en
Feedback
𖣔ꠋꠋꠋꠋ 𝄟≛⃝𖣔ቀበጧ 𝓪𝓷ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ𝄟

𖣔ꠋꠋꠋꠋ 𝄟≛⃝𖣔ቀበጧ 𝓪𝓷ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ𝄟

Open in Telegram

@winer12m 𝙢𝙚𝙣𝙩𝙖𝙮𝙚👫 @smoke49s 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬 ●───♫▷😐⎯꯭꯭⎯꯭ ❤️‍🩹ㅤ    📝     🖇ㅤ    ♻️   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ ┊  ┊  ┊  ┊ 🏆🏆🏆 ┊  ┊  ┊  ✿ ┊  ┊  ❀ 🫀 🤒🤒 ///!!!!! ┊  ✿ 🚬 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
196
Subscribers
No data24 hours
+47 days
-430 days
Posts Archive
የነፍስ መጠለያ 🛖🌧️🕯️ ብቸኝነት ሁልጊዜ ህመም አይደለም... 🌫️🍂 አንዳንዴ ፈዋሽ ይሆናል፤ ከአስመሳይ ጫጫታ ርቀህ... የራስህን ማንነት ያሳየሃል፤ እውነተኛ ብቸኛ ማነው? ተብሎ ቢጠየቅ፡ በሰዎች መሃል ሆኖ... የልብ አጋር ያጣ ብቻ ነው። ሰውን ቀርቦ... መጨረሻ ላይ ባዶነቱ የገባው፣ ሁሉን ወዶ... በምላሹ የክፋት አጥር ያጠረው፣ እሱ የተሸነፈ አይደለም... ነፃነቱ ነው ታላቅ፤ ነገር ግን የራሱን የውስጥ ጉልበት ማወቅ ይፈልጋል በጥልቀት! 👁️💎 ለብቻ መሆን ውብ ነው... ልክ እንደ ንስር በሰማይ፤ 🦅 ማንም ሳይደግፍህ... በራስህ እግር እንድትቆም ያደርግሃልና በዚህ ዓለም ላይ። ምክንያቱም ለሰዎች ብለህ መኖር... ላንተ የማንነት መጥፋት ሊሆን ይችላል፤ 🛑 ሰዎችን ለማስደሰት ከመሮጥ... መጀመሪያ ራስን መውደድ ይቀድማል! ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች... 🌹❤️ ፅሁፎቻችንን የምትወዱ እና እንድንቀጥል የምትፈልጉ 👉 LIKE እና 🔄 SHARE በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩ!

