en
Feedback
የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ

የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ

Open in Telegram

📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!! https://t.me/ibnbaz1212

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
3 466
Subscribers
+3924 hours
+2267 days
+39330 days
Posts Archive
🇪🇹የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ትክክለኛ ቻናል በቀላሉ ለማግኘት👉OPEN👈 ምትለዋን ብቻ ይጫኑ

🔷ሰው የሚወደሰው ሐቅ ስለያዘ ብቻና ብቻ ነው ሐፊዝ ብን አብዱል በር - ረሂመሁሏህ - እንዲህ አለ :- "የአሏህ መልእክተኛ - ዓለይሂሶላቱ ወሰላም - ባልደረቦች በእውነት ካልሆነ በቀር ማንንም አያወድሱም ፤ በሀቅ ካልሆነ በቀር ማንንም አያሞግሱም ፤ ለዚህ ዓለም ጊዜያዊ ጥቅም ፍላጎት፣ በወገንተኝነት (አድሎአዊነት) ወይም በፍርሃት (ተቀያ) ምክንያት አይደለም (ሰውን የሚያወድሱት)።" الإستذكار (١٢٤/٢٦) https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة

➽ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሐጃ ስለገጠመው የዛሬው ደርስ አይኖርም ዘግይተን በማሳወቃችን ይቅርታ እየጠየቅን በሰዐቱ ሙራጀዐህ አድርጉበት ባረከላሏሁ ፊኩም

شرح لمعة الاعتقاد ابن عثيمين.pdf6.34 MB

+1
📝የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ኪታብ ማብራሪያ      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  001 📖      ╰─••°─═•°•═─•••─➥ 🏢በወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ ጤና ጣቢያ ሰፈር ኢብኑ ባዝ  መድረሳ ለይ የሚሰጥ ትምህርት 🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷ https://t.me/ibnbaz1212 ➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥ https://t.me/MisbahMohammed_6682

🌺የሰለፊዮችን ቻናል ለማግኘት ቀስ ብላቹ OPEN👈 የምትለዋን ንኩት 🌺የሰለፊዮችን ቻናል ለማግኘት ቀስ ብላቹ OPEN 👈የምትለዋን ንኩት 🌺የሰለፊዮችን ቻናል ለማግኘት ቀስ ብላቹ OPEN👈 የምትለዋን ንኩት 🌺የሰለፊዮችን ቻናል ለማግኘት ቀስ ብላቹ OPEN 👈የምትለዋን ንኩት 🌺የሰለፊዮችን ቻናል ለማግኘት ቀስ ብላቹ OPEN 👈 የምትለዋን ንኩት

↪️ ልዩ ሳምንታዊ የኮርስ ዝግጅት በወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ ! 📗 ኮርሱ የሚሰጥበት ኪታብ፦ ሪሳለቱ ሂጃብ 📙 عنوان الرسالة: رسالة الحجاب ✍የኪታቡ  አዘጋጅ:- ታላቁ ዓሊም ሙሐመድ ሷሊሀል ዑሰይሚን (ረሒመሁላህ) 🎙 ኮርስ ሰጪ:-  ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ታጁዲን ዐብድረህማን  (ሀፊዘሁላህ) 📙📝✏️የኪተቡን PDF ለማግኘት👇 https://t.me/ibnbaz1212/14 🕰 ኮርሱ የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት።፦ ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ከ10:30-12:00 ድረስ አድራሻ:- ወራቤ ዘሞ ባቴ ሃጢባ መድረሳ ቴሌ ኔትዎርክ ፊት ለፊት قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله: "كلما سمحت الفرصة لنشر السنة فانشرها يكن لك أجرها، وأجر من عمل بها إلى يوم القيامة የቴሌግራም ቻነል https://t.me/ibnbaz1212

🔷 የጁመዐህ ቀን ሱናዎችና ስነስርዓቶች ❶ኛ ገላን መታጠብ ➋ኛ ሽቶን መቀባባት ለወንድ ነው  እና መዋብ ❸ኛ ሲዋክን /መፋቂያን መጠቀም ❹ኛ የክት ልብስ መልበስ ❺ኛ በጊዜ  መስጂድ መግባት ❻ኛ በእግር እየተጓዙ ወደ መስጅድ መሄድ ❼ኛ መስጂድ ከደረሱ በኋላ የሰዎችን ትከሻ በመረማመድ ሰዉን አለማስቸገር ❽ኛ ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ቢሆንም  ተህየቱ መስጂድ ሱና መስገድ ❾ኛ ኹጥባ ወደ የሚያደርገው ኢማም መዞርና እሱን እያዩ ኹጥባ ማድመጥ ❿ኛ ኹጥባ በሚደረግበት ሰዓት ፀጥታን መላበስ ⓫ኛ ሰደቃን ማብዛት ⓬ኛ ከሀሙስ ማታ ጀምሮ እሰከ ጁምዓ ዐስር ድረስ ሱረቱ ከሕፍ መቅራት ⓭ኛ ዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝበት ሰዓትን እማሙ በሁለቱ ኹጥባዎች መካከል ወቅትና ከዕስር ሶላት በኋላ የበለጠ  መጠባበቅ ⓮ኛ በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን በብዛት ማውረድ። ✍አቡ ኑህ አስ_ስልጢይ https://t.me/MisbahMohammed_6682

አህባሽ ይውደም👊 ተውሂድ ይቅደም💪 የምትስማሙ👍 ይችን ምልክት በመንካት ወደ ተውሂድ ቻናሎች ይቀላቀሉ🙌

📝የኡሱሉ አስ'ሰላሰህ ማብራሪያ      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  007 📖      ╰─••°─═•°•═─•••─➥ 🏢በወራቤ ከተማ አስተዳደር መናሀሪያ አካባቢ ሻድገር ሰፈር ኢማሙ አሽ'ሻፊዒይ  መድረሳ ለይ የሚሰጥ ትምህርት 🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ 📆ሐሙስ ሙሐረም 17/ 01 / 1448 የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷ https://t.me/ibnbaz1212 ➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥ https://t.me/MisbahMohammed_6682

📝የኡሱሉ አስ'ሰላሰህ ማብራሪያ      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  006 📖      ╰─••°─═•°•═─•••─➥ 🏢በወራቤ ከተማ አስተዳደር መናሀሪያ አካባቢ ሻድገር ሰፈር ኢማሙ አሽ'ሻፊዒይ  መድረሳ ለይ የሚሰጥ ትምህርት 🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ 📆ሐሙስ ሙሐረም 17/ 01 / 1448 የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷ https://t.me/ibnbaz1212 ➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥ https://t.me/MisbahMohammed_6682

+1
📝የኡሱሉ አስ'ሰላሰህ ማብራሪያ      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  006 📖      ╰─••°─═•°•═─•••─➥ 🏢በወራቤ ከተማ አስተዳደር መናሀሪያ አካባቢ ሻድገር ሰፈር ኢማሙ አሽ'ሻፊዒይ  መድረሳ ለይ የሚሰጥ ትምህርት 🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ 📆ሐሙስ ሙሐረም 17/ 01 / 1448 የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷ https://t.me/ibnbaz1212 ➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥ https://t.me/MisbahMohammed_6682

📝የህዝቢዮች ( የቢደዕ ሰዎች ) የጥሜት መሰረቶች قال الإمام مقبل بن هادي الوادعي رحمه الله أركان الحزبية ثلاثة: التلبيس ، والخداع ، والكذب ، 📚 #رحلات_دعوية  ( ص ١٤١ ) ✅ኢማሙ ሙቅቢል ኢብን ሓዲይ አልዋዲዒይ ረሂመሁላሁ  እንዲህ ይላሉ ፦ ➵የህዝቢዮች ( የቢደዕ ሰዎች ) የጥሜት መሰረቶች ሶስት ናቸው ➫⓵ኛ  ሀቅን በባጢል መሸፋፈን ➥⓶ኛ   ማታለል ➡⓷ኛ  መዋሸት 📚ረህላቱ ደዐዊየህ ገፅ 141 የቴሌግራም ቻነል➷➴➘➷➴➘➷➴➘ https://t.me/MisbahMohammed_6682

ተጀምሯል አዲስ ተከታታይ ኮርስ ኪታብ:- ሺዐቱ ሸይጧን! Pdf ⤵️ https://t.me/IbnShifa/6377 የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) ሪሳላ 🎙ኮርስ ሰጪው:- ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ሀፊዘሁላህ) በሳምንት ረቡዕና ሐሙስ 👉ኮርስ የሚሰጥበት ሰዓት:- 🕰ከምሽቱ  4:00 ጀምሮ ነው ገባ ገባ በሉ 👇👇 https://t.me/IbnShifa?livestream