🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
Open in Telegram
@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال https://t.me/abuhuzeyfa123
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
910
Subscribers
+4124 hours
+747 days
+21130 days
Posts Archive
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺👉የግጥሙ ርዕስ
💪በጭራሽ አንወድቅም ይላል💪
🎙በምንወደዉ ወንድም በአቡ ዩስራ የተገጠመች አላህ ይጠብቀዉና
👂👂👂ይደመጥ ጣፋጭ የሆነ ግጥምነዉ ሀቅነዉ ሸህነት ጥላቶቻችን ይወድቃሉ ሲሉን እኛ አንወድቅም በአላህ እገዛ ወደፊት እንገሠግሳለን👉👉👉
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔴👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
🔴👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
⭕️السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌الحق القوا من الرجال كن مع الحق على الكتاب والسنة تذكرو ياعبادالله
🔴ወንድም እህቶች ሀቅ ከሠወች የበላይነዉና ከሀቅ ጋርእንሁን ለሀቅ እጅ እግር እንስጥ ለሀቅ እናጎብድድ ከዚህ ካፈነገጥን አላህ እንድህ ብሏል
👌قال تعالى:ياأيها الذين آمنوا من يرتد منكم عن دينه فسوف يأتي الله بقوم يحبهم ويحبونه.
🔴እናንተ ያመናችሁ ሠወች ሆይ ከእናንተ ከድኑ ወደኋላ የሚያፈገፈግ ሀቅን አልቀበልም የሚል አካል አላሁ ሡበሀነሁ ወተአላ ህዝቦችን ያመጣል እሡ የሚወዳቸዉ እነሡም የሚወዱት የሀቅ ታጋዮችን እተካለሁ እያለነዉ ስለዚህ ጥንቃቄ እናድርግ የምንጎዳዉ እኛዉነን
🔺ከሀቅ ጎን እንቁም የሀቅሠወች እንሁንበቁርአን በሀድስ በሠለፎች አረዳድ እንረዳ
❌እንደ ሀጃዊራዉ የኢርጃዕ አንጃ እንዳንሆን እነሡ ለሀቅ ሳይሆን ለሠዉ ክብር ብለዉ ወደቁ የሙሽሪክ ዘበኛ ሆኑ ከሀቅ አፈነገጡ ተንሸራተቱ ሀቅን አንቀበልም እንዳሉት እንዳንሆን ተግባባን
👇👇👇👇👇👇👇
🔴👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
🔴👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123
👇👇👇👇👇
👉👉👉👉👉👉ጉዞ ወደ 300መቶ
ይቀጥላል ጀዛኩሙሏህ ኸይር
☘☘☘☘
☘ሸርርርር☘
☘ሸርርርርር☘
☘ሸርርርርርር☘ እናድርግ ጀግኖች
☘☘☘☘☘☘
⭕️ጠቅ በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ
👇👇👇👇👇👇
🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123
Repost from ኑረድን አል ሀበሺይ🇸🇦قناة أبو أنس نور الدين الأثري🇸🇦
🔺🌿ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም
🔺ከጦሳ ማዶ ደሴ
🔴➤ሰዓት እና ቀን ዛሬ እሁድ ከምሽቱ 3:00 ላይ
🔴➤ውድ ወንድሞችና እህቶች ዛሬ እሁድ ምሽት 3:00 ላይ ከጦሳ ማዶ ደሴ የተዘጋጀ ልዩና ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ይጠብቃችኋል ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
🔴👉የዛሬው ስብስባችን
🔺➤ የተራቡ ልቦች የሚረጥቡበት
የተነፋፈቁ አይኖች የሚዘያየሩበት ትልቅ ስብስብ ነው
🔴👉 ይሄንንም ሀዲስ እንዳትረሱት
🔴👈قَالَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ:
"مَنْ دَعَا إِلَى هُدًى، كَانَ لَهُ مِنَ الْأَجْرِ مِثْلُ أُجُورِ مَنْ تَبِعَهُ، لَا يَنْقُصُ ذَلِكَ مِنْ أُجُورِهِمْ شَيْئًا رواه مسلم
