የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል
Open in Telegram
በዚህ ቻናል በደገር ከተማና አጎራባች ቀበሌወች ያለውን የሱና እንቅስቃሴ፣ቂርዐት፣ሙሀዶራ እና ኮርስ የምናስተላልፍበት ቻናል ነው
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
414
Subscribers
+124 hours
+127 days
+8830 days
Posts Archive
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
⏰3:30 አይቀርም ሁላችሁም ይሂን መልክት ያየ ሁሉ ኑ ተማሩ
ና ተማር ነይ ተማሪ
አይነገ እማራለሁ ቀስ ብየ የትኛው ነገ❓ ለዚህችው ዱንያ ድንገት ለምትወስደን ወይስ ለነገ ላኼራ ቤታችን❓ 👉ላኼራ ቤታችን ነው እንጂ ወንድሜ /እህቴ 👉ወጣትነት ሀይል ነው። 👉ወጣትነት እምቅ ሀብት ነው። 👉ወጣትነት የጀግንነት የሩጫ ጊዜ ነው። የዛሬ ጥረትህ ለነገ ማንነትህ ወሳኝ ሚና አለው። ታገል ፣ስራ፣ ጣር፣ ልፋ፣ መቼ ❓ ዛሬ ✅ወጣትነትክ በእርጅና ከመቀየሩ በፊት ። አይኖችህ ከመድከማቸው በፊት መልካም መልካሙን ተመልከትባቸው ፣ ጆሮዎችክ እ እ እ እያሉ መስማት ተስኗቸው ከመድከማቸው በፊት ቁርኣን ፣ሀዲስ ፣መልካም መልካሙን ስማባቸው። እናማ ኑ እስኪ ተማሩ አሁንም 📚ሚን ወሷያ ሰለፊ ሊሸባብ የሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር ቂረአቱ እንደቀጠለ ነው ዛሬም ክፍል 4 ይቀጥላል ⏰ በሰአታችን እንገኝ 3:30 ደርሱ የሚተላለፍበት ግሩፕ 👇 https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
Repost from N/a
🍁ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎችን
ለማግኘት አበባውን🌹 ተጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇
🌺🌺
🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺 👈
☘🌺🌺☘
☘☘ 👈
🎋 🍃
🎋 🍃🍃
🎋 🍃🍃🍃 👈
🎋
👆👆👆👆👆👆
ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎችን
ለማግኘት አበባውን ተጫኑ
Add your channel 👉 @selluhi
⚠️መስቀል በአል ና ሙስሊም አይገናኙም
መጀመሪያ ፈጣሪ አለምን የፈጠረ ሁሉን ነገር ማድረግ የሚችል የሁሉ ባለቤት ከሰው የማይከጅል ነገር ግን እነሱ (ፍጡራን) በሙሉ ወደሱ የሚከጅሉ ታላቅ ሆኖ እያለ ከክብሩ ጋር የማይሄድ ህፃን የማያስበውን ተወለደ, ተሰቀለ, ተገረፈ, የባልደረቦቹን አግር አጠበ,,,,,, ብሎ መናገር ይሄ የጤነኛ አስተሳሰብ አይደለም ።
አላህ ሁሉን ማድረግ የሚችል ነው
📌وهو على كل شئ قدير
" እሱ በማንኛውም ነገር ቻይ ነው።"
⭕️ምንም ነገር አይሳነውም ማዳን መፍጠር መግደል መቀስቀስ ሁሉ በእጁ ነው ሁን ይለዋል ይሆናል። እንዲህ ይላል:
📌"إذاقضى أمرا فإنما يقول له كن فيكون "
አንዳችን በሻ ጊዜ ሁን ይለዋል ወዲያውኑም ይኾናል።
⭕️ ለማዳን እንግዲህ መሰቀል አያስፈልገውም ነቁ።
ኢሳ (እየሱስ) እንዳልተሰቀለ በቁርአን አላህ እንዲህ ሲል ይናገራል
📌"وبكفرهم على مريم بهتانا عظما وقولهيم إنا قتلنا المسيح عيسى ابن مريم رسول الله وما قتلوه وما صلبوه ولكن شبه لهم وإن الذين اختلفوا فيه لفي شك منه مالهم به من علم إلا اتباع الظن وماقتلوه يقينا بل رفعه الله إليه وكان الله عزيز حكيما "
እኛ የአላህን መልክተኛ የመርየም ልጅ አልመሲህ ኢሳን ገደልን በማለታቸው (ረገምናቸው ) አልገደሉትም አልሰቀሉትምም ግን ለእነሱ (የተገደለው ሰው በኢሳ) ተመሰለ እነዚያም በእርሱ ነገር የተለያዪት ከእርሱ (መገደል) በመጠራጠር ውስጥ ናቸው ።ጥርጣሬን ከመከተል በስተቀር በእርሱ ነገር ምንም ዕውቀት የላቸውም። በእርግጥም አልገደሉትም።
🚫በጣም ገርሞ የሚገርመው ነገር ግን ሙስሊሞች ይሄን እየሰሱ ተሰቀል እያሉ የሚያምኑበትን ቀን ነው መስቀል እያል የሚያከብሩት
🚫ኧረ ሙስሊሞች ንቁ ተውው ዛሬም ድረሰ አለ መስቀል እየተባ የሚያከብር ሙስሊም ተው ውጡ ከዚህ አላህን ፍሩ
