en
Feedback
🎤القارئ ابو يسرا📗

🎤القارئ ابو يسرا📗

Open in Telegram

إِنَّا نَحْنُ نَزَّلْنَا الذِّكْرَ وَإِنَّا لَهُ لَحَافِظُونَ እኛ ቁርኣንን እኛው አወረድነው፡፡ እኛም ለእርሱ ጠባቂዎቹ ነን፡፡ የቴሌግራም ሊንክ https://t.me/alqariabuyusra

Show more
858
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '23
September '23
+33
in 0 channels
August '23
+859
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
23 September+1
22 September0
21 September+2
20 September+2
19 September+1
18 September0
17 September+1
16 September0
15 September+5
14 September+1
13 September+2
12 September+2
11 September+3
10 September+1
09 September0
08 September0
07 September+1
06 September+1
05 September+2
04 September+3
03 September+1
02 September+1
01 September+3
Channel Posts
➹ኡኽቴ ፊሏህ ይችን የረሱላችን ሰለሏሁ አለይ ወሰለም ንግግር ታስፈራራለች አስተትኛት ኡኽቴል አዚዛ‼️ ➹تبديل المرأة لملابسها في السوق: قال رسول الله ﷺ :-‼️ ➹ما من
➹ኡኽቴ  ፊሏህ   ይችን   የረሱላችን   ሰለሏሁ  አለይ  ወሰለም  ንግግር    ታስፈራራለች   አስተትኛት  ኡኽቴል አዚዛ‼️  ➹تبديل المرأة لملابسها في السوق: قال رسول الله ﷺ :-‼️ ➹ما من امرأة تخلع ثيابها في غير بيتها إِلا هتكت ما بينها وبين ربها.‼️ 📚رواه ابن ماجه و الترمذي واحمد وصححه الألباني . ➹አንዲት ሴት በገበያ ውስጥ ልብሷን ስትቀይር:- የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡-‼️ ➹ልብሷን ከቤቷ ውጪ የምታወልቅ ሴት የለችም በርሷና በጌታዋ መካከል ያለውን ነገር የምታፈርስ እንጂ‼️ ➹ኢብኑ ማጃህ ፣ ቲርሚዚ እና አህመድ ዘግበውታል እና #አልባኒ‼️ اعاذنا الله 🛑👉https://t.me/alqariabuyusra 🛑 🛑👉https://t.me/alqariabuyusra

2
አሰላሙአለይኩም ወራህመተላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ አቡ ኒብራስ የተዉሂድ ጀግና እዉቀትን መጋቢ የረሱልን ሱና ኡስታዜ ልገርህ ጀግና ነህ አንበሳ የጠማማን ሴራ ሳትፈራ ወቀሳ ሱናን ለማስፍፍት አይተሀል አ
