የቀጠናው ተመልካች
Open in Telegram
በአለማችን ቀጠናዎች የሚከሰቱ ክስተቶችን ይዘግባል፣ ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ። ለጥያቄና ለአስተያየቶች በኢሜል asuleyma246@Gmail.com ብላችሁ ፃፉልኝ።
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
4 303
Subscribers
-124 hours
-217 days
-8630 days
Posts Archive
4 301
🇺🇸⚡️🇮🇷 ቁልፉ ቃል "ተመጣጣኝ" የሚለው ይመስለኛል። ለሄሊኮፕተሩ ተመጣጣኝ ምላሽ ብሎ ማለት፣ እምብዛም አይደለም ማለት ነው። "ተመጣጣኝ"፣ ተመጣጣኝ ነው።
በዚያ ላይ አሜሪካ ከኢራን ጋር የተጀመረውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለአንድ ሄሊኮፕተር መውደቅ ብላ ታበላሸዋለች የሚል እምነት የለኝም፣ እዚህ እንዲደርስ ለፍታበታለች።
በሌላ በኩል፣ ይህን "ተመጣጣኝ" እስራኤል የምትወደው አይመስለኝም። አሁን ላይ፣ እጇን እያሻሸች 'ጌታ ሆይ፣ አባብሰው' እያለች እየጸለየች ይመስለኛል።
4 301
🇺🇸⚡️🇮🇷 ቁልፉ ቃል "ተመጣጣኝ" የሚለው ይመስለኛል። ለሄሊኮፕተሩ ተመጣጣኝ ምላሽ ብሎ ማለት፣ እምብዛም አይደለም ማለት ነው። "ተመጣጣኝ"፣ ተመጣጣኝ ነው።
በዚያ ላይ አሜሪካ ከኢራን ጋር የተጀመረውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለአንድ ሄሊኮፕተር መውደቅ ብላ ታበላሸዋለች የሚል እምነት የለኝም፣ እዚህ እንዲደርስ ለፍታበታለች።
በሌላ በኩል፣ ይህን "ተመጣጣኝ" እስራኤል የምትወደው አይመስለኝም። አሁን ላይ እጃቸውን እያሻሹ 'ጌታ ሆይ፣ አባብሰው' እያሉ ቢጸልዩም እንኳ አሁን ላይ።
4 301
🇺🇸⚡️🇮🇷 ቁልፉ ቃል "ተመጣጣኝ" የሚለው ይመስለኛል። ለሄሊኮፕተሩ ተመጣጣኝ ምላሽ ማለት፣ እምብዛም አይደለም። "ተመጣጣኝ"፣ ተመጣጣኝ ነው።
በዚያ ላይ አሜሪካ ከኢራን ጋር የተጀመረውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለአንድ ሄሊኮፕተር መውደቅ ብላ ታበላሸዋለች የሚል እምነት የለኝም፣ እዚህ እንዲደርስ ለፍታበታለች።
በሌላ በኩል፣ ይህን "ተመጣጣኝ" እስራኤል የምትወደው አይመስለኝም። አሁን ላይ እጃቸውን እያሻሹ 'ጌታ ሆይ፣ አባብሰው' እያሉ ቢጸልዩም እንኳ አሁን ላይ።
4 301
🇮🇷⚡️🇺🇸 ሰበር ዜና፡ የዩኤስ CENTCOM ኢራንን እየመታ መሆኑን አረጋግጧል፡-
የዩናይትድ ስቴትስ ማዕከላዊ ዕዝ (CENTCOM) ኃይሎች፣ ከቀኑ 5 pm (Eastern Time)፣ በኢራን ላይ ራስን የመከላከል ጥቃት ማካሄድ ጀምሯል። ጥቃቱ በትላንትናው ዕለት የዩናይትድ ስቴትስ ጦር Apache ሄሊኮፕተር ተመትቶ ለመውረዱ ምላሽ ነው። ተልዕኮው፣ ፍትሃዊ ላልሆነ የኢራን ጥቃት ተመጣጣኝ ምላሽ ይሰጣል።
4 301
🇮🇷⚡️🇺🇸 ጋዜጠኛ: ለሄሊኮፕተሩ መመታት አሜሪካ ግዴታ ምላሽ መስጠት አለባት ብለሃል፣ አቶ ፕሬዝዳንት፣ መቼ እንጠብቅ።
ፕሬዝዳንት ትራምፕ: እኔ ምንም ማድረግ አይጠበቅብኝም፣ ምንም! ተመልከት፣ የሆነ ነገር ማድረጋችን በርግጥ አይቀርም፣ እሺ? እነርሱ እንዲህ ዓይነት ነገር ማድረግ አይችሉም!
4 301
ጋዜጠኛ: ለሄሊኮፕተሩ መመታት አሜሪካ ግዴታ ምላሽ መስጠት አለባት ብለሃል፣ አቶ ፕሬዝዳንት፣ መቼ እንጠብቅ።
ፕሬዝዳንት ትራምፕ: እኔ ምንም ማድረግ አይጠበቅብኝም፣ ምንም! ተመልከት፣ የሆነ ነገር ማድረጋችን በርግጥ አይቀርም፣ እሺ? እነርሱ እንዲህ ዓይነት ነገር ማድረግ አይችሉም?
4 301
ጋዜጠኛ: ለሄሊኮፕተሩ መመታት አሜሪካ ግዴታ ምላሽ መስጠት አለባት ብለሃል፣ አቶ ፕሬዝዳንት፣ መቼ እንጠብቅ።
ፕሬዝዳንት ትራምፕ: እኔ ምንም ማድረግ አይጠበቅብኝም፣ ምንም! ተመልከት፣ የሆነ ነገር ማድረጋችን በርግጥ አይቀርም፣ እሺ? እነርሱ እንዲህ ዓይነት ነገር ማድረግ አይችሉም።
4 301
🇮🇷⚡️🇺🇸 የኢራን ፓርላማ ብሔራዊ ደህንነት ኮሚቴ ቃል አቀባይ፡-
‘በሆርሙዝ ባህር ውስጥ የአሜሪካን ሄሊኮፕተር (እንደ ሰማዕቱ ናደር ማህዳዊ) በማውረድ ሰይጣኑን በጥፊ ያጠናገረውን፣ እጁን እንስመዋለን እና እንደ ጀግና እናከብረዋለን።
*-*-
ኢራን በጣም ከባድ ሕዝብ ነው፣ ሌላው ቢሆን፣ አሜሪካና እስራኤል እንመጣብሃለን ሲሉት፣ ሽንቱን ሱሪው ላይ ነበር የሚለቀው።
እነዚህን ግን ተመልከቷቸው፣ ና! ነው የሚሉት፣ እንደ ጎረቤቶቻቸው ምላስ ብቻ አያበዙም። በተግባርም የተፈተኑ ናቸው።
ኢራናዊያን የጥንቷን የኢትዮጵያ ሕዝብ ያስታውሳሉ።
4 301
🇷🇺 የሩሲያ ግዙፉ የሶሻል ሚዲያ app, MAX Messenger, ከአንድሮይድ ላይ ተወግዷል ተባለ። ባሳለፍነው ሳምንት፣ MAX Messenger፣ ከApple Store ላይ እንደተሰረዘ ተነግሯል።
*-*-*
እንዳየሁት፣ MAX አሁንም በአንድሮይድ ላይ አለ፣ ምናልባት በሂደት ይጠፋል።
4 301
🇮🇷⚡️🇺🇸🇮🇱 8 ነዳጅ ጫኝ የአሜሪካ ወታደራዊ አይሮፕላኖች፣ በእስራኤል፣ በዮርዳኖስ፣ በሳዑዲ ዓረቢያ እና በባሕረ ሰላጤው ሀገሮች ሰማይ ላይ፣ በአሁኑ ሰዓት እየተንቀሳቀሱ ናቸው።
4 301
🇺🇸 🇮🇱 ሰበር ዜና - የእስራኤል አየር ኃይል በተጠንቀቅ ላይ ይገኛል። ምናልባትም፣ በኢራን ላይ ጥቃት ሊደርስ ከሆነ፣ በ 48 ደቂቃዎች ውስጥ የአሜሪካ ገበያዎች ሲዘጉ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል። አሜሪካ እና እስራኤል በጥምረት ሊያጠቁ ይችላሉ።
4 301
🇺🇸 🇮🇱 ሰበር ዜና - የእስራኤል አየር ኃይል በተጠንቀቅ ላይ ይገኛል። ምናልባትም፣ በኢራን ላይ ጥቃት ሊደርስ ከሆነ፣ በ 48 ደቂቃዎች ውስጥ የአሜሪካ ገበያዎች ሲዘጉ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል። አሜሪካ እና እስራኤል በጥምረት ሊያጠቁ ይችላሉ።።
4 301
🇮🇷🇺🇸⚡️የኢራን የፓርላማ ሚንስትር ጋሊባፍ፡
እኛ በዲፕሎማሲ ንግግር እናምናለን፣ ነገር ግን ሌሎች ቋንቋዎችንም አቀላጥፈን እንናገራለን። ቃል-ኪዳንህን የሰበርክ ቀን፣ ቋንቋችንን አቀላጥፈን ወደ ምናወራው እንቀይራለን።
4 301
🇮🇷⚡️🇺🇸 የአሜሪካ ሄሊኮፕተር ከሚሳዬል ይልቅ፣ በአጥፍቶ ጠፊ ሸሂድ ድሮን ነው ተመትቶ የወደቀው፣ እንደ መረጃዎች፣ አውቀው ይሁን በስህተት የመቱት አልታወቀም።
በሌላ ዘገባ፣ ትራምፕ፣ ከበላዩ የኢራን መሪ ሙጅተባ ኻመኒይ ጋር እስከ አሁን መነጋገር ባለመቻሉ፣ ከፍተኛ ብስጭት ተሰምቶታል።
Axios and NYT
4 301
🇮🇷⚡️🇺🇸 ሰበር ዜና፡ ትራምፕ ምላሽ ለመስጠት ዛተ፡-
ትናንት ምሽት፣ ኢራናውያን በሆርሙዝ ባሕር ላይ ሲዘዋወር የነበረውን፣ እጅግ በጣም ዘመናዊ ከሆኑት Apache ሄሊኮፕተሮቻችን መካከል አንዱን፣ በጥይት መትተው መጣላቸውን በታላቅ ወጦራችን ተገልፆልኛል።
ሁለት አብራሪዎች ነበሩ፣ ሁለቱም ደህና እና ያልተጎዱ ናቸው። ቢሆንም፣ ዩናይትድ ስቴትስ ለዚህ ጥቃት የግድ ምላሽ መስጠት አለባት። ለዚህ ጉዳይ ትኩረት ስለሰጡን እናመሰግናለን!