🔺የአላህ መልክተኛ እንዲህ ብለዋል🔺
🔴➣ወደ ቅን መንገድ መመሪያ የጠራ ሰው የተከተሉት ሰዎች የሚያገኙትን ያህል አጅር ያገኛል ይህም ከተከታዮቹ አጅር ላይ ምንም ሳይቀነስ ነው ሙስሊም ዘግበውታል
⭕️➣በጎ ነገርን አመላካች ልክ እንደ ሰሪው ነው
➣عَنْ أَبِي مَسْعُودٍ الْأَنْصَارِيِّ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ قَالَ قَالَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ
🔺👈مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ
رَوَاهُ مُسْلِمٌ
🔴➤የአሏህ መላክተኛ እንድህ አሉ👇
🔴ወደ በጎ ነገር ያመላከተ ሰው ያንኑ በጎ ነገር የሰራው ሰው የሚያገኘውን ያህል አጅር ያገኛል ሙስሊም ዘግበውታል
🔴➤ዛሬ ምሽት ከጦሳ ማዶ ደሴ በሚደረገው ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ላይ በመገኘትና ሌሎችንም በመጋበዝ የዚህ ታላቅ አጅር ተካፋይ ይሁኑ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👉ዛሬ ቀኑ ማነው ብሎ አያጠያይቅም ሁሉም ሠዉ ስለሚያቀው ❗️
⭕️የዛሬው ደግሞ ብዙ ለየት የሚያደረጉት ነገሮች አሉ እነሱን ለማየትም ሆነ ለመስማት ሰአቱ ሳይደርስ ወደ አቅሷ መገስገስ ያስፈልጋል።
⭕️በደሴና አካባቢዋ ያላችሁ ሰለፍዮች ከቀልድና ካልቧልታወሬ ወተን ወደ ዳዕዋ በግዜ እንውጣ መቅረትም ማርፈድም አይፈቀድም ❗️
👉ማሳሰቢያ፦ የዛሬው ለየት ይላል እዳያመልጠዎ
👉 ወድሞች ሸር ሽር ማረጋችንን አንርሳ
📱https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse?livestream
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
✍بسم الله الرحمن الرحيم
الحمد لله وحده، صدق وعده
ونصر عبده، وأعز جنده
وهزم الأحزاب وحده
🛣የአይናችን ማረፊያ⭐️ 🕌
የنصر ምልክት የፅናት ማሳያ
ዉዷ ስጦታችን የለሌለሽ አምሳያ
አላህ ለግሶናል ላይናችን ማረፊያ
ምስጋና ይገባው የኛ መደገፊያ
ከችግር በሗላ ምቾትን አድራጊ
ማሳፈር የማትወድ ከቶ አንተን ፈላጊ
የጀግኖች መገኛ የተውሂዷ ማማ
የንቦች ማረፊያ ሰፊዋ አውድማ
መመልከት ከፈለክ ወደእሷ ሂድማ
ታገኛቸዋለህ እነዚያን እንቁዎች
ተዋضዕ ያላቸው ፊተ በሻሻወች
ተውሂድ አስተማሪ ሽርክን ተዋጊዎች
ቆርጠው የተነሱ የሱና ሪጃሎች
ከነ ዘውዶቻቸው ጥቁር ለባሽወች
በጥቂት ተብቃቂ እነዚያን ዛሂዶች
ከነ ልጆቻቸው የዛሬ አበባወች
የነገ ተተኪ ተስፋና ፍሬወች
ኢልምን ለመፈለግ ዘወትር ታጋዮች
ብርቅየ ፍጥረቶች የምድር ውበቶች
ትክክለኞቹ ኢባዱ አል_ ረህማኖች
ውስጥህ ከጎመዠ እነሱን ለማየት
ብቅ በል ዚያራ ወደ አቅሷ ሪልስቴት
🕌አቅሷየ....⭐️💧
እምባ ይቀድመኛል ስላንቺ ሳወራ
ትዝ ስለሚለኝ ያለፍሺው መከራ
ከነዚያ ታጋዮች ከልጆሽ ጋራ
ለድኑ ዘበኞች ጠባቂ አደራ
በቃ አናነሳሳው ባንጠቅሰው ይሻላል
አልሃምዱሊላሂ አሁን አልፈሽዋል
ጂማሮሽን ቋጭተሽ ማሀል ላይ ደርሰሻል
ከእንግዲህ ወዲያማ ምን ያሳስብሻል
እኛ እያለንልሽ ከአረህማን በታች
የምን መተከዝ ነው በይ ከንግዲህ በርች
እንደተጀመርሽው እንጨርስሻለን
በጀሊሉ ፍቃድ.. እንገነባሻለን
ከውስጥም ከውጭም እናስውብሻለን
ምንም አታስቢ ሁሌም ከጎንሽ ነን።🙌
ምንም አታሳስቢ ሁሌም ከጎንሽ ነን።
إن شـــــــــــــــــــــاء الله💪
✍ከጦሳ ማዶ 🇸🇦
📲አጠቃላይ በሶሻል ሚድያ ለመከታተል👇👇
📎https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦''ዛሬም ነገም ሁልግዜ ቅድሚያ ለተዉሂድ📚
🔴 ከመሳቅ ጋር አዳምጧት
-------
🔴👉 ከነዋቂዱል እስላም ላይ የተቆረጠች ናት...
---
አጠር ያለች ፋኢዳ
---- ----- -----
🔴👉ሁለተኛ ሶስተኛ አራተኛ ማግባት ላይ መኖር ያለበት አደብም ተዳሶበታል ።
👌====== 🔺🔺🔺 ==== ⭕️
👉 ግን ለምን ይህንን ሸሪዓ አደረገብን ለሚሉ ወይንም ጥላቻን ለሚያንፀባርቁ እህቶችም ሆነ ፖለቲከኞችም ሸሪዓዊ ሁክሙ ምንድነዉ የሚለዉም ተዳሶበታል ።
--------🔺
👉 ጥላቻ ሳሆን ግን እኔ ባሌ ሁለተኛ የሚያገባብኝ ከሆነ ቅናቴ የሚያስችለኝ ስላልሆነ ይቅርብኝ ብላ የራሷን አቋም የምትገልፅም አካል ምን ትሆናለች ተዳሶበታል።
=====🔺
🎙🎙በኡስታዝ አቡኒብራስ
ሙስጦፍ حفظه الله
🔴➢https://t.me/+znazPwpmNzwwMTFk
---
🔴➢https://t.me/qdmiyaletewuhid
Repost from መቅደላ አምባ ዩንቨርሲቲ ሰለፍይ ተማሪዎች ጀመዓ ግሩፕ
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔻
🔺የእሁድ ሙሀዶራ🔺
🔺 መሳጭ ምክር🔺
🔴ሞትን በተመለከተ✅
---🔴 ሞትበሚል ርዕስ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገላጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ
⭕️ በመስጅደ ረህማን ጊንባ ⭕️
🕌بمسد الرحمان غنبا
👌..
👈بأخينا أبي صابر عمر حفظه الله تعالى.
------
📲 በወንድማችን አቡ ሷቢር ኡመር ጊንባ
حفظه الله تعالى
👌 ርዝመት 🕰27:18🕰
ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/daewaselefiya6
t.me/daewaselefiya6
ወደ ግሩፓችንለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+EW2UKu4LFQxlYzFk
https://t.me/+EW2UKu4LFQxlYzFk
https://t.me/+EW2UKu4LFQxlYzFk
Repost from 🔊የአቡ ኒብራስ የመስጂድ አል _ነጃሺ የተፍሲር ማሰራጫ ቻናል
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
بِسْمِ اللهَِّ الرَّحْمَٰنِ الرَّحَيمِ
📖 من تفسير سورة الجن የተወሰደ ጥያቄ ናመልስ
🔴🔴👉🎤 በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፍ አብዲላህ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው
🎤🎤👉للْشيخ الفَاضِلْ الدَاعِي إِلى اللهَّ أَبِي نبراس مصطفى بن عبد الله الْحَبَشِي حَفِظَهُ اللهَّ تَعَالى وَرَعاه
🔺🔺🔺🎙#ቁጥር 1⃣⭕️
🔺🔺🔺
💽 ርዝመቱ⏰28:50⏰ሰአት ነው
Live ለመከታተል👇
🔺ውዷ መድረሳችንን" ጦሳማዶን ተቀላቀሉ ::
✍💥Audioውን ለማገኝት 👇👇👇
https://t.me/Al_Miaraj_13
♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️
🎙#ሌሎች አጠቃላይ የሰለፍዮች ፕሮግራሞች ለመከታተል ደግሞ ቀጥሎ ያለውን ጦሳማዶን ጠቅ አድርጓት::
👇👇👇👇👇👇👇👇‼️
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse?livestream
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse?livestream
Repost from 🇸🇦👌ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም‼
⭕️👉እብኑ ኡሴይሚን ሽርከል አክበር የሰራ የዱንያ ሁኩሙና በሙአመላ በታእያን ያከፍሉ✅
جهال عباد القبور مشركون في أحكام الدنيا وأمرهم إلى الله في الآخرة الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله تعالى
❌ሐጁሪዮችና መዳኺላዎች ከጀበሎቹ ጋር ልዩነታቸው በጣም የሰፋ ነው👉ከጀበሎቹ ጋር ነን ብለው ቢቃዡም እንኳ👉ጠጋ ጠጋ የሚሉት ለማስመሰል ነው
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺ቆየት ያለች የምትጣፍጥ ማራኪ የሆነች ግጥም🔺
🔺👉የግጥሟ ርዕስ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
💪💪ጠንከር በል ወዳጀ ትላለች💪💪
🎙በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብደላህ አል ሀበሽይ አላህ ይጠብቀዉና
🔴👉የተለያዩ ደዕዋወችን ግጥሞችን ፈተዋወችን በቀላልዘዴ ያግኙ ጠቅ በማድረግ
👇👇👇👇👇👇👇👇
⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123
⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123
👇👇👇👇👇👇👇👇
⭕️👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
⭕️👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
🔴ماحكم التلفظ بالنية?
🎙العلامة الشيخ صالح بن فوزان بن عبدالله الفوزان حفظه الله تعالى
👇👇👇👇👇👇
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa2244
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa2244
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺አድስ ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ
🔴👉ሳምንታዊ ጁሙአ ፕሮግራም ላይ የተደረገ በጣም ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ ነዉ ይደመጥ።
👌ተዉሂዳችንን አጥብቀን መያዝ እንዳለብንና ሺርክን መጠንቀቅ ማስጠንቀቅ እንዳለብን ተዉሂድን ጨምደን ከያዝን አላህ በሀቅ ላይ እንደሚያፀናን በሚገባ ተዳሶበታል
🔴በመስጅደ ተቅዋ ቱሉአዉሊያ ጊምባ🔴
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🕌🕌🕌في مسجد التقوا غنبا تلو أوليا حرسها الله تعالى
🎙በተወዳጁ ወንድማችን ኡስታዛችን አቡ አብደረህማን አህመድ ኢብኑ ሙሀመድ አላህ ይጠብቀዉና
🎤🎤🎤من أخي الفاضل أبو عبد رحمان أحمد بن محمد الغنبي الحبشي حفظه الله تعالى وراعاه
🔹ذو القعدة ٢١/١١/١٤٤٧
📲የተለያዩ ፕሮግራሞችን በሶሻል ሚድያ ለመከታተል ጠቅ በማድረግ ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔴https://t.me/yeginbaselefyochgroup
🔴https://t.me/yeginbaselefyochgroup
🔴https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
🔴https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
🔴https://t.me/abuhuzeyfa2244
🔴https://t.me/abuhuzeyfa2244
🔴https://t.me/abuhuzeyfa123
🔴https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
