fa
Feedback
የ ልኡሉ 🤴 ጥቅስ

የ ልኡሉ 🤴 ጥቅስ

رفتن به کانال در Telegram

Quote

نمایش بیشتر
أثيوبيا16 044دسته بندی مشخص نشده است
249
مشترکین
+124 ساعت
+147 روز
+1730 روز
آرشیو پست ها
ተራሮችን መውጣት የፈራ እድሜ ልኩን በጉድጓዶች ውስጥ ይኖራል
እንዴት አደራቹ 🙏
@king_quote1 @Ye_abel_tbe

እንደምትጎዳው እያወቅኝ ዘመናትን ከጎኑ አትግፋ 🙅‍♂️ ቢያንስ ህመሙን ቀንስለት ሳታረዝም 🛑 ራቀው በመጨረሻ ላንተ የሚቀርበው ምስጋና ሳይሆን ወቀሳ ነውና ⚠️

🥹🤍🖤 ኔይማር ከብራዚል ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረገውን የዓለም ዋንጫ ጉዞ ከጨረሰ በኋላ፣ ወደ ልጅነቱ ክለብ ሳንቶስ ተመልሷል። 🇧🇷 ወደ ቤቱ ተመልሶ፣ ከሳንቶስ ጋር የኮፓ ሱዳሜሪካና ፕሌይኦፍ
🥹🤍🖤  ኔይማር ከብራዚል ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረገውን የዓለም ዋንጫ ጉዞ ከጨረሰ በኋላ፣ ወደ ልጅነቱ ክለብ ሳንቶስ ተመልሷል። 🇧🇷 ወደ ቤቱ ተመልሶ፣ ከሳንቶስ ጋር የኮፓ ሱዳሜሪካና ፕሌይኦፍ ለመጫወት ዝግጁ ነው። ⚽ እግር ኳስ ከታላላቅ አርቲስቶቹ አንዱን መልሶ አግኝቷል። 🏡 ጫማ ይሰቅላል ብለው ቢጠብቁም ኔይማር ወደሚወደው እግርኳስ ተመልሷል። 👑 “ልዑሉ” ተመልሷል። @king_quote1 @Ye_abel_tbe

🥹🤍🖤  ኔይማር ከብራዚል ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረገውን የዓለም ዋንጫ ጉዞ ከጨረሰ በኋላ፣ ወደ ልጅነቱ ክለብ ሳንቶስ ተመልሷል። 🇧🇷 ወደ ቤቱ ተመልሶ፣ ከሳንቶስ ጋር የኮፓ ሱዳሜሪካና ፕሌይኦፍ ለመጫወት ዝግጁ ነው። ⚽ እግር ኳስ ከታላላቅ አርቲስቶቹ አንዱን መልሶ አግኝቷል። 🏡 ጫማ ይሰቅላል ብለው ቢጠብቁም ኔይማር ወደሚወደው እግርኳስ ተመልሷል። 👑 “ልዑሉ” ተመልሷል። @king_quote1 @Ye_abel_tbe

GOOD MORNING ❤ እስከ መቼ በ calander ቁጥጥር ውስጥ እንሆናለን 🙂 @king_quote1
GOOD MORNING ❤ እስከ መቼ በ calander ቁጥጥር ውስጥ እንሆናለን 🙂 @king_quote1

እንዴት አደራቹ 😍

እንደምንፈልጋቹ አውቃቹ አይታቹ ዝም የምትሉ ሰዎች ግን ነፍሳቹ አይማርም😐 ማን እንደሆንሽ ታውቃለሽ

እንደዚ አርግ............ ሲያምህ ቤተክርስቲያን ሂድ (እንደ ታሪክ የሚገኘው ጉዞ ውስጥ) 🌿 ሲጨንቅህ ቤተክርስቲያን ሂድ (የአእምሮ ሰላም ፍለጋ) 🙏 ስትደሰት ቤተክርስቲያን ሂድ (በደስታም እውነቱን አግኝ) ✨ በቃ ሙሉ ሂወትህ ላይ ፈጣሪን አስገባ (እንደ ሳንባ ወጣት) 🌅 @king_quote1

ከአንዳንድ ሰወች ህይወት ውስጥ መውጣት የመጨረሻ አማራጭ ይሆናል ያንን ሰው የበለጠ እንዳጠላው.. ─━━━━❤️⊱ @king_quote1 ⊰❤️━━

ትክክለኛ ጓደኛ..... 🤝❤️ ብቻየን ተወኝ በምትልበት ጊዜ እጅህን የሚይዝህ ነው 🙌✨ Sher: @king_quote1 📱

ያለፈ ነገር ያው አልፎል.....ከሱ ተማርበት እንጂ ከአቅሙ በላይ ቦታ አትስጠው።😊 ─━━━━❤️⊱ @king_quote1 ⊰❤️━━ Sher: አይረሳ

ያለፈ ነገር ያው አልፎል.....ከሱ ተማርበት እንጂ ከአቅሙ በላይ ቦታ አትስጠው።😊 @king_quote1

⠀ በእያንዳንዱ ሰው ልብ ውስጥ የሆነ ታሪክ አለ እሱ እንደሚፈልገው እንዲጨረስ የሚመኘው... ─━━━━❤️⊱ @king_quote1 ⊰❤️━━

በህይወቱ ውስጥ መኖርህን ተቀብሎ የማያከብርህን ሁሉ ከህይወትህ አስወጣ። ─━━━━❤️⊱ @king_quote1 ⊰❤️━━

ለወገን ደራሽ ወገን ነው እያያቹ አትለፉኝ ከስር በማስቀምጥላቹ.. user Group ላይ.. add አርጉልኝ...🥹🫶 @Ye_abel_tbe

ትክክለኛ ጓደኛ..... ብቻየን ተወኝ በምትልበት ጊዜ እጅህን የሚይዝህ ነው።

ባንተ ላይ እንዲደርስብህ የማትፈልገውን ነገር ሌሎችን አትጉዳበት...
እንዴት አደራቹ
@king_quite2 @king_quote1

አረ የእንግልዙን አሰልጣኝ ፈጣር ይድፋክ በሉት 😳 ሬሳ የሆነ አሰልጣኝ ነው የቀሩት ታጫዋቾች መቼ ልያቻጫውታቸው ነው🙄🤧

         አንዳንድ ሰዎች ምንአልባትም             ከምንም ይምጡ ከየትም             ህመማችንን ባይፈውሱ              ስቃያችንን ቢያስረሱ.