🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
Открыть в Telegram
@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
852
Подписчики
+1624 часа
+347 дней
+16130 дней
Архив постов
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
✅الحمدلله ثم الحمدلله
الحمدلله حمد كثرا
አድስ ብስራት
⭕️👌የዛሬዉ ደስታየ በጣም ለየት ብሎብኛል አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምስጋና ይገባዉ ወንድሞቻችንን ከኢርጃዕ በሽታ ላወጣቸዉ
الحق أقوا من الرجال
🔻👌ያዉ ጊምባ ላይ የኢርጃዕ በሽታ ያጠናገራቸዉ በዉሸት በቅጥፈት በተልቢስ ሀቅን በማለባበስ የሚገኙ አካላቶች ከመኖራቸዉ ጋር የልዕለ ሀያሉ ጌታ ፍቃድ ሆነና በድን ላይ አጭበርባሪ መሆናቸዉን የተረዱ የሆኑ ወንድሞቻችን ቶብተዉ ፏ ፍክት ብለዉ ወደ ሀቅ ተመልሠዋል
እነሡም ከሚያስተምሯቸዉ ልጆች ጋርነዉ የመጡት
✍የምንወደዉ ወንድማችን አቡ ዙበይር ጀማል አወል
✍የምንወደዉ ወንድማችን አቡ መስኡድ አብደ ሠላም
የመሳሠሉት ያልተጠቀሡ ወንድሞች መጥተዋል አላህ ተዉበታቸዉን ይቀበላቸዉ በመንሀጀ ሠለፍ ላይም ያፅናቸዉ እያልኩኝ
ሁላችንንም በሀቅ ላይ ያፅናን ስራችንን ኢኽላስ ያለዉ ያርግልን አላህ ያዋደን ያከባብረን ወንድማማችነታችንን አላህ ያፋፋልን
በመቀጠል ለዚች ደዕዋ ደፋ ቀና የሚለዉን ሸይኻችንንም አቡ ኒብራስን አላህ ባለበት ቦታ ይጠብቅልን በሠላም ሀገሩ ያስገባልን🤲🤲🤲
🔻ይቀላቀሏት ዉዶች
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔗https://t.me/abuhuzeyfa123
🔗https://t.me/abuhuzeyfa123
🔗https://t.me/abuhuzeyfa123
🔗https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
አድስ ብስራት ለጊምባ ቱሉአዉሊያ በሷም ዙሪያ ላሉት እንድሁም ለመላዉ ሠለፍዮች በሙሉ
🔺👌አስደሳች የሆነ ነገርነዉ የዛሬዉ ሳምንታዊ የጁሙአ ደዕዋ ለየት ያለ ያማረ ፕሮግራም ነዉ ወላህ
የጀመአዉ ብዛት መስጅዱ ሞልቶ በረንዳ ሳይቀር ነበር በጣም ይለያል ሀቂቃ አላህ ከአይንናስ ይጠብቃችሁ ጀግኖች
👌በጣም ለየት የሚያደርገዉ ደሞ የምንወዳቸዉ ወንድሞቻችን ከኢርጃኡ ቡድን ቶብተዉ መተዉ ፏ ሲያረጉን ማምሸታቸዉ ለየት ያደርገዋል አላህ ተዉበታቸዉን ይቀበላቸዉ
በያን ካደረጉት ከቶበቱት ወንድሞች መካከል
🔺ወንድማችን አቡ ዙበይር ጀማል አወል እንድሁም
🔺 አቡ መስኡድ አብደ ሠላም አላህ ይጠብቃቸዉ በሀቅ ላይም ያፅናቸዉ እንድሁም ሌሎችም ያልተጠቀሱ ከኢረጃዕ ገንዳ የወጡ አሉ
👌🔻ስለዚህ የኢርጃዕ ቡድን ለሆንከዉ ሁሉ ያለኝ መልዕክት ወደ አዕምሯችሁ ተመለሡና ለሀቅ እጅ እግር ስጥ በትቢት አትወጠር ሀቅ ይረታል ያንበረክካል
