የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ
Ir al canal en Telegram
📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!! https://t.me/ibnbaz1212
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
3 440
Suscriptores
+4224 horas
+2007 días
+35230 días
Archivo de publicaciones
3 440
Repost from የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
🔷ሰው የሚወደሰው ሐቅ ስለያዘ ብቻና ብቻ ነው
ሐፊዝ ብን አብዱል በር - ረሂመሁሏህ - እንዲህ አለ :-
"የአሏህ መልእክተኛ - ዓለይሂሶላቱ ወሰላም - ባልደረቦች በእውነት ካልሆነ በቀር ማንንም አያወድሱም ፤ በሀቅ ካልሆነ በቀር ማንንም አያሞግሱም ፤ ለዚህ ዓለም ጊዜያዊ ጥቅም ፍላጎት፣ በወገንተኝነት (አድሎአዊነት) ወይም በፍርሃት (ተቀያ) ምክንያት አይደለም (ሰውን የሚያወድሱት)።"
الإستذكار (١٢٤/٢٦)
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
3 440
➽ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሐጃ ስለገጠመው የዛሬው ደርስ አይኖርም ዘግይተን በማሳወቃችን ይቅርታ እየጠየቅን በሰዐቱ ሙራጀዐህ አድርጉበት ባረከላሏሁ ፊኩም
3 440
📝የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ኪታብ ማብራሪያ
╭─••°─═•°•═─•••─╮
📖 ደርስ ክፍል 001 📖
╰─••°─═•°•═─•••─➥
🏢በወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ ጤና ጣቢያ ሰፈር ኢብኑ ባዝ መድረሳ ለይ የሚሰጥ ትምህርት
🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ
የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷
https://t.me/ibnbaz1212
➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥
https://t.me/MisbahMohammed_6682
3 440
↪️ ልዩ ሳምንታዊ የኮርስ ዝግጅት በወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ !
📗 ኮርሱ የሚሰጥበት ኪታብ፦ ሪሳለቱ ሂጃብ
📙 عنوان الرسالة: رسالة الحجاب
✍የኪታቡ አዘጋጅ:- ታላቁ ዓሊም ሙሐመድ ሷሊሀል ዑሰይሚን (ረሒመሁላህ)
🎙 ኮርስ ሰጪ:- ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ታጁዲን ዐብድረህማን (ሀፊዘሁላህ)
📙📝✏️የኪተቡን PDF ለማግኘት👇
https://t.me/ibnbaz1212/14
🕰 ኮርሱ የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት።፦
ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ከ10:30-12:00 ድረስ
አድራሻ:- ወራቤ ዘሞ ባቴ ሃጢባ መድረሳ ቴሌ ኔትዎርክ ፊት ለፊት
قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله:
"كلما سمحت الفرصة لنشر السنة فانشرها يكن لك أجرها، وأجر من عمل بها إلى يوم القيامة
የቴሌግራም ቻነል
https://t.me/ibnbaz1212
3 440
Repost from አቡ ኑህ አስ'ስልጢይ [Abu Nuh Assiltiy ]
🔷 የጁመዐህ ቀን ሱናዎችና ስነስርዓቶች
❶ኛ ገላን መታጠብ
➋ኛ ሽቶን መቀባባት ለወንድ ነው እና መዋብ
❸ኛ ሲዋክን /መፋቂያን መጠቀም
❹ኛ የክት ልብስ መልበስ
❺ኛ በጊዜ መስጂድ መግባት
❻ኛ በእግር እየተጓዙ ወደ መስጅድ መሄድ
❼ኛ መስጂድ ከደረሱ በኋላ የሰዎችን ትከሻ በመረማመድ ሰዉን አለማስቸገር
❽ኛ ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ቢሆንም ተህየቱ መስጂድ ሱና መስገድ
❾ኛ ኹጥባ ወደ የሚያደርገው ኢማም መዞርና እሱን እያዩ ኹጥባ ማድመጥ
❿ኛ ኹጥባ በሚደረግበት ሰዓት ፀጥታን መላበስ
⓫ኛ ሰደቃን ማብዛት
⓬ኛ ከሀሙስ ማታ ጀምሮ እሰከ ጁምዓ ዐስር ድረስ ሱረቱ ከሕፍ መቅራት
⓭ኛ ዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝበት ሰዓትን እማሙ በሁለቱ ኹጥባዎች መካከል ወቅትና ከዕስር ሶላት በኋላ የበለጠ መጠባበቅ
⓮ኛ በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን በብዛት ማውረድ።
✍አቡ ኑህ አስ_ስልጢይ
https://t.me/MisbahMohammed_6682
3 440
📝የኡሱሉ አስ'ሰላሰህ ማብራሪያ
╭─••°─═•°•═─•••─╮
📖 ደርስ ክፍል 007 📖
╰─••°─═•°•═─•••─➥
🏢በወራቤ ከተማ አስተዳደር መናሀሪያ አካባቢ ሻድገር ሰፈር ኢማሙ አሽ'ሻፊዒይ መድረሳ ለይ የሚሰጥ ትምህርት
🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ
📆ሐሙስ ሙሐረም 17/ 01 / 1448
የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷
https://t.me/ibnbaz1212
➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥
https://t.me/MisbahMohammed_6682
3 440
📝የኡሱሉ አስ'ሰላሰህ ማብራሪያ
╭─••°─═•°•═─•••─╮
📖 ደርስ ክፍል 006 📖
╰─••°─═•°•═─•••─➥
🏢በወራቤ ከተማ አስተዳደር መናሀሪያ አካባቢ ሻድገር ሰፈር ኢማሙ አሽ'ሻፊዒይ መድረሳ ለይ የሚሰጥ ትምህርት
🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ
📆ሐሙስ ሙሐረም 17/ 01 / 1448
የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷
https://t.me/ibnbaz1212
➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥
https://t.me/MisbahMohammed_6682
3 440
📝የኡሱሉ አስ'ሰላሰህ ማብራሪያ
╭─••°─═•°•═─•••─╮
📖 ደርስ ክፍል 006 📖
╰─••°─═•°•═─•••─➥
🏢በወራቤ ከተማ አስተዳደር መናሀሪያ አካባቢ ሻድገር ሰፈር ኢማሙ አሽ'ሻፊዒይ መድረሳ ለይ የሚሰጥ ትምህርት
🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ
📆ሐሙስ ሙሐረም 17/ 01 / 1448
የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷
https://t.me/ibnbaz1212
➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥
https://t.me/MisbahMohammed_6682
3 440
Repost from አቡ ኑህ አስ'ስልጢይ [Abu Nuh Assiltiy ]
📝የህዝቢዮች ( የቢደዕ ሰዎች ) የጥሜት መሰረቶች
قال الإمام مقبل بن هادي الوادعي رحمه الله
أركان الحزبية ثلاثة:
التلبيس ،
والخداع ،
والكذب ،
📚 #رحلات_دعوية ( ص ١٤١ )
✅ኢማሙ ሙቅቢል ኢብን ሓዲይ አልዋዲዒይ ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላሉ ፦
➵
የህዝቢዮች ( የቢደዕ ሰዎች ) የጥሜት መሰረቶች ሶስት ናቸው
➫⓵ኛ ሀቅን በባጢል መሸፋፈን
➥⓶ኛ ማታለል
➡⓷ኛ መዋሸት
📚ረህላቱ ደዐዊየህ ገፅ 141
የቴሌግራም ቻነል➷➴➘➷➴➘➷➴➘
https://t.me/MisbahMohammed_66823 440
3 440
Repost from ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
ተጀምሯል
አዲስ ተከታታይ ኮርስ
ኪታብ:- ሺዐቱ ሸይጧን! Pdf ⤵️
https://t.me/IbnShifa/6377
የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) ሪሳላ
🎙ኮርስ ሰጪው:- ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ሀፊዘሁላህ)
በሳምንት ረቡዕና ሐሙስ
👉ኮርስ የሚሰጥበት ሰዓት:-
🕰ከምሽቱ 4:00 ጀምሮ ነው
ገባ ገባ በሉ 👇👇
https://t.me/IbnShifa?livestream
3 440
136. هل يجوز أن تنسب البدعة إلى الصحابة كالقول بأن عثمان ابتدع الأذان الأول؟ - الشيخ عبيد الجابري
137. هل يجوز تحذير العامة من الدعاة الذين يهيجونهم على ولاة الأمور؟ - الشيخ صالح الفوزان
138. هل يذكر حسنات المبتدع عند التحذير منه ؟ - الشيخ بن عثيمين
139. هل يشترط الإجماع في الجرح؟ وقاعدة مهمة - العلاّمة ربيع المدخلي
140. هل يعاب على السلفيين انشغالهم بالردود؟ - ربيع بن هادي المدخلي
141. هل يُحذر من الفرق الضالة بأسماءها، أو فقط يذكر أعمالها وهل هذا كاف في تحذير عامة المسلمين؟ - العلامة صالح الفوزان
142. هل يُعدُّ الردُّ على البدعة وأهلها من الغيبة والنميمة؟ - العلامة صالح الفوزان
143. والنبي تخوف من دعاة الضلال الذين يريدون أن يصرفوا الناس عن منهج السلف وأخبر أنهم دعاة على أبواب جنهم - الشيخ صالح الفوزان
144. يجب أن نقف ضد الانحرافات كل بحسب مايستطيع - الشيخ صالح الفوزان
145. يجب بيان الحق و رد الخطأ و هذا وسيلة من وسائل اتفاق المؤمنين - الشيخ بن عثيمين
146. يخافون من الجرح والتعديل لأنهم مجروحون - العلاّمة مقبل الوادعي
147. يضعف عند بعض الأساتذة الإنكار على دعاة الفتنة والتفرقة بل قد يترك ذلك فما توجيهكم؟
148. يقول الحزبيون لماذا تحذرون من كتب القطبيين ولا تحذرون من كتب ابن حجر والنووي ؟ - الشيخ مقبل الوادعي - رحمه الله -
149. يقول بعض الشباب ان أشرطة و كتب الردود تثير الفتنة ، فما ردكم على هذا الكلام ؟ - الشيخ ربيع المدخلي
150. يقول لا تحذر من أهل الأهواء والبدع فسوف يتكلم فيك الناس إنك تتكلم في أهل الخير - العلّامة صالح الفوزان
151. كيف يعرف المسلم دعاةالسوء ودعاة الباطل من غيرهم وكيف يحذرهم ؟ الشيخ صالح اللحيدان
በስተመጨረሻም ምክሬ ማንኛውም በሙመይዓዎችም ይሁን በኢኽዋኖች ሹብሃቶች የተጠለፈም ይሁን ያጃበበበት ሁሉ እነዚህን ሩዱዶች እያንዳንዱን ብያዳምጥ በالله ፍቃድ ከቢድዓና ከሙብተዲዕዎች በማስጠንቀቅ እና የመልስ ምት በመስጠት ዙሪያ ከሙመይዓዎችም ይሁን ከኢኽዋኖች የሚወረወሩ ሹብሃቶችን ለመከላከል እንደ ሰበብ ይረዳዋል!!!
والله تعالى أعلم والعلم عند الله
✍أبو معاذ