እደት ክርስቲያኖች ጌታ ተሰቀለ እያሉ የሚከበርውን በአል አንድ ሙስሊም ነኝ የሚል ሰው ያከብራል ኢላሂ‼️
🇸🇦የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/KedmiyaLetewhid9
ስለ ዳዕዋ ሀላፍትና
በወጣትነት ዘመን
🎙በአቡ ሁዘይፋ ሰዒድ አል ከላልይ
የከለላ ሙስሊም ወጣቶች ጀመአ ግሩፕ ላይ የተደረገ ዳእዋhttps://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
🌹🌹🌹🌹ታላቅ ዳዕዋ ፕሮግራም ተጀምሯል🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ፕ
ሮ
ግ
ራ
ሙ
ተ ጀ ም ሯ ል
🎙 በኡስታዝ አቡ ሁዘይፋ አል ከላልይ
የዳእዋ ፕሮግራማችን ደርሷል
ገባ ገባ ገባ በሉ ፍጠኑ
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah?videochat=89ffe76a4344b4ce08
የዳእዋ ፕሮግራማችን ደርሷል
ገባ ገባ ገባ በሉ ፍጠኑ
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah?videochat=1cf23c133885cf8550
ታላቅ የዳእዋ ፕሮግራም
ዛሬ ጁመአ ምሽት 4 :00ላይተጋባዥ እንግዶች 🥇 ኡስታዝ አቡ ሁዘይፋ አልከላልይ 🥈 ኡስታዝ አቡ ሹራ ፕሮግራም መሪ 🥉ኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን ኢብኑ ሻፊ ⏰ምሽት 4:00 ላይ ይጠቡቁን
ሸር አድ ይደረግየሚተላለፍበት የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
የጁሙዐህ ኹጥባ ርዕስ፦ በከሀድዎች የመመሳሰል አደጋ
🏙በደሴ ጂብሪል ጎራ መስጂድ
🎙አቡ ዑሠይሚን ዒዙዲን
የቴሌግራም ቻናል፦
¤t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi
" السلام عليكم ورحمة الله وبركاته "
ያጀማዐ እንደት ናችሁ ያዉ እንደሚታወቀዉ ሳምንታዊ የጁሙዐ የዳዕዋ ፕሮግራማችን እየደረሰ ስለሆነ በአላህ ፍቃድ ኔትወርክ ከሰራ ቀጥታ ስርጭት ይኖረናል ማለት ነው ስለዚህ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሳትርቁ መጠበቅ ነዉ !!
ደገር ❌
የሺርክ❌
ሀገር❌
ደገር✅
የተዉሂድ✅
ሀገር✅
" السلام عليكم ورحمة الله وبركاته "
ያጀማዐ እንደት ናችሁ ያዉ እንደሚታወቀዉ ሳምንታዊ የጁሙዐ የዳዕዋ ፕሮግራማችን እየደረሰ ስለሆነ በአላህ ፍቃድ ኔትወርክ ከሰራ ቀጥታ ስርጭት ይኖረናል ማለት ነው ስለዚህ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሳትርቁ መጠበቅ ነዉ !!
ደገር ❌
የሺርክ❌
ሀገር❌
ደገር✅
የተዉሂድ✅
ሀገር✅
" السلام عليكم ورحمة الله وبركاته "
ያጀማዐ እንደት ናችሁ ያዉ እንደሚታወቀዉ ሳምንታዊ የጁሙዐ የዳዕዋ ፕሮግራማችን እየደረሰ ስለሆነ በአላህ ፍቃድ ኔትወርክ ከሰራ ቀጥታ ስርጭት ይኖረናል ማለት ነው ስለዚህ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሳትርቁ መጠበቅ ነዉ !!
ደገር ❌
የሺርክ❌
ሀገር❌
ደገር✅
የተዉሂድ✅
ሀገር✅
የጁሙዓ ሱናወች ...
🌜ገላን መታጠብ ..
.🌹ሲዋክ .............
.. .
🌱ጥሩ ልብሶች መልበስ ...
🍂ሺቱ መቀባት ለወንድ ...
...
.🎋ወደ መስጂድ በጧት መሄድ
.
🥀በነብዩ ላይ ሶላት ማብዛት ...
.
🌾ሱረቱል ከህፍን መቅራት ........
🌿ዱአ ተቀባይነት ያላት የሆነችዋን ሰአት መጠባበቅ ...
🇸🇦የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/KedmiyaLetewhid9
🔗አዲስ የኪታብ ደርስ ክፍል ❸
من وصايا السلف للشباب
ሚን ወሷያ ሰለፊ ሊሸባብ
የሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር
የደርሱ አቅራቢ
🎙በኡስታዝ አቡ ዑሠይሚን ዒዘዲን ኢብኑ ሻፊ
የኪታቡ ሶፍት ኮፒ ለማገኘት ፦
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah/6055
ደርሱ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
