en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈

የአኺራ ተጓዦች☁️

የአኺራ ተጓዦች☁️

Open in Telegram

ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
951
Subscribers
No data24 hours
+287 days
+13630 days
Posts Archive
ቁርአንን ከቃኢዳ እስከ ሂፍዝ በተጅዊድ በሴት ኡስታዛ መማር ምፈልጉ ቦታ ሳይሞላባቹሁ ፈጥናቹ ተመዝገቡ። ለመመዝገብ👇👇👇 @Salafiwaverrr

💎 ፊቅህ የቀራች ሚስት ስትኖርህ‼️ — ፉቀሃኦች ዘንድ የሚወሳ አንድ ታሪክ አለ እሱም፦ "አንድ ሰው ሚስቱን መሰላል ላይ ሆና አገኛትና ወደላይ ከፍ ካልሽ አንቺ ተፈትተሻል (ፈትቼሻለሁ)። ከወረድሽ
💎 ፊቅህ የቀራች ሚስት ስትኖርህ‼️ — ፉቀሃኦች ዘንድ የሚወሳ አንድ ታሪክ አለ እሱም፦ "አንድ ሰው ሚስቱን መሰላል ላይ ሆና አገኛትና ወደላይ ከፍ ካልሽ አንቺ ተፈትተሻል (ፈትቼሻለሁ)። ከወረድሽም አንቺ ተፈትተሻል። (እዛው) ከቀረሽም ተፈተሻል። አላት!። ➡️ እሷም፦ ቀጥታ ራሷን ወረወረች (በፍቃዷ ወደቀች)። ፍቺ ካንጠለጠለበት ነገር ምንም አልተገኘ። ታሪኩ ትክክለኛ ከሆነ ይህች ሴት ፈቂሀህ ናት ማለት ነው።" || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Abu_Hessan https://t.me/Abu_Hessan

🚨 ዛሬ ማታ ልዩ የቀጥታ ስርጭት (LIVE) እንዳያመልጥዎ! 🚨 ​ለቦሌ ሂጅራ መስጂድ ቦታ መግዣ የሚውል ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ እና የዕቃዎች ጨረታ ፕሮግራም ዛሬ ማታ ይካሄዳል። ​በዚህ ታላቅ የ
🚨 ዛሬ ማታ ልዩ የቀጥታ ስርጭት (LIVE) እንዳያመልጥዎ! 🚨 ​ለቦሌ ሂጅራ መስጂድ ቦታ መግዣ የሚውል ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ እና የዕቃዎች ጨረታ ፕሮግራም ዛሬ ማታ ይካሄዳል። ​በዚህ ታላቅ የሰደቃህ ምሽት ላይ ሁላችሁም በመሳተፍ የኸይር ስራው ተቋዳሽ ሁኑ፦ ​የዕቃዎች ጨረታ፦ ለጨረታ የቀረቡ በርካታ ጠቃሚና ልዩ ዕቃዎች በሙሉ ዛሬ ማታ የሚጫረቱ ስለሆነ ገብተው ይጫረቱ፣ የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ። ​ የኒያህ ፕሮግራም፦ ለመስጂዱ ግንባታና ቦታ መግዣ የአቅምዎን ያህል ኒያ በመነየት አሻራዎን ያሳርፉ። ​ሊንኩን ለቤተሰብና ለወዳጅ ዘመድ በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ። ​⏰ ሰዓት: ዛሬ ማታ ከ3:30 ጀምሮ 📍 ቦታ: በቴሌግራም ግሩፓችን በቀጥታ ስርጭት (Live) 🔗 የግሩፕ ሊንክ: https://t.me/hijra_masjid

አንቺ ሴት🫵 እስልምና ሴት ልጅን እንዴት እንዳላቃት ታውቂያለሽ❓❓ ❗️ሴት ልጅ መወለዷ እንደ እፍረት እንዳይቆጠር አስተማረልን ❗️እሷን በመልካም ተርቢያ ማሳደግ ከታላላቅ አጅር ምክንያት አደረገልን
አንቺ ሴት🫵 እስልምና ሴት ልጅን እንዴት እንዳላቃት ታውቂያለሽ❓❓ ❗️ሴት ልጅ መወለዷ እንደ እፍረት እንዳይቆጠር አስተማረልን ❗️እሷን በመልካም ተርቢያ ማሳደግ ከታላላቅ አጅር ምክንያት አደረገልን ❗️ሴት ልጅ የራሷ ክብር፣መብትና ንብረት እንዳላት አረጋገጠልን ❗️እናት ደግሞ ከፍተኛ ክብር አላት ነብዩﷺ እናትን ለመልካም አገልግሎት በተለየ ሁኔታ አስቀድመውልን ብዙ ነገራቶችን እስልምናችን አረጋግጦልን ሳለ እኛ ግን የት ነን ??!! እራሳችንን ልንጠይቅ ይገባል