🥀 ፈጣሪ ሆይ እባክህን ከዚህ አለም ውሰደኝና ካንተ ጋር አኑረኝ እዚህ ሁሉም ነገር ያስጠላል 🥺💔

👉 ሚስትህን የዘወትር ልብሱዋን ለብሳ እንጂ ተብለጭልጫ አትምረጣት። ለምን መሰለህ በዚህ በወጣትነት ጊዜያችን ላይ ለፍቅር የምንመርጣቸውን አካላት በቤታችን ሳይሆን በአደባባይ ነው እምናያቸው። እናም
👉 ሚስትህን የዘወትር ልብሱዋን ለብሳ እንጂ ተብለጭልጫ አትምረጣት። ለምን መሰለህ በዚህ በወጣትነት ጊዜያችን ላይ ለፍቅር የምንመርጣቸውን አካላት በቤታችን ሳይሆን በአደባባይ ነው እምናያቸው። እናም በአደባባይ ሁላችንም አምረን እና ተውበን ነው የምንወጣው። በቤታችን ውስጥ ግን በፓንትም ልንቀመጥ እንችላለን። ሁሌም ቢሆን የኔ የምትላት ወይም የኔ የምትይው ፍቅረኛሽን በአደባባይ ባለው ማንነቱ ሳይሆን እቤት ውስጥ ባለው እሱነቱ ምረጭው። በአደባባይ የሚያስከብርሽ ሆኖ በቤት ውስጥ የሚያንቋሽሽ ፍቅረኛ ከሆነ ያለሽ ህይወትሽ የተበላሸ ይሆናል። አንድ ነገር ማወቅ አለባችሁ አሁን እና ነገ ፈፅሞ አንድ አይደለም። ምን ማለት መሰላችሁ ዛሬ በአደባባይ በማንነቱ ያከበራችሁ ባላችሁ በቤቱ የተለየ ነው እሚሆነው። 👉የሚስትህን ሞያ ለማወቅ እናቲቱን ተመልከት ይባላል አይደል። ምን ማለት መሰለህ ሁሉም እሚገለጠው በጓዳ ቤት ውስጥ ስለሆነ ነው። ሁሌም የኔ ከምትሉት የፍቅር አጋራችሁ ጋር ግልፅ ሆናችሁ ተነጋገሩ። ለምን እንዳፈቀራችሁ። ስለ ፀባያችሁ ስለ ቤት ማንነታችሁ ስለእያንዳንዱ ድካማችሁ እና ጥንካሬያችሁ ተወያዩ ምክንያቱም ነገአችሁን ለማሳመር የምትፈልጉ ከሆነ የግድ ያስፈልጋችሁዋልና ነው። 👉አብዛኛውን ጊዜ ፍቅረኛዬን መጠየቅ እምፈልጋቸው ጥያቄዎች አሉ ነገር ግን እንዳይቀየመኝ እና እንዳይደብረው እንዳላስከፋው ስል ዝም እላለው ይሉኛል። እንደዚህ አይነት የአይምሮ መሸማቀቅ በፍቅረኞቻችሁ ፊት ማስተናገድ አይገባችሁም አግባብም አይደለም። ስለዚህም ሲባል ይህንን  በማስተካከል ስለፍቅራችሁ ስለ ድካማችሁ አውሩ። እወዳችሁዋለው መልካም ቀን🙏     😘 😍 😍 ❤️❤️❤️❤️              💚💛❤️

ቀና በይ ግድ የለም በዚህ ባካኝ አለም.....😒 መስሎን ባናዉቀዉም ሀዘን እና ቁጥር መጨረሻ የለዉም

ሆድ ሲብስ ሲከፋን💔 መሄጃ ሲጠፋን👩‍🦯❗️ እንደ ወጀብ ሆኖ ሰው ሁሉ ሲገፋን🚫 ከአበቦች ማሳ ጽጌሬዳ ቀስሞ🟢 አይዟችሁ የሚለን እንደ እናት አቅፎ♥️     ግን አንድ ሰው አለ🥺... እሱን ሰው ናፈኩት አምጡልኝ የት አለ? #share 💛 #like 🤎 #ʲᵒⁱⁿ🩶 🩵

ወርቅ 💰ብትጥል ያነሱታል      ብር 💸ብትጥል ያነሱታል ልብስና 👖👗ጫማህንም👞🙂 እንደዚያው  ነገርግን  ልብ በል    እራስህን ከጣልክ 🧎‍♂️ማንም  አያነሳህም 🫵  ስለዚህ ወዳጄ እራስህን   አክብር ውደድ🫂    እንጂ እራስህን አትጣል👍         መልካም ቀን

ፈረንጆች ምን ይላሉ መሰላችሁ ☆As you grow older, you learn that not everyone will stay, not everyone will understand you, and not every chapter will have a happy ending. But life goes on, and so should you. ትርጉም☆ እያደግህ ስትሄድ ሁሉም ሰው እንደማይቆይ፣ ሁሉም እንደማይረዳህ፣ እና ሁሉም ምዕራፍ መልካም ፍጻሜ እንደማይኖረው ትማራለህ። ግን ሕይወት ትቀጥላለች፣ አንተም መቀጠል አለብህ።

ካለ ቦታህ አትገኝ ትናቃለህ 🙅‍♂️ ‼️‼️