⭕️👉አቤት አቤት ዉበት የጦሳ ይለያል ከተንኮለኞች አላህ ይጠብቅሽ።
🔺አድገሽ ተመንደጊ ከፍ በይ ጦሳችን
🔺የእዉቀት መፍለቂያ ዉዷ መድረሳችን
🔺በቀደምቶች ፋና በእኒያ እንቁወቻችን
🔺ፈትፍተሽ አጉራሽነሽ የአቂዳ ማድን
🔺የተዉሂድ ባንድራ ትምህርት ቤታችን
🔺እንቁ ነሽ ጦሳየ የአላህ ስጦታችን
🔺አላህ ይጠብቅሽ ከጠላቶችሽ አይን
🔺ስማማ ልንገርህ ስለዚች መድረሳ
🔺የሂዝብያን ቡድን ያረገች እሬሳ
🔺ታብጠረጥራለች የአቂዳን ነቀርሳ
🔺ታለመልማለች የሡናዉን ማሳ
🔺እወቃት ሸህነት ይህች ናት ጦሳ
🔺ዉድዋ ጦሳችን የኛ የተዉሂድ አርማ
🔺አብቢ አሸብርቂ በሠለፎች ማማ
🔺እንወድሻለን ጦስየ ጦስማ ትላለች።
✍كتب أخوكم الصغير أبو حذيفة عثمان الغنبي حفظه الله تعالى
👇👇👇👇👇👇
🔴https://t.me/abuhuzeyfa123
🔴https://t.me/abuhuzeyfa123
🔴https://t.me/AbuNibrase_and_NamuseRepost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
⭕️አቅሷችን ከፍ በይ ባንድራሽ ይዉለብለብ
⭕️የቂርአት ሰንተር የሡናዋ ድባብ
⭕️አጉሊ መነፀርነች የተዉድ መድረሳ
⭕️ወጣት አፍርታለች ለነፍሱ እማይሳሳ
⭕️ታጋይ ለተዉሒዱ ያልሆነ ኮሳሳ
⭕️አቅሷችን ከፍበይ የተዉሒዷ ማሳ
⭕️መገፋት ደግነዉ ከጀርባዉ ኸይርአለዉ
⭕️ብቻ ገፊ እንዳትሆን እሡን አትበድለዉ
⭕️ይዘገያል እንጂ ድሉ ለሀቅነዉ
⭕️ብዙ ነገር አልፏል መስጂደል አቅሷላይ
⭕️ወንድሞች ተገፍተዉ እህቶች በአንድላይ
⭕️በብርድ በሙቀት በንፋስ በዝናብ
⭕️ግማሹ ሲታሰር አንዱ ሲደበደብ
⭕️አለፉ ቀናቶች ስቃይና ደስታ
⭕️ሁሉም ለኸይሩነዉ የአላህ ስጦታ
⭕️አሞኖ መቀበልነዉ የሠጠንን ጌታ
⭕️አልሀምዱሊላሂ ጮራዉ ፈንተዉ አለ
⭕️ችግሩ መከራ መጣ እዬቀለለ
⭕️አቅሷ ፏብላለች እንኳን ደስ አለችሁ
⭕️አላህ ደርሶልናል በርቱ አይዟችሁ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦👌ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም‼
⭕️የጁመአ ኹጥባ⭕️
👌خطبة مكانة التوحيد في حياة المسلم الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله تعالى
👉ተውሂድህን ከጀግኖቹ ኩልል ብጥር ፅድት አድርገው ከሚያስተምሩት ከተውሂድ ጀግኖቹ ተማር አደራ‼️
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
Repost from قناة أبي حاتم كمال الأثري🇸🇦 ""ከአቀስታ ሰማይ ስር""🇸🇦
ስንኝ ከባህር ማዶ የተላከች
በኡስታዝ አቡ አምረላህ የተነበበች
እባ እየተናነቀህ የምታዳምጣት
አዳምጠህ ስትጨርስ ደሞ ሸር አድርጋት
https://t.me/abuamrullah
https://t.me/Abu_hatim22
https://t.me/Abu_hatim22
🌿የቆየች ብትሆንም ግን ሳዳምጣት.....✍️
Repost from 🇸🇦أَبُـــــــوْ يُسْــــــرَا የማርጢቆሱ እረኛ🇸🇦
---
በትዳር ውስጥ #ዑለሞችን እንጠብቃለን ውለዱ በሚል ።
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
👌በሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ حفظه الله تعالى ....
----
👌🔺 በትዳር ውስጥ ብዙ መልካም ነገር እንጠብቃለን አግቡ እንድሁም ስለ ባከት ሱፍዮች ባጠቃለይ ሂዝብዮች የተካተተበት ... ጣፋጭ ምክር አድርጎልናል ...❗️
ርዝመት= 40:00 ደቂቃ ብቻ
🔺https://t.me/alqariabuyusra