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎👋 صباح الخير 👋

🌘❗️single MoM❗️ መሆንን እንደ ነፃነት እያሳዩሽ አንቺ ግን አላህን ፈርተሽ ልጆሽን ክብርሽን ብለሽ ሁሉን ነገር በውስጥሽ ይዘሽ ችለሽ ልጆችሽም እንዲችሉ አድርገሽ የቤትሽን ነገር ድብቅ ስትር አድርገሽ የያዝሽ እናት እናት🫶🏻 🌸አብሽሪ ክብርሽ ላቅ ያለ ነው

🌘በአደባባይ ሀያዕ አድርጉ ብሎ🗣 ይጮሀል በውስጥ እየገባ እራሱ ሀያዕዋን ይገፋታል breakage እውነታው ይህ ነው🙌🏻 ©

إنَ الله غَفُورً رَحِيمً۝ 🌘 መሆኑን ስናውቅ ቀልባችን ወንጀላችንን አስቦ ኢስቲግፋር መጠየቁ ትልቅ ኒዕማ ነው❗️❗️ላወቀበት🤝

🍃እርሷኮ ባለጌ ናት እንጂ...እኔ ነኝ ያበላሸኋት አይልም። እና ለራስሽ ክብር ይኑርሽ እቱ🍃 !!🌘 ©

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎👋 صباح الخير 👋

አሰላሙ አለይኩም ነገ ሰኞ ነው አየፆምን🫱🏽‍🫲🏽

ያ ናስ ያ ሰለፊዩን አና ኡሂቡኩም🫶🏻

🌴ባይሰጥማ ጠይቁኝ አይልም ነበር....... አላህዋ......🤲

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ሰባሁ ያ አህባቢ መንጋቱ አልቀረ ም........ነግቷል ጤነኛውም የታመመውም፣ ሰራተኛውም፣ ቤት የሚውለውም፣ የተጨነቀውም ረሀ ሆኖ የሚኖረውም alhamdulillah ነግቶልናል ግና...... ይነጋልኛል ብሎ ተኝቶ ወደ አኼራም የተሻገረ አለ breakage ከባድ ነው 💧💧 @light_of_sunnah

Repost from N/a
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ሰባሁ ያ አህባቢ መንጋቱ አልቀረ ም........ነግቷል ጤነኛውም የታመመውም፣ ሰራተኛውም፣ ቤት የሚውለውም፣ የተጨነቀውም ረሀ ሆኖ የሚኖረውም alhamdulillah ነግቶልናል ግና...... ይነጋልኛል ብሎ ተኝቶ ወደ አኼራም የተሻገረ አለ breakage ከባድ ነው 💧💧 @light_of_sunnah

ሸይኽ ሀሰን ገላው ከባህር ዳር ገብተዋል https://t.me/haraselefi

🌕  በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደዕዋ ና የኒያ   ፕሮግራማችን   ╰┈➢ተ      ╰┈➢ ጀ        ╰┈➢  ም           ╰┈➢   ሯ               ╰┈➢  ል 🎙ሸይኽ አብደልሀሚድ 🔑🔑ርዕስ  ገባ ገባ በሉ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም አድ ና ሸር በማድረግ  የአጅሩ ተከፋይ ይሁኑ!! 👇 •━════✿🍃🌺🍃✿════━• 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi

✅ ከሰውነት መጀመሪያ የሚከረፋው ሆድ ነው ! يقول الصحابي الجليل جندب بن عبدالله البجلي – رضي الله عنه – " إن أول ما ينتن من الإنسان بطنه ، فم استطاعة أن لا يأكل إلا طيبا فليفعل " أخرجه الإمام البخاري في صحيحه ጁንዱብ ኢብኑ ዐብዱላሂ አል በጀልይ – ረዲየላሁ ዐንሁ – እንዲህ ይላል : – " (ከሰውል ልጅ አካል) መጀመሪያ የሚከረፋው ሆዱ ነው ። ጥሩ ( ሐላል ) ነገር እንጂ እንዳይበላ (ማድረግ) የቻለ ሰው ያድርገው " ። https://t.me/bahruteka

sticker.webp0.26 KB