uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል

የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል

Kanalga Telegram’da o‘tish

በዚህ ቻናል በደገር ከተማና አጎራባች ቀበሌወች ያለውን የሱና እንቅስቃሴ፣ቂርዐት፣ሙሀዶራ እና ኮርስ የምናስተላልፍበት ቻናል ነው

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
414
Obunachilar
-224 soatlar
+127 kun
+9630 kun
Postlar arxiv
⚠️መስቀል በአል ና ሙስሊም አይገናኙም መጀመሪያ ፈጣሪ አለምን የፈጠረ ሁሉን ነገር ማድረግ የሚችል የሁሉ ባለቤት ከሰው የማይከጅል ነገር ግን እነሱ (ፍጡራን) በሙሉ ወደሱ የሚከጅሉ ታላቅ ሆኖ እያለ ከክብሩ ጋር የማይሄድ ህፃን የማያስበውን ተወለደ, ተሰቀለ, ተገረፈ, የባልደረቦቹን አግር አጠበ,,,,,, ብሎ መናገር ይሄ የጤነኛ አስተሳሰብ አይደለም ። አላህ ሁሉን ማድረግ የሚችል ነው 📌وهو على كل شئ قدير " እሱ በማንኛውም ነገር ቻይ ነው።" ⭕️ምንም ነገር አይሳነውም ማዳን መፍጠር መግደል መቀስቀስ ሁሉ በእጁ ነው ሁን ይለዋል ይሆናል። እንዲህ ይላል: 📌"إذاقضى أمرا فإنما يقول له كن فيكون " አንዳችን በሻ ጊዜ ሁን ይለዋል ወዲያውኑም ይኾናል። ⭕️ ለማዳን እንግዲህ መሰቀል አያስፈልገውም ነቁ። ኢሳ (እየሱስ) እንዳልተሰቀለ በቁርአን አላህ እንዲህ ሲል ይናገራል 📌"وبكفرهم على مريم بهتانا عظما وقولهيم إنا قتلنا المسيح عيسى ابن مريم رسول الله وما قتلوه وما صلبوه ولكن شبه لهم وإن الذين اختلفوا فيه لفي شك منه مالهم به من علم إلا اتباع الظن وماقتلوه يقينا بل رفعه الله إليه وكان الله عزيز حكيما " እኛ የአላህን መልክተኛ የመርየም ልጅ አልመሲህ ኢሳን ገደልን በማለታቸው (ረገምናቸው ) አልገደሉትም አልሰቀሉትምም ግን ለእነሱ (የተገደለው ሰው በኢሳ) ተመሰለ እነዚያም በእርሱ ነገር የተለያዪት ከእርሱ (መገደል) በመጠራጠር ውስጥ ናቸው ።ጥርጣሬን ከመከተል በስተቀር በእርሱ ነገር ምንም ዕውቀት የላቸውም። በእርግጥም አልገደሉትም። 🚫በጣም ገርሞ የሚገርመው ነገር ግን ሙስሊሞች ይሄን እየሰሱ ተሰቀል እያሉ የሚያምኑበትን ቀን ነው መስቀል እያል የሚያከብሩት 🚫ኧረ ሙስሊሞች ንቁ ተውው ዛሬም ድረሰ አለ መስቀል እየተባ የሚያከብር ሙስሊም ተው ውጡ ከዚህ አላህን ፍሩ እደት ክርስቲያኖች ጌታ ተሰቀለ እያሉ የሚከበርውን በአል አንድ ሙስሊም ነኝ የሚል ሰው ያከብራል ኢላሂ‼️ 🇸🇦የቴሌግራም ቻናል https://t.me/KedmiyaLetewhid9

ስለ ዳዕዋ ሀላፍትና በወጣትነት ዘመን 🎙በአቡ ሁዘይፋ ሰዒድ አል ከላልይ
የከለላ ሙስሊም ወጣቶች ጀመአ ግሩፕ ላይ የተደረገ ዳእዋ
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah

ያ አላህ ስለ ዳዕዋ ሀላፍትና በወጣትነት ዘመን እየተዘረዘረ ነው ግቡ

🌹🌹🌹🌹ታላቅ ዳዕዋ ፕሮግራም ተጀምሯል🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ፕ     ሮ        ግ            ራ                ሙ ተ ጀ ም ሯ ል 🎙 በኡስታዝ አቡ ሁዘይፋ አል ከላልይ የዳእዋ ፕሮግራማችን ደርሷል ገባ ገባ ገባ በሉ ፍጠኑ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah?videochat=89ffe76a4344b4ce08

የዳእዋ ፕሮግራማችን ደርሷል ገባ ገባ ገባ በሉ ፍጠኑ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah?videochat=1cf23c133885cf8550

ያሸባብ ፍጠኑ ስለ ተዉሂድ እንመከር

ታላቅ የዳእዋ ፕሮግራም ዛሬ ጁመአ ምሽት 4 :00ላይ ተጋባዥ እንግዶች 🥇 ኡስታዝ አቡ ሁዘይፋ አልከላልይ 🥈 ኡስታዝ አቡ ሹራ ፕሮግራም መሪ 🥉ኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን ኢብኑ ሻፊ ⏰ምሽት 4:00 ላ
ታላቅ የዳእዋ ፕሮግራም
ዛሬ ጁመአ ምሽት 4 :00ላይ
ተጋባዥ እንግዶች 🥇 ኡስታዝ አቡ ሁዘይፋ አልከላልይ 🥈 ኡስታዝ አቡ ሹራ ፕሮግራም መሪ 🥉ኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን ኢብኑ ሻፊ ⏰ምሽት 4:00 ላይ ይጠቡቁን
ሸር አድ ይደረግ
የሚተላለፍበት የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah

የጁሙዐህ ኹጥባ ርዕስ፦ በከሀድዎች የመመሳሰል አደጋ 🏙በደሴ  ጂብሪል ጎራ መስጂድ 🎙አቡ ዑሠይሚን ዒዙዲን የቴሌግራም ቻናል፦ ¤t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi

" السلام عليكم ورحمة الله وبركاته " ያጀማዐ እንደት ናችሁ ያዉ እንደሚታወቀዉ ሳምንታዊ የጁሙዐ የዳዕዋ ፕሮግራማችን እየደረሰ ስለሆነ በአላህ ፍቃድ ኔትወርክ ከሰራ ቀጥታ ስርጭት ይኖረናል ማለት ነው  ስለዚህ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሳትርቁ መጠበቅ ነዉ !! ደገር ❌         የሺርክ❌                  ሀገር❌            ደገር✅                የተዉሂድ✅                           ሀገር✅

" السلام عليكم ورحمة الله وبركاته " ያጀማዐ እንደት ናችሁ ያዉ እንደሚታወቀዉ ሳምንታዊ የጁሙዐ የዳዕዋ ፕሮግራማችን እየደረሰ ስለሆነ በአላህ ፍቃድ ኔትወርክ ከሰራ ቀጥታ ስርጭት ይኖረናል ማለት ነው ስለዚህ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሳትርቁ መጠበቅ ነዉ !! ደገር ❌ የሺርክ❌ ሀገር❌ ደገር✅ የተዉሂድ✅ ሀገር✅

" السلام عليكم ورحمة الله وبركاته " ያጀማዐ እንደት ናችሁ ያዉ እንደሚታወቀዉ ሳምንታዊ የጁሙዐ የዳዕዋ ፕሮግራማችን እየደረሰ ስለሆነ በአላህ ፍቃድ ኔትወርክ ከሰራ ቀጥታ ስርጭት ይኖረናል ማለት ነው ስለዚህ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሳትርቁ መጠበቅ ነዉ !! ደገር ❌ የሺርክ❌ ሀገር❌ ደገር✅ የተዉሂድ✅ ሀገር✅

የጁሙዓ ሱናወች  ... 🌜ገላን መታጠብ .. .🌹ሲዋክ .............                   ..  . 🌱ጥሩ ልብሶች መልበስ ...                     🍂ሺቱ መቀባት ለወንድ ...                     ... .🎋ወደ መስጂድ በጧት መሄድ                   . 🥀በነብዩ ላይ ሶላት ማብዛት ... . 🌾ሱረቱል ከህፍን መቅራት ........ 🌿ዱአ ተቀባይነት ያላት የሆነችዋን ሰአት መጠባበቅ ... 🇸🇦የቴሌግራም ቻናል https://t.me/KedmiyaLetewhid9

🔗አዲስ የኪታብ ደርስ ክፍል ❸   من وصايا السلف للشباب ሚን ወሷያ ሰለፊ ሊሸባብ የሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር የደርሱ አቅራቢ 🎙በኡስታዝ አቡ ዑሠይሚን ዒዘዲን ኢብኑ ሻፊ የኪታቡ ሶፍት ኮፒ ለማገኘት ፦ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah/6055 ደርሱ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት   من وصايا السلف للشباب 🌹ተ   🌹       ጀ 🌹              መ   🌹                       ረ      በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን ኢብኑ ሻፊ          ሐፊዘሁላሁ ተዓላ ገባ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah?videochat=9a53a0f353b2d67769

አድስ አስደሳች ዜና ለደገር ና አከባቢዋ ማህበረስ በሙሉ ሳምንታዊ የጁሙዐ የዳዕዋ ፕሮግራማችን አሁን ደግሞ በደገር ሊላሺ መስጅደል ነጃሺ ተጋበዥ መሻይኾቻችን🎙 🎙🥇ሸይኽ ዑስማን 🎙🥈ሸይኽ ካሺ
አድስ አስደሳች ዜና ለደገር ና አከባቢዋ ማህበረስ በሙሉ
ሳምንታዊ  የጁሙዐ የዳዕዋ ፕሮግራማችን አሁን ደግሞ በደገር ሊላሺ መስጅደል ነጃሺ ተጋበዥ መሻይኾቻችን🎙 🎙🥇ሸይኽ ዑስማን          🎙🥈ሸይኽ ካሺፍ 🎙🥉ሸይኽ ሰዒድ 🎙4⃣ ኡስታዝ አረቡ ሰዒድ 🎙5⃣ ወንድም ጀማል ሙኸድን 📺 ቲክቶክ ይቅር ጁሙዐን አብረን እናምሺ ሀቢቢ ⚠️ማሳሰቢያ መቅረት ቀርቶ ማርፈድ የተከለከለ ነዉ 🚫 ⌚️ ሰአት ከመغሪብ ሶላት ቡሀላ እምንጀምር ይሆናል  🎤 በአካል መገኝት ለማትችሉ 📲 🟢 በላይቪ📣⤵️                                 ⬇️⬇️⬇️⬇️                               https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea