🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
Open in Telegram
@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
846
Subscribers
-424 hours
+267 days
+14730 days
Posts Archive
👉አየህ አየህ የኢርጃኡን ቡድን ዉሸታቸዉን ቅጥፈታቸዉን ስማልኝ እማ አቦቦቦ መስአላዉን እንደተጫወቱበት አጅብብብ ነዉ
👌🔺የኢርጃዕ በሽታ ያጠናገራቸዉን ሠወች ሁኔታቸዉን ተልቢሳቸዉን ዉሸታቸዉን በአቂዳላይ የወረዱ መሆናቸዉን በደንብ እየገለፃቸዉነዉ
⭕️በመቀጠል ከኢርጃኡ ቡድን ተዉበት አድርጎ የመጣዉ ወንድማችን አቡ መስኡድ አብዱ ሰላም ጀመረ ተዉበቱን አላህ ይቀበለዉ
የዛሬዉ ቀን ይለያል በጣም ያምራል
Repost from N/a
✅https://t.me/yeginbaselefyochgroup
✅https://t.me/yeginbaselefyochgroup
ወደ ቻናላችን ጠቅ
ጠቅ እያደረጋችሁ ግቡ ተቀላቀሉ
⭕️በመቀጠል ከኢርጃኡ ቡድን ተዉበት አድርጎ የመጣዉ ወንድማችን አቡ መስኡድ አብዱ ሰላም ጀመረ ተዉበቱን አላህ ይቀበለዉ
የዛሬዉ ቀን ይለያል በጣም ያምራል
🔺🔺🔺🔺🔺🔺
⭕️ዉበት በሠለፍዮች ይብቃ
👌🔺እንደት ያምራል ለሀቅ እጅ እግር መስጠት ያአላህ
👉የኢርጃዕ ቡድን በደንብ አዳምጥ ሀቅ ኡመር ኢብኑል ኸጧብንም አንበርክኳል ስለዚህ ለሀቅ ተንበርከክ እልህ አይወጥርህ
ሠለፍዮች ፏፏፏፏፏ ብለዋል እንደት ያምራል በአላህ በሀቅ መሰባሠብ አላህ ይጠብቃችሁ
ሌሎችም ወንድሞች አሉ ገባ ገባ በሉ በያን የሚያደርጉ አላህ ተዉበታቸዉን ይቀበላቸዉ
ከኢርጃኡ ቡድን ተዉበት አድርጎ የመጣዉ የምንወደዉ ወንድማችን ጀማል አወል በያን እያደረገልንነዉ አላህ ተዉበቱን ይቀበለዉ
⭕️ታላቅ ሳምንታዊ ጁሙአ የደዕዋ ፕሮግራም በጊምባ ቱሉ አዉሊያ
በመስጅደ ተቅዋ
ገባ
ገባ
በሉ ፍጠኑኑኑኑ
ተጀመረ
ተጀመረ
በዚች ጠቅ በማድረግ ግቡ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌https://t.me/yeginbaselefyochgroup
👌https://t.me/yeginbaselefyochgroup
Repost from 🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺سورة الكهف
👌ሚስባህ ሳኒ
☘☘☘☘☘☘☘☘☘
👉ማራኪ ቲላዋ ነዉ
🌹🌹🌹
🌹ተ🌹
🌹ጋ🌹
🌹በ🌹
🌹ዙ🌹
🌹ል🌹
🌹ኝ🌹
🌹🌹🌹
🔴👉የጁሙአ ቀን ሡናወች
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
⭕️سنن يوم الجمعة
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺الغسل
🔺الطيب
🔺السواك
🔺لبس الجميل
🔺قراءة سورة الكهف
🔺التبكير لصلاة الجمعة
🔺الإكثارمن الدعاءوالصلاةعلى النبي
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺ገላን መታጠብ
🔺ሸቶ መቀባት
🔺ሲዋክ መጠቀም
🔺ጥሩ ልብስ መልበስ
🔺ሡረቱል ካህፍን መቅራት
🔺ለጁሙአ ሶላት በጧት መሄድ
🔺በነብዩ ላይ ሶለዋት ማብዛት
⭕️👉ጠቅ ሸር በማድረግ ወደ ቻናላችንጎራ ይበሉ ይቀላቀሉ ሸር ማድረግወን አይዘንጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
Repost from 📚 أبــــو صـــالــح الأثري،አቡ ሷሊህ ገነቴ🇸🇦
መቸም አይሰሙም አድሩሱላቸው🫰
⭕️ቀብር አምላኪን ከማያከፍር ኃላ ተከትላችሁ አትስገዱ
⚠️ማሳሰቢያ1⃣:—ንግግሩን ወደ ሸህ ሙስጠፋ ወይም ወደሰለፊዮች አታስጠጉ፣ ቀጥታ የሸህን ድምፅ ነውኮ የለቀቅንላችሁ‼️‼️
⚠️ማሳሰቢያ2⃣:—እንደ ቀደምት ነብያት ህዝም ""እስኪ የምታስፈራራብንን ነገር አምጣ"" እንደሚሉት ነብያታቸውን፣ ""በል አክፍሩና"" የሚል ንግግር ከመናገር ይልቅ በ ሸህ ፈውዛን ንግግር እራሳችሁን መዝኑኑኑኑ‼️‼️
ጥያቄ:—ጠያቂው እንድህ ይላል:እነሱ አከባቢ ቀብር አምላኪወችን በቀጥታ የማያከፍር ኢማም አለ። ነገር ግን ሰወቹ የሚሰሩት ስራ #ሽርክ እንደሆነ ያረጋግጣል ‼️‼️
መልስ:—እንደዚ አይነት ጥያቄ ከዚ በፊት ተጠይቂያለሁ ...... ከኃላው ተከትለውት አይሰገድም። ከኃላው መስገድ #
( لا تجوز الصلاة خلفه)አይቻልም‼️ እሱ ሙሽሪኮችንና ኩፋሮችን ስለማያከፍር
👌ወደኛ አታፍጡጡጡ እዛው ሸህ ጋር ተነጋገሩ‼️‼️‼️‼️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Abu_sualih_genete
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
https://t.me/Abu_sualih_genete
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔊 እድር እና ቅሬ በውስጡ ያያዘው ኮተት
== 🍂=== 🍂===
🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)
⚡ ከአመታቶች በፊት የተደረገ በከተማ ሆነ በገጠሩ ያለ ማህበረሰባችን የሚጠቀምበት ለፓለቲካ መጠቀሚያነት ጭምር ስለሚውለው እድርና ቅሬን በተመለከተ ሰፋ ባለ መልኩ የተብራራበት በሁሉም በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ሙሀዶራ
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👂 ኢስላማዊ አለባበስ ለሴት ልጅ
=====♦====♦====>
🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)
⚡በሁሉም ሙስሊም በተለይ በእህቶቻችን በትኩረት ሊደመጥ የሚገባው እጅግ በጣም ጠቃሚና ወሳኝ የሆነ ገለፃ
የብዙ ችግር መንስኤ የሆነውን የምን ችግር አለው ፈትዋ ሰምተሽ ሙተበሪጃ እንዳቶኝ ተጠንቀቂ
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺.....አ.....ን.....ብ.....ቡ.....ኝ.....🔺
👌ጁ...ሙ...ዓ...ን...በ...ሲ...ድ...ራ 🔻.......🔻.......🔻........🔻.......🔻
♻️السلام عليكنّ ورحمة الله وبركاته 🌙
🔺:::::::🔺:::::::🔺:::::::🔺:::::::🔺
👌❗..ታላቅ የዳዕዋ ጥሪ ...❗
👌በታላቋ መድረሳችን ሲድረቱል ሙንተሃ አዘጋጅነት የቀረበ ውብ እና አጓጊ የደዕዋ መርሃ ግብር ...