ለዚህም ሲባል ወንድሞች ለሀቅ እጅ እንደሠጡት እናንተም ጥርት ላለችዉ መንሀጀ ሠለፍያ ተንበርከኩ ሀቅ ያንን ጀግና የነብዩ ባልደረባ የሆነዉን ኡመር ኢብኑል ኸጧብን አንበርክኮታል እንኳን እናንተን ተግባባን እዛ ቤት
⭕️በኢርጃዕ በሽታ ከመበስበስ ወደ ትክክለኛዋ ወደ ነብዩ ጎዳና ተመለሡ አሁንም ጊዜዉ ቅርብ ነዉ የሙሽሪክ ጠበቃ መሆን ዉድቀትነዉ ይሠማልልል
የጊምባ ቱሉ አዉሊያ ሠለፍዮችን ቻናል ለመቀላቀል ጠቅ ብቻነዉ
🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
👉አየህ አየህ የኢርጃኡን ቡድን ዉሸታቸዉን ቅጥፈታቸዉን ስማልኝ እማ አቦቦቦ መስአላዉን እንደተጫወቱበት አጅብብብ ነዉ
👌🔺የኢርጃዕ በሽታ ያጠናገራቸዉን ሠወች ሁኔታቸዉን ተልቢሳቸዉን ዉሸታቸዉን በአቂዳላይ የወረዱ መሆናቸዉን በደንብ እየገለፃቸዉነዉ
⭕️በመቀጠል ከኢርጃኡ ቡድን ተዉበት አድርጎ የመጣዉ ወንድማችን አቡ መስኡድ አብዱ ሰላም ጀመረ ተዉበቱን አላህ ይቀበለዉ
የዛሬዉ ቀን ይለያል በጣም ያምራል
Repost from N/a
✅https://t.me/yeginbaselefyochgroup
✅https://t.me/yeginbaselefyochgroup
ወደ ቻናላችን ጠቅ
ጠቅ እያደረጋችሁ ግቡ ተቀላቀሉ
⭕️በመቀጠል ከኢርጃኡ ቡድን ተዉበት አድርጎ የመጣዉ ወንድማችን አቡ መስኡድ አብዱ ሰላም ጀመረ ተዉበቱን አላህ ይቀበለዉ
የዛሬዉ ቀን ይለያል በጣም ያምራል
🔺🔺🔺🔺🔺🔺
⭕️ዉበት በሠለፍዮች ይብቃ
👌🔺እንደት ያምራል ለሀቅ እጅ እግር መስጠት ያአላህ
👉የኢርጃዕ ቡድን በደንብ አዳምጥ ሀቅ ኡመር ኢብኑል ኸጧብንም አንበርክኳል ስለዚህ ለሀቅ ተንበርከክ እልህ አይወጥርህ
ሠለፍዮች ፏፏፏፏፏ ብለዋል እንደት ያምራል በአላህ በሀቅ መሰባሠብ አላህ ይጠብቃችሁ
ሌሎችም ወንድሞች አሉ ገባ ገባ በሉ በያን የሚያደርጉ አላህ ተዉበታቸዉን ይቀበላቸዉ
ከኢርጃኡ ቡድን ተዉበት አድርጎ የመጣዉ የምንወደዉ ወንድማችን ጀማል አወል በያን እያደረገልንነዉ አላህ ተዉበቱን ይቀበለዉ
⭕️ታላቅ ሳምንታዊ ጁሙአ የደዕዋ ፕሮግራም በጊምባ ቱሉ አዉሊያ
በመስጅደ ተቅዋ
ገባ
ገባ
በሉ ፍጠኑኑኑኑ
ተጀመረ
ተጀመረ
በዚች ጠቅ በማድረግ ግቡ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌https://t.me/yeginbaselefyochgroup
👌https://t.me/yeginbaselefyochgroup
Repost from 🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺سورة الكهف
👌ሚስባህ ሳኒ
☘☘☘☘☘☘☘☘☘
👉ማራኪ ቲላዋ ነዉ
🌹🌹🌹
🌹ተ🌹
🌹ጋ🌹
🌹በ🌹
🌹ዙ🌹
🌹ል🌹
🌹ኝ🌹
🌹🌹🌹
🔴👉የጁሙአ ቀን ሡናወች
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
⭕️سنن يوم الجمعة
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺الغسل
🔺الطيب
🔺السواك
🔺لبس الجميل
🔺قراءة سورة الكهف
🔺التبكير لصلاة الجمعة
🔺الإكثارمن الدعاءوالصلاةعلى النبي
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺ገላን መታጠብ
🔺ሸቶ መቀባት
🔺ሲዋክ መጠቀም
🔺ጥሩ ልብስ መልበስ
🔺ሡረቱል ካህፍን መቅራት
🔺ለጁሙአ ሶላት በጧት መሄድ
🔺በነብዩ ላይ ሶለዋት ማብዛት
⭕️👉ጠቅ ሸር በማድረግ ወደ ቻናላችንጎራ ይበሉ ይቀላቀሉ ሸር ማድረግወን አይዘንጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
Repost from 📚 أبــــو صـــالــح الأثري،አቡ ሷሊህ ገነቴ🇸🇦
መቸም አይሰሙም አድሩሱላቸው🫰
⭕️ቀብር አምላኪን ከማያከፍር ኃላ ተከትላችሁ አትስገዱ
⚠️ማሳሰቢያ1⃣:—ንግግሩን ወደ ሸህ ሙስጠፋ ወይም ወደሰለፊዮች አታስጠጉ፣ ቀጥታ የሸህን ድምፅ ነውኮ የለቀቅንላችሁ‼️‼️
⚠️ማሳሰቢያ2⃣:—እንደ ቀደምት ነብያት ህዝም ""እስኪ የምታስፈራራብንን ነገር አምጣ"" እንደሚሉት ነብያታቸውን፣ ""በል አክፍሩና"" የሚል ንግግር ከመናገር ይልቅ በ ሸህ ፈውዛን ንግግር እራሳችሁን መዝኑኑኑኑ‼️‼️
ጥያቄ:—ጠያቂው እንድህ ይላል:እነሱ አከባቢ ቀብር አምላኪወችን በቀጥታ የማያከፍር ኢማም አለ። ነገር ግን ሰወቹ የሚሰሩት ስራ #ሽርክ እንደሆነ ያረጋግጣል ‼️‼️
መልስ:—እንደዚ አይነት ጥያቄ ከዚ በፊት ተጠይቂያለሁ ...... ከኃላው ተከትለውት አይሰገድም። ከኃላው መስገድ #
( لا تجوز الصلاة خلفه)አይቻልም‼️ እሱ ሙሽሪኮችንና ኩፋሮችን ስለማያከፍር
👌ወደኛ አታፍጡጡጡ እዛው ሸህ ጋር ተነጋገሩ‼️‼️‼️‼️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Abu_sualih_genete
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
https://t.me/Abu_sualih_genete
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔊 እድር እና ቅሬ በውስጡ ያያዘው ኮተት
== 🍂=== 🍂===
🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)
⚡ ከአመታቶች በፊት የተደረገ በከተማ ሆነ በገጠሩ ያለ ማህበረሰባችን የሚጠቀምበት ለፓለቲካ መጠቀሚያነት ጭምር ስለሚውለው እድርና ቅሬን በተመለከተ ሰፋ ባለ መልኩ የተብራራበት በሁሉም በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ሙሀዶራ
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👂 ኢስላማዊ አለባበስ ለሴት ልጅ
=====♦====♦====>
🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)
⚡በሁሉም ሙስሊም በተለይ በእህቶቻችን በትኩረት ሊደመጥ የሚገባው እጅግ በጣም ጠቃሚና ወሳኝ የሆነ ገለፃ
የብዙ ችግር መንስኤ የሆነውን የምን ችግር አለው ፈትዋ ሰምተሽ ሙተበሪጃ እንዳቶኝ ተጠንቀቂ
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