አሰላሙአለይኩም ወራህመተላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ አቡ ኒብራስ የተዉሂድ ጀግና     እዉቀትን መጋቢ የረሱልን ሱና ኡስታዜ ልገርህ ጀግና ነህ አንበሳ የጠማማን ሴራ ሳትፈራ ወቀሳ ሱናን ለማስፍፍት አይተሀል አበሳ ቆራጥ ልበ ሙሉ በእዉቀትህ የማትሳሳ 🌷        🌷        🌷       🌷 ሡናን ለማስተማር ስንት ሀገር ዞረሀል በጠማማ ቡድኖች ስንቱን ተብለሀል ተዉሂድን ባሥተማርክ ስንቱ ደርሶብሀል    🌷         🌷       🌷          🌷 ለመንሀጂ ብለህ ወህኒ ቤት ወርደሀል ስድብ ድብደባ ስንቱን ስቃይ አይተሀል አንተ ግን ያን ሁሉ ታግሰህ ቆመሀል ጀግና ነህ ብልህ ምን ያንስብሀል 🌷        🌷       🌷      🌷 በድኑ የፀና ቆራጥ ነዉ አርበኛ ቃለ ፉላን በማል ዝም ብሎ ያልተኛ ሡናን የሚጠብቅ ቢድአን የማይወድ በሡፍይ በኢህዋን የማይርበደበድ 🌷       🌷        🌷       🌷 ቀጥ ብለህ ተራመድ ፍፁም አታዘንብል በሀቅ ላይ ፅና ሠዉ ያለዉን ይበል መጥፎ ነዉ እያለ ሁሉም ቢቦጭቅህ በሀቅ ላይ ፅና ጀግናየ እንዳይጨቅህ 🌷       🌷         🌷        🌷 እዉነትን ተናገር አስተምር በይፍ በተቃዉሞ ብዛት አንገት እንዳትደፍ ሀጁወሪይ ሀዳድይ ተክፊርይም ቢሉ ምንም እዳሠማ ያሉትን ይበሉ ሀሌም ኑርልን ጀግናዉ ኡስታዛችን የአላህ ስጦታ ልዩ ወንድማችን 🌷       🌷       🌷       🌷 ✍️  ተማሪ  ኡሙ ሙአዝ         ከባህር ማዶ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔴👉https://t.me/abunewas 🔴👉 🔴👉https://t.me/alqariabuyusra
1 986
3
#ጣፋጭ ና #ማራኪ የሆነ አዛን 🎤🎧በአቡ ዩስራ በመስጅድ ሪልስቴት ዳንድ ቦሩ ደሴ 🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌 https://t.me/alqariabuyusra https://t.me/alqariabuyusra https://t.me/alqariabuyusra
1 234
4
https://t.me/alqariabuyusra
https://t.me/alqariabuyusra
1 404
5
አውቃለሁ ከወንጀሌ ብዛት የሰራሁትን መልካም ስራ ለማስታወስ ይከብደኛል አላህ ሆይ ለኔም ለወንድም እህቶቼም እዘንልን 🌺https://t.me/alqariabuyusra 🌺https://t.me/alqariabuyusra 🌺https://t.me/alqariabuyusra
1 533
6
መልዕክት አቡ ኒብራስ ጋር የነህ ቻናል ላይ አድሚን ለሆናችሁ ይችን የከበብኳትን ነገር አትጠቀሙ ወላሂ በጣም አደጋ ነው መልዕክቷ የመነሀሪያ ወያላ የባለጌ የመሳሰሉት ቋንቋ ነች አላህ ይጠብቃችሁ ☝️
መልዕክት አቡ ኒብራስ ጋር የነህ ቻናል ላይ አድሚን ለሆናችሁ ይችን የከበብኳትን ነገር አትጠቀሙ ወላሂ በጣም አደጋ ነው መልዕክቷ የመነሀሪያ ወያላ የባለጌ የመሳሰሉት ቋንቋ ነች አላህ ይጠብቃችሁ ☝️✔️ 🤟 ❌ 🖕 ❌ ወንድማችሁ ወዳጃችሁ አቡ ዩስራ
1 317
7
አላህ ይጠብቃችሁ ወላህ አዝናናችሁኝኮ ማን እንደሚያሸንፍ እናያለን ባሸነፈው ድምፅ ነገ ደሴ መስጅድ ሪሊስቴት ይቀራል ኢንሻ አላህ🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
1 016
8
የተመቻችሁን በላይክ ብልጫ አሳዩኝ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
1 015
9
7
1 105
10
🍁ናፍቀሽኛል ሚልሽ ሁሉ እውነተኛ ናፍቆትን ናፍቆ አይደለም እወድሻለሁ ሚልሽ ሁሉ እውነተኛ ውዴታን ወዶሽ አይደለም!! ➴ውዴ ያለሽ ሁሉ የምር የርሱ ውድ ሆነሽ አይደለም ➴ማሬ ሚለሽ ሁሉ የምር የርሱ
🍁ናፍቀሽኛል ሚልሽ ሁሉ እውነተኛ           ናፍቆትን ናፍቆ አይደለም እወድሻለሁ ሚልሽ  ሁሉ እውነተኛ   ውዴታን  ወዶሽ አይደለም!! ➴ውዴ ያለሽ ሁሉ የምር የርሱ ውድ ሆነሽ አይደለም ➴ማሬ ሚለሽ ሁሉ የምር የርሱ ማር ሆነሽ አይደለም ወ..ዘ...ተ...... #አዎ! ነዓም‼️ለእውነተኛ ወዳጅና ናፋቂዎችሽ ከዚህም በላይ በተግባርም ሚገለፅልሽ ውዳቸው ናፍቆታቸው ነሽ። #ግንሳ...     እነዚህ  ንግግሮች  በአሁኑ  ስአት  የምላስ አመል ና ልምድ ሆነው ልክ እንደ  ሰላምታ  ለሁሉም  ሰው  የሚላኩ የመስኮት ላይ መግቢያቢያ ሆነዋል ከዚህም አልፎ በነዚህ ንግግሮች ጓዳ ውስጥ ብዙ አስመሳዮች የሚደበቁበት ካዝናቸውም ሆኗል አልያማ በዚህ ጊዜ ልብሽንና ሞራልሽን ከአሏህ በታች ራስሽ ካልጠበቅሽ በነዚህ ውስጥ   ልብሽን ሚፈተፍቷት ሚያቆስሏት ሞራልሽን ሚገድሉ ጥቂቶች አይደሉም Never! ለምን ይባላል አላልንም! ግንሳ.....ዛሬም ሚሸወድ አለ ብሎ አለማሰብና ሚሸወድ  አይጠፋም ብሎ አለማሰብ አይቻልምና 🍁ውድ   እህቴ  ሆይ ልብ  ግዥ… በቃላት ግርግሮች  አትሸወጅ አትገዢ ለማለት ነው። ይህን ስልን ኾምጣጣ ባህሪ ይኑርሽ ማለት አይደለም። ለሰዎች ቀለል ያልሽ ሁኝ ማለት በቀላሉ የምትገኝ ሁኚ ማለት አይደለም በቀላል ንግግሮች አትሽወጂ እና ቀለል በይ ለሰዎች ሸክም አትሁኚ ሚለው ትርጉም እጅጉ ይለያያልና ሁሉም የየራሳቸው አደብና ቦታ አላቸው በስተመጨረሻም፦በነዚህ ውስጥ እውነተኞችን እንዳንገፋ እንዳንጎዳ ማስተዋል ግዴታችን ነው ልክ ስንዴን ከእንክርዳድ እንደምንለየው ሁሉ.... ከጠቀመሽ ያዢያትእንደምክር ሳይሆን እንደ ማስታወሻ አስቢው!            ↷⇣🌹⇣↷              https://t.me/alqariabuyusra https://t.me/alqariabuyusra
1 210
11
💭🌿🍥🌿💭 ‏على مـاذا اتفقنـا يا فُـؤادي ؟ إذا ضاقت عليك فمن تنادي ؟ تنــادي الله .. خـلَّاق البرايــا تنادي .. من ينادي "ياع
💭🌿🍥🌿💭 ‏على مـاذا اتفقنـا يا فُـؤادي ؟ إذا ضاقت عليك فمن تنادي ؟ تنــادي الله .. خـلَّاق البرايــا تنادي .. من ينادي "ياعبادي" ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ ⚘https://t.me/alqariabuyusra
1 016
12
መልዕክት በደረሳው ሙራድ አድርሱልኝ ብዙ ሰዎች ያሳዝኑኛል እስር ቤት ገብቼ እንደወጣሁ የማያውቁ እና ጧት ማታ በኮመንት ጠፍቷል የለም የሚሉት 🖥በቪድዮ ስለማልወጣ ፎቶዬን ካላዩ ቁርዓንና አንዳን የኡስታዞችን ሙሀደራ ብለቅላቸውም አያዩትም አያዳምጡትም ከእስር ቤት ከወጣሁ አንድ አመት አሳለፍኩ ነገር ግን ሀገር ገባንዴ ሙራድ የሚሉት ግርም ግርምርም ይለኛል መውጣቴን የሚያውቁት ደግሞ አይይ እሱኮ ሀጃዊራ ሆኗል ይሏቸዋል እባካችሁ ይችን ከታች ያለችውን ሊንክ ላኩላቸውና ይምጡ https://t.me/alqariabuyusra https://t.me/alqariabuyusra https://t.me/alqariabuyusra
1 208
13
☝️☝️☝️ መቼም ቢሆን በባጢል ያጀበህ ስብስብ ሀቅን ስትይዝ አይከተልህም ابدا ሀቢቢ وَقُلْ جَاءَ الْحَقُّ وَزَهَقَ الْبَاطِلُ ۚ إِنَّ الْبَاطِلَ كَانَ زَ
☝️☝️☝️ መቼም ቢሆን በባጢል ያጀበህ ስብስብ ሀቅን ስትይዝ አይከተልህም ابدا ሀቢቢ وَقُلْ جَاءَ الْحَقُّ وَزَهَقَ الْبَاطِلُ ۚ إِنَّ الْبَاطِلَ كَانَ زَهُوقًا በልም «እውነት መጣ ውሸትም ተወገደ፤ እነሆ ውሸት ተወጋጅ ነውና፡፡» https://t.me/alqariabuyusra
1 177
14
                  🇸🇦🇸🇦🇸🇦 አይ ሳዑድ አላህ ይጠብቅሽ የሁሉም ነገሬ ሰበብ ነሽ بعد الله عز وجل ይህንን ሪከርድ ስሰማ ሳዑድ ትናፍቀኛለች በጎቼን እየጠበኩ ነው የቀራሁት  ሙራድ ከሳዑድ በፊት ሙራድ ከሳዑድ በኋላ ብዙ የአላህ ተዓምር አለበት https://t.me/alqariabuyusra
1 167
15
🛑 ዛሬ በህልሜ ይመስለኛል አንዱ ጋር በግል ጉዳይ ተጣልተን ባለመግባባታችን ምክንያት 🛑👉ይሄው ሱብሂ አይኔን አብሼ የተነሳሁ ነኝ ለምን ይመሳለችኋል ¿¿¿ ካሁን ካሁን በቻናሉ በሆነ መስዓላ አስታኮ ዘራፍ ይልብኛና ሀሀሀሀሀሀ """ቦንብና ቻናል ለንደተኛ አይሰጥም"" ✔️ አይ አቡ ኒብራስ ዱሮ እንደ ቀልድ የተናገርካት ቃላት ሁሉ እያደር ነው ትርጉሟ ወደ ልብ ሰርፃ የምትገባው  አላህ ይጠብቅህ ወላህ 🌹https://t.me/alqariabuyusra 🌹https://t.me/alqariabuyusra 🌹https://t.me/alqariabuyusra
1 007
16
🔴➢ አቡ ኒብራስን ምከረኝ ብሎ የጠራው ወንድም የጥያቄው አይነት ⚠️ቀንድ የለው ⚠️አይን የለው ⚠️እግር የለው ⚠️ እጅ የለው ⚠️መሞርከዣ ዘንግ ነግኳን የለው ⚠️ድንብርብር ያለ አካሄድ=- አደራ ወገን ወደላይም ሳንወጣ ወደታችም ሳንወርድ ረጋ ብለን መጓዛችን ትርፋማ ስለሚያደርገን እንረጋጋ አላህ ይርዳን 🔴https://t.me/alqariabuyusra 🔴https://t.me/alqariabuyusra 🔴https://t.me/alqariabuyusra
1 535
17
🔴➢ ጫት  የዱዓ  መሳሪያ  ሰይሆን  ራስን  ማጥፊ  አረንጓዴ  እርሳስ  ነው.. 👇--------     ----     ------ 👇 👉 ጫት  ውሸታም  ቱልቱላ  ያደርጋል። ⚠️ጫት ውድ የሆነውን ግዜ ይገድላል። ⚠️ጫት ያጀዝባል። ⚠️ጫት ያጃጅላል። ⚠️ጫት ነዝናዛ ያደርጋል። ⚠️ጫት ኪስን ያከሳል። ⚠️ጫት ወንድነትን ያከስማል ብልት ያኮላሻል። ⚠️ጫት ቤተሰብን ይበትናል። ⚠️ጫት ያልከሰክሳል። ⚠️ጫት ሌባ ያደርጋል። ⚠️ጫት ወስላታ ያደርጋል። ⚠️ጫት ልብን ያደርቃል። ⚠️ጫት የሰው እጅ ያሳያል/ለማኝ ያደርጋል። ⚠️ጫት ያደሀያል። ⚠️ጫት ያሳብዳል። ⚠️ጫት እንቅልፍ ይከላክላል። ⚠️ጫት ፈሪ ያደርጋል። ⚠️ጫት ጥርስን ያዳሽቃል። ⚠️ጫት አፍን ያገማል። 👉አፍን  የሽንት ቤት   ቀዳዳ  ያስመስላል.. ❗️ ⚠️ጫት ቡቱቶ ያስለብሳል። ⚠️ጫት ጨጓራ በሽታ ያመጣል። ⚠️ጫት ውበት ያበላሻል። ⚠️በዲንህ ደዩስ እንዲትሆን ያደርግሃል። ---- 🔴👉#በጥቅሉ_ጫት ትውልድ ገዳይ   አፍ  የሽ አደገኛ ቅጠል። ✍️✍️#ወጣቶቻችን ሆይ ንቁ ይሄን ቅጠል እያኘካችሁ ውድ የሆነውን ግዜያችሁን አታውድሙ። 👇👇👇   👇👇👇   👇👇👇 ---------      ----------     https://t.me/alqariabuyusra https://t.me/alqariabuyusra https://t.me/alqariabuyusra
2 154
18
❌❌ التيك توك ❌❌ ⭕️ቲክቶክን ተጠንቀቁ ⭕️ 🛑👉ለምን ብትሉኝ መልሱን ለናንተው ትቸዋለሁኝ 🛑👉ቲክ ቶክ ማለት ዋና የተመሰረተበት ምክንያት (بل لمعصية ) በሀራም ላይ የተመሰረተ ነው👉🛑 🛑👉በቲክ ቶክ ላይ የተገላለጡ ሴቶች (وتبرج النساء ) 🛑👉በቲክ ቶክ ላይ ሴት እና ወንድ መደባለቅ (إختلاط الرجال بالنساء ) 🛑👉በቲክ ቶክ ላይ የሽርክ መዳረሻ መንዙማዎች (الشركيات 🛑👉በቲክ ቶክ ላይ ሙዚቃ ( الغناء الأناشد الإسلامية ) 🛑👉በቲክ ቶክ ላይ ውሸት (الكذب) 🛑👉በቲክ ቶክ ላይ ስድቦች (السب) 🛑👉በቲክ ቶክ ላይ ............... ከዚህም በላይ ብዙ ነገራቶች አሉበት❌ ተጠንቀቁ ተጠንቀቁ ተጠንቀቁ❌ 🛑👉የሙስሊሞች ባህሪ የሚቀይር የእስልምናን መዋቢያ አደቦችን( አቅጣጫ የሚያስት) ትልቅ አፕ ነው። ✅ ሙስሊም እህቴ ሙስሊም ወንድሜ ⭕️إحذر من التيك توك ❌ 🛑👉ከቲክ ቶክ ተጠንቀቁ አስጠንቅቁ❌               ✍🏻 أخوكم أبو مقبل علي بن محمد الحبشي 🛑👉ሊንኩን ሼር አድርጉት 👇👇👇 🛑👉https://t.me/alqariabuyusra 🛑👉https://t.me/alqariabuyusra 🛑👉https://t.me/alqariabuyusra
2 704
19
💐💐🌻🌻🌻🌻🌻 እሡ ይሁን ምርጫሽ 👇👇👇👇👇👇👇 ሠለፍዮ ጀግና በድን የታነፀው ሽርክን አሸንፎ በተውሂድ የፀናው ከቢድአ እርቆ በሡና ያማረው የዱኒያ ክምችት የማያታልለው በሰልፎች ጎ
💐💐🌻🌻🌻🌻🌻 እሡ ይሁን ምርጫሽ 👇👇👇👇👇👇👇 ሠለፍዮ ጀግና በድን የታነፀው ሽርክን አሸንፎ በተውሂድ የፀናው ከቢድአ እርቆ በሡና ያማረው የዱኒያ ክምችት የማያታልለው በሰልፎች ጎዳና ጉዞውን ያረገው 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 እሱ ይሁን ምርጫሽ የተውሂድ አርበኛው መኪና ባይገዛ ምን ዱኒያ ባይኖረው ሠለፍዩ ጀግና እሡኮ ሀብታም ነው በቤቱ በልቡ በዙሪያው የሞላው የጌታው ትእዛዝ ቁርአን ሀድስ ነው የደሥታወች ሁሉ መሠረት የሆነው 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷                 እንጅማ! 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ችላ ቢል ነው እንጅ ዱኒያን ባያሥበው በአረህማን እገዛ ምንም አይቸግረው መኪናውም ሆነ ቤቱ ቀላሉ ነው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹                እሱ ግን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 ለጠፊ አለም ሳይሆን ልፉቱ አሄራ ነው ሢመሽም ሲነጋ ሁሌ እሚያሣሥበው ለዱኒያ ቤት ሳይሆን ለቀብር ሂወት ነው ለመኪና ሳይሆን መሥራት የሚያልመው የአሏህን ቤት መግዣ ውዷ ጀነትን ነው 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺             ግን! 🌶🌶🌶🌶🌶🌿🌿 መኪና ቢኖረው ቪላ ቤት ቢሠራ አሥበልጦ ካየ ዱኒያን ከአሄራ በሠው ሠራሽ ህግም አምኖ ከተመራ ፖሊሥን ነውጅ አሏህን ካልፈራ 💐💐💐🌹💐💐🌹🌹🌹🌹 ሥቃይ ነው እህቴ መኖር ከዚህ ጋራ አለመታደል ነው በዱኒያ በአሄራ           ሥለዚህ! ሠለፍዩ ጀግና ምርጫሽ እሡ ይሁን መመሪያው ያረገ ቁርአን ሀድሥን 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 ዱኒያን ችላ ብሎ አሥታዋሽ አሄራን የነገውን ሂወት ዘላለማዊዮን ወደ ሀቅ ጠሪ ነፍሡን እና አንችን አጋዥ የሚሆንሽ አድቶርሽ ጀነትን ፈፅሞ እሚያሥፈፅም ትእዛዝ ያረህማንን ሠለፍዩ ጀግና ምርጫሽ እሱ ይሁን 🌺 💐💐💐🌹💐💐🌹🌹🌹🌹 ረቢእ  የሠለፍዮች አድናቂ ✍✍✍✍✍✍✍✍✍ 🔴👉https://t.me/alqariabuyusra 🔴👉https://t.me/alqariabuyusra 🔴👉https://t.me/alqariabuyusra
1 276
20
👉ግዜ የማይሸረው ግጥም👈 🔴----------- ----- ----------🔴 -- 🔴👉 ወንድማችን አቡ ጁኸይፋ አህመድ ወረባቦ ""አህመዳ"" "....ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም... " ብቃት
👉ግዜ  የማይሸረው  ግጥም👈 🔴-----------     -----   ----------🔴 -- 🔴👉 ወንድማችን አቡ ጁኸይፋ  አህመድ  ወረባቦ ""አህመዳ""    "....ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም... "  ብቃትን  ጀሊሉ  አድሎታል. . .  ከግጥሙ  አነባበቡ... ---- 👉እንላጨዋለን   እዳችን  ቀለለ👈          🔴        🔴    🔴     🔴 -----------     ---------     ------------- 👉 መሳጭና ገሳጭ እንድሁም  ተንሸራታቹንና   የዓቂዳ  ሸርተቴ  ለያዘው  አንጃ   ማስታገሻ  ግጥም ....           👉በመስጅደ ሰላም ዶሮ እርባታ 👈 🔴👉 በታላቁ የሰለፊዮች ስብስብ ላይ ያቀረበው ግጥም  ነው..። ---- መጅሊስ  ከገቡና  ኢኽዋንዮች ከሆኑ  በኋላ  በአቡ  ጁሐይፋ     ግጥም  ያስፈልጋል... ❗️ 🔴👉https://t.me/alqariabuyusra
1 475