en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል

የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል

Open in Telegram

በዚህ ቻናል በደገር ከተማና አጎራባች ቀበሌወች ያለውን የሱና እንቅስቃሴ፣ቂርዐት፣ሙሀዶራ እና ኮርስ የምናስተላልፍበት ቻናል ነው

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
415
Subscribers
+124 hours
+127 days
+8830 days
Posts Archive
የጁሙዓ ሱናወች  ... 🌜ገላን መታጠብ .. .🌹ሲዋክ .............                   ..  . 🌱ጥሩ ልብሶች መልበስ ...                     🍂ሺቱ መቀባት ለወንድ ...                     ... .🎋ወደ መስጂድ በጧት መሄድ                   . 🥀በነብዩ ላይ ሶላት ማብዛት ... . 🌾ሱረቱል ከህፍን መቅራት ........ 🌿ዱአ ተቀባይነት ያላት የሆነችዋን ሰአት መጠባበቅ ... 🇸🇦የቴሌግራም ቻናል https://t.me/KedmiyaLetewhid9

🔗አዲስ የኪታብ ደርስ ክፍል ❸   من وصايا السلف للشباب ሚን ወሷያ ሰለፊ ሊሸባብ የሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር የደርሱ አቅራቢ 🎙በኡስታዝ አቡ ዑሠይሚን ዒዘዲን ኢብኑ ሻፊ የኪታቡ ሶፍት ኮፒ ለማገኘት ፦ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah/6055 ደርሱ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት   من وصايا السلف للشباب 🌹ተ   🌹       ጀ 🌹              መ   🌹                       ረ      በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን ኢብኑ ሻፊ          ሐፊዘሁላሁ ተዓላ ገባ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah?videochat=9a53a0f353b2d67769

አድስ አስደሳች ዜና ለደገር ና አከባቢዋ ማህበረስ በሙሉ ሳምንታዊ የጁሙዐ የዳዕዋ ፕሮግራማችን አሁን ደግሞ በደገር ሊላሺ መስጅደል ነጃሺ ተጋበዥ መሻይኾቻችን🎙 🎙🥇ሸይኽ ዑስማን 🎙🥈ሸይኽ ካሺ
አድስ አስደሳች ዜና ለደገር ና አከባቢዋ ማህበረስ በሙሉ
ሳምንታዊ  የጁሙዐ የዳዕዋ ፕሮግራማችን አሁን ደግሞ በደገር ሊላሺ መስጅደል ነጃሺ ተጋበዥ መሻይኾቻችን🎙 🎙🥇ሸይኽ ዑስማን          🎙🥈ሸይኽ ካሺፍ 🎙🥉ሸይኽ ሰዒድ 🎙4⃣ ኡስታዝ አረቡ ሰዒድ 🎙5⃣ ወንድም ጀማል ሙኸድን 📺 ቲክቶክ ይቅር ጁሙዐን አብረን እናምሺ ሀቢቢ ⚠️ማሳሰቢያ መቅረት ቀርቶ ማርፈድ የተከለከለ ነዉ 🚫 ⌚️ ሰአት ከመغሪብ ሶላት ቡሀላ እምንጀምር ይሆናል  🎤 በአካል መገኝት ለማትችሉ 📲 🟢 በላይቪ📣⤵️                                 ⬇️⬇️⬇️⬇️                               https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea

አድስ አስደሳች ዜና ለደገር ና አከባቢዋ ማህበረስ በሙሉ ሳምንታዊ የጁሙዐ የዳዕዋ ፕሮግራማችን አሁን ደግሞ በደገር ሊላሺ መስጅደል ነጃሺ ተጋበዥ መሻይኾቻችን🎙 🎙🥇ሸይኽ ዑስማን 🎙🥈ሸይኽ ካሺ
አድስ አስደሳች ዜና ለደገር ና አከባቢዋ ማህበረስ በሙሉ
ሳምንታዊ  የጁሙዐ የዳዕዋ ፕሮግራማችን አሁን ደግሞ በደገር ሊላሺ መስጅደል ነጃሺ ተጋበዥ መሻይኾቻችን🎙 🎙🥇ሸይኽ ዑስማን          🎙🥈ሸይኽ ካሺፍ 🎙🥉ሸይኽ ሰዒድ 🎙4⃣ ኡስታዝ አረቡ ሰዒድ 🎙5⃣ ወንድም ጀማል ሙኸድን 📺 ቲክቶክ ይቅር ጁሙዐን አብረን እናምሺ ሀቢቢ ⚠️ማሳሰቢያ መቅረት ቀርቶ ማርፈድ የተከለከለ ነዉ 🚫 ⌚️ ሰአት ከመغሪብ ሶላት ቡሀላ እምንጀምር ይሆናል  🎤 በአካል መገኝት ለማትችሉ 📲 🟢 በላይቪ📣⤵️                                 ⬇️⬇️⬇️⬇️                               https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea

Repost from N/a
የተወደዳችሁ የቻናላችን ተከታዮች! ዲናዊ እውቀትዎን እያዳበሩ #የሚሸለሙበት ልዩ የሳምንታዊ የጥያቄ እና መልስ ውድድር አዘጋጅተንልዎታል። #ተቀላቀሉ #ተወዳደሩ #ተሸለሙ 🎁 👇👇👇👇

📮የሰለፎችን መዝሀብ ካላወቅክ አንተ ሰለፍያ አይደለህም ስም ብቻ አይደለም በሰለፎች መዝሀብ ላይ መሆን ከፈለክ መዝሀባቸውን ተማር ⁉️ ✅👉አልሸይኽ ሳልህ አልፈውዛን ❬ሀፊዘሁላህ❭ እንዲህ ይላሉ قال تعالى:- السابقون الأولون من المهاجرين والأنصار والذين اتبعوهم بإحسان ✅አላህ ሱበሀነሁ ወተአላ እንዲህ ይላል ⭕️👉የመጀመሪያዎቹ ቀዳሚዎች የሆኑት ሙሀጅሮች እና አንሷሮቹ እንዲሁም እነሱን በመልካሙ የተከተሉት በማለት ነው ያወደሳቸው🍀 💢👉በመልካሙ ሲባል በጥሩ በጥራት የተከተሏቸው ለማለት ነው ስለዚህ ሰለፍያ መሆን እኔ ሰለፍያ ነኝ እኔ በሰለፎች መዝሀብ ላይ ነኝ በማለት በንግግር ብቻ አይደለም‼️ 👉❌በስም ብቻ ሰለፍያ አይሆንም እንዴት መዝሀባቸውን ሳታቅ ሳትማር እኔ ሰለፍያ ትላለህ 👉❌አንዳድ ሰዎች የሰለፍያ መዝሀብ ምንድነው ብለህ ብትጠይቀው ወላሂ አላቅም ነገር ግን እኔ ሰለፍያ ነኝ ይልሀል እንዲህ ከሆነ አንተ ሰለፍያ አይደለህም እንለዋለን⁉️ 💢👉የሰለፎችን መዝሀብ አታውቅም እና ሰለፍያ አይደለህም እንዴት ነው መዝሀባቸውን የማታውቅ ሁነህ ከሰለፎች ጋር እንደሆንክ የምትቆጥረው 👉✅እነዚያ በመልካሙ የተከተሏቸው ነውኮ ያለው አላህ ሱበሀነሁ ወተአላ ስለዚህ በሰለፎች መዝሀብ ላይ መሆን ከፈለክ የሰለፎችን መዝሀብ ተማር አንብብ እወቅ እነሱ በሄዱበት ሂድ መዝሀባቸውን አጥብቀህ ያዝ⁉️ እና አሁን ምን ማድረግ አለብኝ ካላችሁ ኑኑኑ ተማሩ
📚የሚቀራውስ ኪታብ ካላችሁ
ሚን ወሷያ ሰለፊ ሊሸባብ የሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር
⏰ደርሱ የሚሰጥበት ሰአት ከምሽቱ
3:30 ይጠብቁን ኑ ተማሩ ወጣቶች ሁሉ አይለፋችሁ ኑ ከሁሉም በፊት ጎበስ ብላችሁ ተማሩ ኑ ሰለፍያን ኑ ተማሩ በየት ልከታታል ካላችሁ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah

🔗አዲስ የኪታብ ደርስ ክፍል 02   من وصايا السلف للشباب ሚን ወሷያ ሰለፊ ሊሸባብ የሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር የደርሱ አቅራቢ 🎙በኡስታዝ አቡ ዑሠይሚን ዒዘዲን ኢብኑ ሻፊ የኪታቡ ሶፍት ኮፒ ለማገኘት ፦ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah/6055 ደርሱ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት   من وصايا السلف للشباب ተ          ጀ               መ                          ረ      በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን ኢብኑ ሻፊ          ሐፊዘሁላሁ ተዓላ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah?videochat=0fc5c4e4361a7e640e

ነገ ሐሙስ ነው! የቻለ ይፁም! ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ!

Repost from N/a
ቁርአን መቅራት ካልቻላችሁ ማዳመጡም አጅር አለው መቅራት የምትችሉት ደግሞ ለተደቡር እና ሙራጀኣ ለማድረግ ይሆናችኋል። ለቀልቦ ስንቅ ቁርዓን 👇

የመስጂድ ውስጥ ልመና ~ ኢብኑ ተይሚያ - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦ ﺃﺻﻞ اﻟﺴﺆاﻝ ﻣﺤﺮﻡ ﻓﻲ اﻟﻤﺴﺠﺪ ﻭﺧﺎﺭﺝ اﻟﻤﺴﺠﺪ ﺇﻻ ﻟﻀﺮﻭﺭﺓ ، ﻓﺈﻥ ﻛﺎﻧﺖ ﺿﺮﻭﺭﺓ ﻭﺳﺄﻝ ﻓﻲ اﻟﻤﺴﺠﺪ ﻭﻟﻢ ﻳﺆﺫ ﺃﺣﺪاً ﻛﺘﺨﻄﻴﻪ ﺭﻗﺎﺏ اﻟﻨﺎﺱ ، ﻭﻟﻢ ﻳﻜﺬﺏ ﻓﻴﻤﺎ ﻳﺮﻭﻳﻪ ﻭﻳﺬﻛﺮ ﻣﻦ ﺣﺎﻟﻪ ﻭﻟﻢ ﻳﺠﻬﺮ ﺟﻬﺮاً ﻳﻀﺮ اﻟﻨﺎﺱ ﻣﺜﻞ ﺃﻥ ﻳﺴﺄﻝ ﻭاﻟﺨﻄﻴﺐ ﻳﺨﻄﺐ ، ﺃﻭ ﻭﻫﻢ ﻳﺴﻤﻌﻮﻥ ﻋﻠﻤﺎً ﻳﺸﻐﻠﻬﻢ ﺑﻪ ﻭﻧﺤﻮ ﺫﻟﻚ ﺟﺎﺯ "ልመና በመሰረቱ በመስጂድም ውስጥ ይሁን ከመስጂድ ውጭ ለአስገዳጅ ሁኔታ ካልሆነ በስተቀር አይፈቀድም። አስገዳጅ ሁኔታ ኖሮ መስጂድ ውስጥ ቢለምን - ማንንም ካላስቸገረ - የሰዎችን ጫንቃዎች መረማመድን ይመስል፣ - በሚያወራው ላይ ካልዋሸ ፣ ማለትም ያለበትን ሁኔታ ብቻ ከጠቀሰ፣ - ሰዎችን በሚጎዳ ጩኸት ካልጮኸ - ለምሳሌ ኸጢቡ ኹጥባ ላይ እያለ መለመንን ይመስል፣ ወይም ዒልም እያደመጡ ካልረበሻቸው ፣ ወዘተ (መለመን) ይቻላል።" [ጊዛኡል አልባብ፣ አሰፋሪኒይ፡ 2/267] በድጋሚ የተለጠፈ = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

⚠️ አስተውሉ❗️ ጂብሪል ዐለይህ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት?

متى يمدح ويذم العفو عن الجاني.mp32.47 MB

متى يمدح ويذم العفو عن الجاني.mp32.47 MB

متى يمدح ويذم العفو عن الجاني.mp32.47 MB

ሰይፉ ጨንገሬ እና አውሊያ እና ቋግሜ 🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁሏህ 🇸🇦የቴሌግራም ቻናል https://t.me/KedmiyaLetewhid9

🔔ሙራጀአ የቀሩትን ቂርአት ሙጧለዓ (ሙራጀዓ) ማድረግ ያለው ትሩፋትና እና አንገብጋቢነት
አንድአንድ ሰው ያወቀ እመሰለው ቀርቸዋለሁ እያሉ ከሙረጀአ ይዘረጋሉ
🎙በኡስታዝ በህረድን ከማል ሃፊዘሁላህ የቴሌግራም ቻናል https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah