196
Subscribers
No data24 hours
+47 days
-430 days
Posts Archive
Yene abat
Yene tebaki
Yene asabi
Yene mehari
Yene ngus
Yene yeker bay
Enba kelelaye ante nek kdus mikael abate🙏🙏🙏🙏🙏
ሲጀመር ጆሮ ቆራጩ ሚባል ሰው
እንደሌለ ያወቅን ቀን ነው
ህይወታችን መበላሸት የጀመረው😭🤚
🥀
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤️💐
@luna2117
❝ሌላ ሰው ቢስቅብህ ታዝንለታለህ፤ አንተ ብትስቅበት ግን ራስህን ይቅር አትለውም።
ሌላ ሰው ቢጎዳህ ልትረሳው ትችላለህ። አንተ ከጎዳኸው ግን ዘወትር ታስታውሰዋለህ።
እውነታው "ሌላ ሰው" ማለት ስሜተ-ስስ የሆነው የራስህ ሌላ አካል ነው።❞
የልብ መስታወት 💎🕊️🪞
በሰው መከዳት ያሳምማል... 💔🍂
ግን ፍፁም አይሰብረውም፤
ሁሉን ጥሎ ለሰው የኖረ አይጠፋም፤
በዚህ ዘመን እውነተኛ ማነው? ተብሎ ቢጠየቅ፡
ለራሱ ታማኝ ሆኖ... የሰውን ክፋት በትዕግስት
ያለፈ ብቻ ነው።
ቅንነትን ሰጥቶ... ምላሹ ውሸት የሆነበት፣
ሁሉን አክብሮ... በንቀት የተመታበት፣
እሱ ተሸናፊ አይደለም... ልቡ ነው ንጹህ፤
ነገር ግን የሰውን ውስጣዊ ማንነት ማወቅ ይፈልጋል
በጥልቀት! 👁️🌊
ሰውን መውደድ ውብ ነው... ልክ እንደ ማለዳ ፀሐይ፤ ☀️
ነገር ግን ልብህን ጠብቅ በዚህ ግራ በተጋባ
ዓለም ላይ።
ምክንያቱም ያንተ ንጹህ ልብ... ለሌላው ሰው
መጫወቻ ሊሆን ይችላል፤ 🎭
ማንነትህ ሳይጠፋ... የራስህ ሰላም ይቀድማል!
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች... 🌹❤️
ፅሁፎቻችንን የምትወዱ እና እንድንቀጥል የምትፈልጉ
👉 LIKE እና 🔄 SHARE በማድረግ ፍቅራችሁን
ግለጹ!
ትላንት ነበር አለፈ
ቃል ነበር ታጠፈ
ልብ ነበር ተሰበረ
ሰው ነበር ተቀየር
#life ግን ይቀጥላል
yikrta🥺
አፍቃሪ ሰው እኮ....ያጠፋ አይመስለዉም
ከወደደ እስከ ጥግ ..ፍቅሩ ልክ የለውም !
አጥፍቻለው ለካ 🥺
ሳልገድበው መንሰፍሰፌን 🤦♀
ሳልመጥነው መሳሳቴን 🙇♀
በቃ ሳልል ላንተ ብቻ
ይሁን እያልኩ መሰንበቴን
አቃለኸው
የሚያየኝ ሰው እያዘነ ለራሷ አትሆንም ሲሉ
ባነገስኩህ 🤴 በልቤ ላይ 💔
ባስበልጥህ ከሰው በላይ
ችላ ብለህ የኔን ነገር 🤦♀
አንድም ነገር ሳትናገር🥺
በቅጡ እንኳን ሳትረዳው😥
ያንን ፍቅር ወዴት ጣልከው???🙇♀
አጥፍቻለው ለካ! 🥺
ላትችለው አበዛሁት
ላንዛለቅ አከረምኩት
ላትሆነኝ ብዙ ደከምኩ🏃♀
ላንመቻች መንገድ ያዝኩ
ይቅርታ💔🙏
ማትችለውን ፍቅር ስላሽከምኩህ ❤️💪
አንተን ከመጠን በላይ ስላፈቀርኩህ😔
ይቅርታ🙁
🧸
