fa
Feedback
𖣔ꠋꠋꠋꠋ 𝄟≛⃝𖣔ቀበጧ 𝓪𝓷ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ𝄟

𖣔ꠋꠋꠋꠋ 𝄟≛⃝𖣔ቀበጧ 𝓪𝓷ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ𝄟

رفتن به کانال در Telegram

@winer12m 𝙢𝙚𝙣𝙩𝙖𝙮𝙚👫 @smoke49s 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬 ●───♫▷😐⎯꯭꯭⎯꯭ ❤️‍🩹ㅤ    📝     🖇ㅤ    ♻️   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ ┊  ┊  ┊  ┊ 🏆🏆🏆 ┊  ┊  ┊  ✿ ┊  ┊  ❀ 🫀 🤒🤒 ///!!!!! ┊  ✿ 🚬 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
196
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+47 روز
-430 روز
آرشیو پست ها
Yene abat Yene tebaki Yene asabi Yene mehari Yene ngus Yene yeker bay Enba kelelaye ante nek kdus mikael abate🙏🙏🙏🙏🙏

ሲጀመር ጆሮ ቆራጩ ሚባል ሰው እንደሌለ ያወቅን ቀን ነው ህይወታችን መበላሸት የጀመረው😭🤚 🥀 ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️         ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤️💐         @luna2117

ምን አለ የ ነገሮችን መጨረሻ ስንጀምር ብናውቀው 😞🥀

ዝም ማለት ምንም አለመሆን አድለም✌️🏼🥶 #ʲᵒⁱⁿ 🫵🏽 @luna2117🫶🏾

❝ሌላ ሰው ቢስቅብህ ታዝንለታለህ፤ አንተ ብትስቅበት ግን ራስህን ይቅር አትለውም። ሌላ ሰው ቢጎዳህ ልትረሳው ትችላለህ። አንተ ከጎዳኸው ግን ዘወትር ታስታውሰዋለህ። እውነታው "ሌላ ሰው" ማለት ስሜተ-ስስ የሆነው የራስህ ሌላ አካል ነው።❞

እኔ የምፈራው ይሄ depression እና anxiety የተባለ ነገር እንዳይገለኝ ነው💔🥀

እቅድህ ላይ      ሞትም ጨምርበት 🫥💔

የልብ መስታወት 💎🕊️🪞 በሰው መከዳት ያሳምማል... 💔🍂 ግን ፍፁም አይሰብረውም፤ ሁሉን ጥሎ ለሰው የኖረ አይጠፋም፤ በዚህ ዘመን እውነተኛ ማነው? ተብሎ ቢጠየቅ፡ ለራሱ ታማኝ ሆኖ... የሰውን ክፋት በትዕግስት ያለፈ ብቻ ነው። ቅንነትን ሰጥቶ... ምላሹ ውሸት የሆነበት፣ ሁሉን አክብሮ... በንቀት የተመታበት፣ እሱ ተሸናፊ አይደለም... ልቡ ነው ንጹህ፤ ነገር ግን የሰውን ውስጣዊ ማንነት ማወቅ ይፈልጋል በጥልቀት! 👁️🌊 ሰውን መውደድ ውብ ነው... ልክ እንደ ማለዳ ፀሐይ፤ ☀️ ነገር ግን ልብህን ጠብቅ በዚህ ግራ በተጋባ ዓለም ላይ። ምክንያቱም ያንተ ንጹህ ልብ... ለሌላው ሰው መጫወቻ ሊሆን ይችላል፤ 🎭 ማንነትህ ሳይጠፋ... የራስህ ሰላም ይቀድማል! ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች... 🌹❤️ ፅሁፎቻችንን የምትወዱ እና እንድንቀጥል የምትፈልጉ 👉 LIKE እና 🔄 SHARE በማድረግ ፍቅራችሁን ግለጹ!

ሰው እንዴት አንድ ሰው አይወጣለትም ያልታደልኩ ፍጥረት🤌🏻😭💔😂

ትላንት ነበር አለፈ ቃል ነበር ታጠፈ ልብ ነበር ተሰበረ ሰው ነበር ተቀየር #life ግን ይቀጥላል

yikrta🥺 አፍቃሪ ሰው እኮ....ያጠፋ አይመስለዉም ከወደደ እስከ ጥግ ..ፍቅሩ ልክ የለውም !                 አጥፍቻለው  ለካ 🥺 ሳልገድበው መንሰፍሰፌን 🤦‍♀ ሳልመጥነው መሳሳቴን 🙇‍♀        በቃ ሳልል ላንተ ብቻ ይሁን እያልኩ መሰንበቴን             አቃለኸው የሚያየኝ ሰው እያዘነ ለራሷ አትሆንም ሲሉ ባነገስኩህ 🤴 በልቤ ላይ 💔          ባስበልጥህ ከሰው በላይ ችላ ብለህ የኔን ነገር 🤦‍♀       አንድም ነገር ሳትናገር🥺    በቅጡ እንኳን ሳትረዳው😥 ያንን ፍቅር ወዴት ጣልከው???🙇‍♀            አጥፍቻለው ለካ! 🥺      ላትችለው አበዛሁት  ላንዛለቅ አከረምኩት   ላትሆነኝ ብዙ ደከምኩ🏃‍♀   ላንመቻች መንገድ ያዝኩ                 ይቅርታ💔🙏 ማትችለውን ፍቅር ስላሽከምኩህ ❤️💪 አንተን ከመጠን በላይ ስላፈቀርኩህ😔             ይቅርታ🙁   🧸