የአኺራ ተጓዦች☁️
الذهاب إلى القناة على Telegram
ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
951
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+287 أيام
+13630 أيام
أرشيف المشاركات
962
💎 ፊቅህ የቀራች ሚስት ስትኖርህ‼️
— ፉቀሃኦች ዘንድ የሚወሳ አንድ ታሪክ አለ እሱም፦ "አንድ ሰው ሚስቱን መሰላል ላይ ሆና አገኛትና ወደላይ ከፍ ካልሽ አንቺ ተፈትተሻል (ፈትቼሻለሁ)። ከወረድሽም አንቺ ተፈትተሻል። (እዛው) ከቀረሽም ተፈተሻል። አላት!።
➡️ እሷም፦ ቀጥታ ራሷን ወረወረች (በፍቃዷ ወደቀች)። ፍቺ ካንጠለጠለበት ነገር ምንም አልተገኘ። ታሪኩ ትክክለኛ ከሆነ ይህች ሴት ፈቂሀህ ናት ማለት ነው።"
|| የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Abu_Hessan
https://t.me/Abu_Hessan
962
🚨 ዛሬ ማታ ልዩ የቀጥታ ስርጭት (LIVE) እንዳያመልጥዎ! 🚨
ለቦሌ ሂጅራ መስጂድ ቦታ መግዣ የሚውል ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ እና የዕቃዎች ጨረታ ፕሮግራም ዛሬ ማታ ይካሄዳል።
በዚህ ታላቅ የሰደቃህ ምሽት ላይ ሁላችሁም በመሳተፍ የኸይር ስራው ተቋዳሽ ሁኑ፦
የዕቃዎች ጨረታ፦ ለጨረታ የቀረቡ በርካታ ጠቃሚና ልዩ ዕቃዎች በሙሉ ዛሬ ማታ የሚጫረቱ ስለሆነ ገብተው ይጫረቱ፣ የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ።
የኒያህ ፕሮግራም፦ ለመስጂዱ ግንባታና ቦታ መግዣ የአቅምዎን ያህል ኒያ በመነየት አሻራዎን ያሳርፉ።
ሊንኩን ለቤተሰብና ለወዳጅ ዘመድ በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።
⏰ ሰዓት: ዛሬ ማታ ከ3:30 ጀምሮ
📍 ቦታ: በቴሌግራም ግሩፓችን በቀጥታ ስርጭት (Live)
🔗 የግሩፕ ሊንክ: https://t.me/hijra_masjid
962
አንቺ ሴት🫵 እስልምና ሴት ልጅን እንዴት እንዳላቃት
ታውቂያለሽ❓❓
❗️ሴት ልጅ መወለዷ እንደ እፍረት እንዳይቆጠር አስተማረልን
❗️እሷን በመልካም ተርቢያ ማሳደግ ከታላላቅ አጅር ምክንያት አደረገልን
❗️ሴት ልጅ የራሷ ክብር፣መብትና ንብረት እንዳላት አረጋገጠልን
❗️እናት ደግሞ ከፍተኛ ክብር አላት ነብዩﷺ እናትን ለመልካም አገልግሎት በተለየ ሁኔታ አስቀድመውልን ብዙ ነገራቶችን እስልምናችን አረጋግጦልን ሳለ እኛ ግን የት ነን ??!! እራሳችንን ልንጠይቅ ይገባል
962
🌘❗️single MoM❗️ መሆንን እንደ ነፃነት
እያሳዩሽ አንቺ ግን አላህን ፈርተሽ
ልጆሽን ክብርሽን ብለሽ ሁሉን
ነገር በውስጥሽ ይዘሽ ችለሽ
ልጆችሽም እንዲችሉ አድርገሽ
የቤትሽን ነገር ድብቅ
ስትር አድርገሽ የያዝሽ እናት
እናት🫶🏻
🌸አብሽሪ ክብርሽ ላቅ ያለ ነው
962
إنَ الله غَفُورً رَحِيمً
🌘 መሆኑን ስናውቅ ቀልባችን ወንጀላችንን
አስቦ ኢስቲግፋር መጠየቁ
ትልቅ ኒዕማ ነው❗️❗️ላወቀበት🤝
962
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
ሰባሁ ያ አህባቢ
መንጋቱ አልቀረ ም........ነግቷል ጤነኛውም የታመመውም፣ ሰራተኛውም፣ ቤት የሚውለውም፣ የተጨነቀውም ረሀ ሆኖ የሚኖረውም alhamdulillah ነግቶልናል ግና...... ይነጋልኛል ብሎ ተኝቶ ወደ አኼራም የተሻገረ አለ breakage ከባድ ነው 💧💧
@light_of_sunnah
962
Repost from N/a
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
ሰባሁ ያ አህባቢ
መንጋቱ አልቀረ ም........ነግቷል ጤነኛውም የታመመውም፣ ሰራተኛውም፣ ቤት የሚውለውም፣ የተጨነቀውም ረሀ ሆኖ የሚኖረውም alhamdulillah ነግቶልናል ግና...... ይነጋልኛል ብሎ ተኝቶ ወደ አኼራም የተሻገረ አለ breakage ከባድ ነው 💧💧
@light_of_sunnah
962
🌕 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደዕዋ ና የኒያ ፕሮግራማችን
╰┈➢ተ
╰┈➢ ጀ
╰┈➢ ም
╰┈➢ ሯ
╰┈➢ ል
🎙ሸይኽ አብደልሀሚድ
🔑🔑ርዕስ ገባ ገባ በሉ
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም
አድ ና ሸር በማድረግ የአጅሩ ተከፋይ ይሁኑ!! 👇
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
962
✅ ከሰውነት መጀመሪያ የሚከረፋው ሆድ ነው !
يقول الصحابي الجليل جندب بن عبدالله البجلي – رضي الله عنه –
" إن أول ما ينتن من الإنسان بطنه ، فم استطاعة أن لا يأكل إلا طيبا فليفعل "
أخرجه الإمام البخاري في صحيحه
ጁንዱብ ኢብኑ ዐብዱላሂ አል በጀልይ – ረዲየላሁ ዐንሁ – እንዲህ ይላል : –
" (ከሰውል ልጅ አካል) መጀመሪያ የሚከረፋው ሆዱ ነው ። ጥሩ ( ሐላል ) ነገር እንጂ እንዳይበላ (ማድረግ) የቻለ ሰው ያድርገው " ።
https://t.me/bahruteka
