en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

Strong Islam

Strong Islam

Open in Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
331
Subscribers
+124 hours
-67 days
+230 days
Posts Archive
1000033883.mp31.26 MB

يارب ከማለት ውጪ ምን ቃል የለኝም አላህየ እባክህ ..🤲🤲

🤒🤒ስብርብር ስንል ማን ነበር =አላህ 🥹አልቅሰን ትንፋሽ ሲያጥረን ሚያረጋጋን =አላህ 😢😢ሰው ሁሉ ደስተኛ ስንመስለው ውስጣችንን ሚጠግነው ማነው =አላህ አጠፋንም🙏🙏 አላጠፋንም ሚወደን ማነው =አላህ ሁሉ ነገራችንን ከኛ በላይ ሚያሳምርልን ሚወደን ሚሳሳልን ማነው =አላህ ስለዚህ ነገሮችን ሁሉ ወደ  አላህ እናስጠጋ እሱ ብቻ ነው ረዳትና ደጋፊያችን❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥

አይገርምም እድሜ ልኩን እኮ ፈጅርን በጀምዓ ሠግዶ አያቅም ግን ለኳስ ሲሆን 11 ስዓት አላርም ሞልቶ ተነስቶ አየ

12አል_ኡስለሰላሳ_በኡስታዝ_አሕመድ_ኣደም_.mp33.51 MB

እኔ እምላችሁ ከውሻ ጋር መንገድ ላይ ብትፋጠጡ እንዴት ነው አንተ እለፍ አንች ቅደሚ ዛሬ እኔን ገጥሞኛል ከዛ 🐕እሱን አስቀደምኩት ደግሞ ፈርቼ አደለም ልብሴ እንዳይነቸስ ብየ እንጂ🤭🤫

የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «በጁምዓ ለሊትና በጁምዓ ቀን ላይ በኔ ላይ ሰላዋት ማውረድ አብዙ፣ በኔ ላይ አንድ ሰላዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰላዋት ያወርድለታል።» ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን ፦ " ሐሰን " ብለውታል።

11አል_ኡስለሰላሳ_በኡስታዝ_አሕመድ_ኣደም.mp33.04 MB

ያለንበትን ሁኔታ ሳያውቁ በርቱ ቀላል ነው ይላሉ። ሁሉም ሲወራ ቀላል ነው ሲኖር ግን....ከባድ ነው!!
ያለንበትን ሁኔታ ሳያውቁ በርቱ ቀላል ነው ይላሉ። ሁሉም ሲወራ ቀላል ነው ሲኖር ግን....ከባድ ነው!!

አሹራን የፆማችሁ እስኪ ፁሚያለሁ ❤️ አልፆምኩም 💔

ሀዘንን ሁሉ አርቃ የህመም በሮች የምትዘጋ ንግግር ብትኖር  <<ለኸይር ነው>> የምትለዋ ቃል ናት❤️‍🩹❤️‍🩹

10አል_ኡስለሰላሳ_በኡስታዝ_አሕመድ_ኣደም_.mp32.31 MB

2017 ጠብቄ ነበር 2018 ጠብቄ ነበር ግን አልሆነም ምን አልባት 2019,2020,2021..... ግን ምን አልባት ላይሆንም ይችላል ሁሉም አላህ ካለ እንጂ እኔ በታገልኩት አይሆንም

በሰው ላይ ስታዩት እሚያስቀናችሁ ነገር ምንድን ነዉ

9አል_ኡስለሰላሳ_በኡስታዝ_አሕመድ_ኣደም_1.mp33.38 MB

🔖 የአሹራ ