የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል
الذهاب إلى القناة على Telegram
በዚህ ቻናል በደገር ከተማና አጎራባች ቀበሌወች ያለውን የሱና እንቅስቃሴ፣ቂርዐት፣ሙሀዶራ እና ኮርስ የምናስተላልፍበት ቻናል ነው
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
414
المشتركون
+124 ساعات
+127 أيام
+8830 أيام
أرشيف المشاركات
አድስ አስደሳች ዜና ለደገር ና አከባቢዋ ማህበረስ በሙሉሳምንታዊ የጁሙዐ የዳዕዋ ፕሮግራማችን አሁን ደግሞ በደገር ሊላሺ መስጅደል ነጃሺ ተጋበዥ መሻይኾቻችን🎙 🎙🥇ሸይኽ ዑስማን 🎙🥈ሸይኽ ካሺፍ 🎙🥉ሸይኽ ሰዒድ 🎙4⃣ ኡስታዝ አረቡ ሰዒድ 🎙5⃣ ወንድም ጀማል ሙኸድን 📺 ቲክቶክ ይቅር ጁሙዐን አብረን እናምሺ ሀቢቢ ⚠️ማሳሰቢያ መቅረት ቀርቶ ማርፈድ የተከለከለ ነዉ 🚫 ⌚️ ሰአት ከመغሪብ ሶላት ቡሀላ እምንጀምር ይሆናል 🎤 በአካል መገኝት ለማትችሉ 📲 🟢 በላይቪ📣⤵️ ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea
Repost from N/a
የተወደዳችሁ የቻናላችን ተከታዮች! ዲናዊ እውቀትዎን እያዳበሩ #የሚሸለሙበት ልዩ የሳምንታዊ የጥያቄ እና መልስ ውድድር አዘጋጅተንልዎታል።
#ተቀላቀሉ #ተወዳደሩ #ተሸለሙ 🎁
👇👇👇👇
📮የሰለፎችን መዝሀብ ካላወቅክ አንተ ሰለፍያ አይደለህም ስም ብቻ አይደለም በሰለፎች መዝሀብ ላይ መሆን ከፈለክ መዝሀባቸውን ተማር ⁉️
✅👉አልሸይኽ ሳልህ አልፈውዛን ❬ሀፊዘሁላህ❭ እንዲህ ይላሉ
قال تعالى:- السابقون الأولون من المهاجرين والأنصار والذين اتبعوهم بإحسان
✅አላህ ሱበሀነሁ ወተአላ እንዲህ ይላል
⭕️👉የመጀመሪያዎቹ ቀዳሚዎች የሆኑት ሙሀጅሮች እና አንሷሮቹ እንዲሁም እነሱን በመልካሙ የተከተሉት በማለት ነው ያወደሳቸው🍀
💢👉በመልካሙ ሲባል በጥሩ በጥራት የተከተሏቸው ለማለት ነው ስለዚህ ሰለፍያ መሆን እኔ ሰለፍያ ነኝ እኔ በሰለፎች መዝሀብ ላይ ነኝ በማለት በንግግር ብቻ አይደለም‼️
👉❌በስም ብቻ ሰለፍያ አይሆንም እንዴት
መዝሀባቸውን ሳታቅ ሳትማር እኔ ሰለፍያ ትላለህ
👉❌አንዳድ ሰዎች የሰለፍያ መዝሀብ ምንድነው ብለህ ብትጠይቀው ወላሂ አላቅም ነገር ግን እኔ ሰለፍያ ነኝ ይልሀል እንዲህ ከሆነ አንተ ሰለፍያ አይደለህም እንለዋለን⁉️
💢👉የሰለፎችን መዝሀብ አታውቅም እና ሰለፍያ አይደለህም እንዴት ነው መዝሀባቸውን የማታውቅ ሁነህ ከሰለፎች ጋር እንደሆንክ የምትቆጥረው
👉✅እነዚያ በመልካሙ የተከተሏቸው ነውኮ ያለው አላህ ሱበሀነሁ ወተአላ ስለዚህ በሰለፎች መዝሀብ ላይ መሆን ከፈለክ የሰለፎችን መዝሀብ ተማር አንብብ እወቅ እነሱ በሄዱበት ሂድ መዝሀባቸውን አጥብቀህ ያዝ⁉️
እና አሁን ምን ማድረግ አለብኝ ካላችሁ
ኑኑኑ ተማሩ
📚የሚቀራውስ ኪታብ ካላችሁሚን ወሷያ ሰለፊ ሊሸባብ የሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር
⏰ደርሱ የሚሰጥበት ሰአት ከምሽቱ3:30 ይጠብቁን ኑ ተማሩ ወጣቶች ሁሉ አይለፋችሁ ኑ ከሁሉም በፊት ጎበስ ብላችሁ ተማሩ ኑ ሰለፍያን ኑ ተማሩ በየት ልከታታል ካላችሁ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
Repost from N/a
🍁ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎችን
ለማግኘት አበባውን🌹 ተጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇
🌺🌺
🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺 👈
☘🌺🌺☘
☘☘ 👈
🎋 🍃
🎋 🍃🍃
🎋 🍃🍃🍃 👈
🎋
👆👆👆👆👆👆
ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎችን
ለማግኘት አበባውን ተጫኑ
Add your channel 👉 @selluhi
🔗አዲስ የኪታብ ደርስ ክፍል 02
من وصايا السلف للشباب
ሚን ወሷያ ሰለፊ ሊሸባብ
የሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር
የደርሱ አቅራቢ
🎙በኡስታዝ አቡ ዑሠይሚን ዒዘዲን ኢብኑ ሻፊ
የኪታቡ ሶፍት ኮፒ ለማገኘት ፦
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah/6055
ደርሱ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
من وصايا السلف للشباب
ተ
ጀ
መ
ረ
በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን ኢብኑ ሻፊ
ሐፊዘሁላሁ ተዓላ
ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah?videochat=0fc5c4e4361a7e640e
Repost from N/a
ቁርአን መቅራት ካልቻላችሁ
ማዳመጡም አጅር አለው
መቅራት የምትችሉት ደግሞ
ለተደቡር እና ሙራጀኣ ለማድረግ ይሆናችኋል።
ለቀልቦ ስንቅ ቁርዓን 👇
የመስጂድ ውስጥ ልመና
~
ኢብኑ ተይሚያ - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦
ﺃﺻﻞ اﻟﺴﺆاﻝ ﻣﺤﺮﻡ ﻓﻲ اﻟﻤﺴﺠﺪ ﻭﺧﺎﺭﺝ اﻟﻤﺴﺠﺪ ﺇﻻ ﻟﻀﺮﻭﺭﺓ ، ﻓﺈﻥ ﻛﺎﻧﺖ ﺿﺮﻭﺭﺓ ﻭﺳﺄﻝ ﻓﻲ اﻟﻤﺴﺠﺪ ﻭﻟﻢ ﻳﺆﺫ ﺃﺣﺪاً ﻛﺘﺨﻄﻴﻪ ﺭﻗﺎﺏ اﻟﻨﺎﺱ ، ﻭﻟﻢ ﻳﻜﺬﺏ ﻓﻴﻤﺎ ﻳﺮﻭﻳﻪ ﻭﻳﺬﻛﺮ ﻣﻦ ﺣﺎﻟﻪ ﻭﻟﻢ ﻳﺠﻬﺮ ﺟﻬﺮاً ﻳﻀﺮ اﻟﻨﺎﺱ ﻣﺜﻞ ﺃﻥ ﻳﺴﺄﻝ ﻭاﻟﺨﻄﻴﺐ ﻳﺨﻄﺐ ، ﺃﻭ ﻭﻫﻢ ﻳﺴﻤﻌﻮﻥ ﻋﻠﻤﺎً ﻳﺸﻐﻠﻬﻢ ﺑﻪ ﻭﻧﺤﻮ ﺫﻟﻚ ﺟﺎﺯ
"ልመና በመሰረቱ በመስጂድም ውስጥ ይሁን ከመስጂድ ውጭ ለአስገዳጅ ሁኔታ ካልሆነ በስተቀር አይፈቀድም። አስገዳጅ ሁኔታ ኖሮ መስጂድ ውስጥ ቢለምን
- ማንንም ካላስቸገረ - የሰዎችን ጫንቃዎች መረማመድን ይመስል፣
- በሚያወራው ላይ ካልዋሸ ፣ ማለትም ያለበትን ሁኔታ ብቻ ከጠቀሰ፣
- ሰዎችን በሚጎዳ ጩኸት ካልጮኸ - ለምሳሌ ኸጢቡ ኹጥባ ላይ እያለ መለመንን ይመስል፣ ወይም ዒልም እያደመጡ ካልረበሻቸው ፣ ወዘተ
(መለመን) ይቻላል።"
[ጊዛኡል አልባብ፣ አሰፋሪኒይ፡ 2/267]
በድጋሚ የተለጠፈ
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
ሰይፉ ጨንገሬ እና አውሊያ እና ቋግሜ
🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁሏህ
🇸🇦የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/KedmiyaLetewhid9
🔔ሙራጀአ
የቀሩትን ቂርአት ሙጧለዓ (ሙራጀዓ) ማድረግ ያለው ትሩፋትና እና አንገብጋቢነት
አንድአንድ ሰው ያወቀ እመሰለው ቀርቸዋለሁ እያሉ ከሙረጀአ ይዘረጋሉ🎙በኡስታዝ በህረድን ከማል ሃፊዘሁላህ የቴሌግራም ቻናል https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
Repost from N/a
👉ኑ በነፃ 💯 ቻነል እናሳድጋለን
ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥
ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🏃♂➡️
🧩 ቻናላቹ👇
🎯Above 1k+ subscribers✅
ከ1ሺ በላይ ተከታዮች ሊኖረው ይገባል
👉 ከ1 ሺ በታች ያላቹ በስምምነት 🤝
🌀 ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ
... ........ 👇👇........... ......
@selluhi
👉Logo እንሰራለን
👉video edit እናደርጋለን
👉ለሽያጭ የቀረቡ ኢስላማዊ
ቻናሎችም አሉ እንዲሁም እንገዛለን
🔗አዲስ የኪታብ ደርስ ክፍል 01
من وصايا السلف للشباب
ሚን ወሷያ ሰለፊ ሊሸባብ
የሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር
የደርሱ አቅራቢ
🎙በኡስታዝ አቡ ዑሠይሚን ዒዘዲን ኢብኑ ሻፊ
የኪታቡ ሶፍት ኮፒ ለማገኘት ፦
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah/6055
ደርሱ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
Repost from N/a
🍁ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎችን
ለማግኘት አበባውን🌹 ተጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇
🌺🌺
🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺 👈
☘🌺🌺☘
☘☘ 👈
🎋 🍃
🎋 🍃🍃
🎋 🍃🍃🍃 👈
🎋
👆👆👆👆👆👆
ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎችን
ለማግኘት አበባውን ተጫኑ
Add your channel 👉 @selluhi