وقال رسول الله ﷺ
🔺👈 .وما اجتمع قوم يذكرون الله إلا حفتهم الملائكة، وغشيتهم الرحمة، ونزلت عليهم السكينة
🔺👆رواه مسلم.
🔴➣ህዝቦች اللهን ለማስታወስ አንድ
ላይ አይሰበሰቡም መላእክቶች የከበቧቸው የالله እዝነት የሸፈናቸው እንዲሁም ሰኪና የልብ ረፍት በእነርሱ ላይ የወረደች ቢሆን እንጂ ❗
👌ስለዚህ በጁሙዓው ዕለት ማለትም ነገ በሚካሄደው በዚህ ውብ የዳዕዋ ፕሮግራም ላይ በመገኘት .....ልባችንን በቁርአን እና በዚክር እናርጥባት::
🔺........🔺......🔺......🔺......🔺
🔺...የዕለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች...🔺
🔻........🔻......🔻......🔻.......🔻
🔻ኡስታዝ ..አቡ..ሀኒፋ ሁሴን መርሳና
🔻ኡስታዝ አቡ ሀሰን ኡመር ጃማ .....❗
👌እንድሁም ሸይኻችን አቡ..ኒብራስ ጥያቄና መልስ ከትንሽ ምክርጋ ........ፏፏፏ❗ እንላለን::
🔺🖊ስለ ዲናችን እንመካከር
🔺 🖊ከالله ጋር ያለንን ቅርርብ እናድስ በሚል ለዚህ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ሁላችሁም በመላው ዓለም የምትገኙ ሰለፍያት እንስቶች ተጋብዛችኋል🫴
👌 ይህ ፕሮግራም ከእህቶቻችን ጋር የምንሰባሰብበት የኡስታዞቻችንን ደዕዋ የምንታደምበት እና ዲናችንን የምንማማርበት እና ለአኼራችን ስንቅ የምናዘጋጅበት የተባረከ እና ደስ የ
ሚል ጊዜ ነው ወዳጆቻችሁን ቤተሰቦቻችሁን እና ጓደኞቻችሁን በመጋበዝ የ ኸይር ተካፋይ ሁኑ።
🔺=========👉=========🔺
👌قال علي بن أبي طالب رضي الله عنه "فساد الأخلاق بمعاشرة السفهاء.....
🔺:::::::::::::::::::::🔺::::::::::::::::🔺
🔺➣ፕሮግሙ የሚካሄድበት ቀን🔺
🔺===========""========🔺
🔺ጁሙዓ 24/11/2018 E.C
🔺➤ከቀኑ ➤ 08:00 በኢትዮጲያ
🔴➣በታላቋ መድረሳችን سدرة المنتهى
🔴➣ላቅ ባለ አክብሮት ተጋብዛችኋል ስንል ጥሪውን በአክብሮት እናስተላልፋለን
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
እህቶች ሲበዙ ሱና ላይ ጠንክረው
ጊዜን በአግባቡ ለዲናቸው ሰተው
ከተመካከሩ አላህ ለሚወደው
ወላሂ ወቢላህ በኸይር ላይ ናቸው።
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
➤=========🔻=======➤
ሲድረቱል ሙንተሀ የጀግኖች መፍለቂያ
ሰለፍያ እህቶች ባንድ ላይ መድመቂያ
ሱናን አሸብራቂ ቢድዓን መጥረጊያ
አቂዳ አውለብላቢ ሽርክንም መዋጊያ
ኑ ብላችኋለች በዳዕዋዋ መጥሪያ።
➤=========🔻=========➤
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/11311
Repost from 🇸🇦👌ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም‼
⭕️👉ከኢርጃእ አላህ ይጠብቀን👈
هل تراجع الشيخ محمد إبراهيم أو الشيخ الفوزان عن تكفير من يُنحي الشريعة؟ للشيخ صالح الفوزان حفظه الله تعالى
👉ሼኽ ፈውዛን የአላህን ሸሪአ የበደለን ከማክፈር ተራጁእ አድርጋቹዋል ይባላላ ተብለው ሲጠየቁ…
👉 ከዚህ ንግግር ወይም ከዚህ ውሸት ወደ አላህ እጠራለሁ አሉ አላህና መልእክተኛው ያከፈሩትን ከማክፈር በፍፁም ወደዃላ አልልም አሉ
👌ሙርጂአዎች ያለ አግባብ ውሸት እየለጠፉብኝ ነው አሉ
⚠️ለዚህ ሙጅሪም ጥብቅና ቆመህ በኢእቲቃድ እንጂ አይከፍርም ብለህ ኢርጃእ ውስጥ ገብተህ ሰለፍይ ነኝ ብትል ማን ይሰማሃል ‼️‼️‼️
❌በውስጤ እቃወማለሁ ብሎ ነገር የለም እኛ በዟሂር እንጂ በውስጥ ለቋጠርከው አያገባንም‼️
👌عمر بن الخطاب رضي الله عنه: "إِنَّ النَّاسَ كَانُوا يُؤْخَذُونَ بِالْوَحْيِ فِي عَهْدِ رَسُولِ اللَّهِ ﷺ، وَإِنَّ الوَحْيَ قَدِ انْقَطَعَ، وَإِنَّمَا نأْخُذُكُمُ الآنَ بِمَا ظَهَرَ لَنَا مِنْ أَعْمَالِكُمْ".
👉ስለውስጥህ አያገባንም የተናገርከው ንግግርህንና ለሙጅሪሙ ጥብቅና የቆምክበትን ዟሂሩን ነው የምንይዘው ቀልድ የለም ዲን ነው‼️
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👂 ሸይጧን የወንድማማችነት ጠላት
በሚል ርዕስ
🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)
⚡የተደረገ ኡታዛችንን ያስለቀሰ የወንድማማች ፍቅር እና አንድነት መጠበቅ እንዳለብን ልብን በሚነካና ሰውነትን በሚነዝር ገለፃ የተገለፀበት በሁሉም በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ የሆነ ነሲሀ
♦ ይህን አይኖች በስስት ያነቡለትን ወንድማማችነት እንደ ቀላል አይተህ የወንድማማችነት ፍቅርን ሊያሻክር የሚችሉ ነገራቶችን የምታደርግ የግል ጉዳይህን እና የራስ ክብርህን አስበልጠህ የአንድነት ሰንሰለት ካልበጠስኩ የምትል ወደ አቅልህ ተመለስ ወይ ሳይብስብህ ታከም
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔻
🔺የእሁድ ሙሀዶራ🔺
🔺 መሳጭ ምክር🔺
👈 ﴿ وَسَارِعُوا إِلَى مَغْفِرَةٍ مِنْ رَبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا السَّمَوَاتُ وَالْأَرْضُ أُعِدَّتْ لِلْمُتَّقِينَ ﴾ [آل عمران: 133].
🗯🔹🔸በመስጂደል አቅሷ ደሴ ሪልስቴት ዳንድቦሩ አርማ ብተናን እልፍ ብሎ
🔺 መደመጥ ያለበት ገላጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀዶራ
⭕️ በመስጂደል አቅሷ ሪልስቴት⭕️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🕌بمسد الأقصى ريلستيت دسي حرسهاالله تعلى
👌..
👈بأخينا أبي أسامة أبوبكر حفظه الله تعالى.❗️
------
📲 በወንድማችን አቡ ኡሳማ አቡበከር ከገራዶ
حفظه الله تعالى
👌 ርዝመት 🕰45:07🕰
📱አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔴ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነውን ጦሳማዶን ይጠቀሙ
⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
-----
🎙በ Tele gram 〰 Channel
⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
