔥🔥

ኧረ ስጡን ስወዳቹ😍🥹🫶😞

Star ⭐⭐⭐😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ስጡኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ💔

ሁሉም የሚያምንበት ሰው የለም 🤷‍♂️ ግን አንድ ቢሰጠን ደስ ይለናል 😭 ለምን ይህን ያህል ዋጋ እንደምንሰጥው ራሳችንንም እናስብ! 🤔✨

ኧረ እስቲ አንድ Star ⭐ ስጡኝ😭

እንዴት አደራቹ FAM

: ተፋፍገን፣ ተበጣጥሰን የገነባነውን ከፍታ ከላዩ ወጥተው የኛ ነው አሉ። አለቱን ስንቦረቡር ፍንጣሪው እንዳያርፍባቸው በብዙ ርቀት ቁመው አይተውናል። የዘመን ግባቸው እውቅና ብቻ የሆነ አላዋቂዎች! ከጀርባቸው እያስከተሉን ግንቡን ያስቆፈቁፉናል... ቀለሙን እነሱ ይቀባሉ። እጆቻችን ቆርፍደው... የእነሱ ይወዛሉ። ስማችንን እየደለዙ በደማቁ የራሳቸውን ይከትባሉ። የእኛን መኖር የሚያውቅ የለም... የእነሱ አዳናቂ ይግተለተላል። ፊርማቸውን ለጠየቃቸው እየተኮፈሱ ይበትናሉ። <<የጣቶቻችን ጥፍሮች እስኪነጋነጉ መንገድ ያወጣንለትን ማሽላ: በስማቸው ሲቀባቡት: የተቀነጣጠሱት ጥፍሮቻችን መንገዳችን ላይ ፈሰው ግዛታችንን ይመሰክራሉ- ልብ ያለው እንጂ አያስታውላቸውም!>> #ይቺን ጢኒጥ አለም መሰናበቻችን መች እንደሆነ አናውቅም... ሰው credit-ታችንን ባይሰጥ የአንዲት ዘርን ማረፊያ የሚያውቅ ጌታችን በቁጥር በማይሰፈረው ዓለም ይመነዳናል(ይከፍለናል)- ንፁህ ኒያ እስካከልንበት ድረስ! ◆━━━━━━━✎ @king_quote1 ✎━━━━━━━━◆ 💞Join plus share💞 ❤️📚    ✎የፍቅር ጥቅሶች|

እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! የመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ምልጃ፣ ጥበቃና በረከት በሁላችሁ ላይ ይሁን።  መልካም የመላኩ ቅዱስ ገብርኤል በዓል! 🙏

sticker.webp0.40 KB

በጣም እንደምትወዳቸው ንገራቸው … ነገን ማንም አያውቅም፣ ማን እንደሚቆይ፣ማን እንደሚሄድ አናውቅም። ዛሬ ከአጠጋባችን ያሉ ሰዎች ነገ ይኖራሉ ማለት አይቻልም። ህይወት አጭር ናት… እኔ እወዳቹሀለው❤️ ─━━━━❤️⊱ @King_quote1 ⊰❤️━━━━━─

ህይወት ላንተ ምንድነች ምን ብለህ ታስባለህ ? ጦርነት ነች እንደዛ ከሆነ ሁሌ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ነህ ሁሌ ማምለጥ ያምርሃል ትሸሸጋለህ። መድረክ ነች ሁሌ ራስህን ለማሳየት ነው የምትፈልገው ጠንቃቃ ነህ ። ውድድር ነች ሰላምህን ታጣለህ ሌሎችን ለመብለጥ ስታስብ አብሮህ ያለን ሰውም ታስከፋለህ የሚበቃህ አይመሥልህም ለሁሉም። ስጦታ ነች ሁሌም ደስተኛ ነህ ያለህን ታመሠግናለህ። አለም ትልቅ ቤተሰብ ናት በሌሎች ስኬት ትደሰታለህ ለሰውም ታስባለህ። የትኛውን ነህ ? ላንተ ህይወት ምንድናት ? ─━━━━❤️⊱@king-quote1⊰❤️━━━━━─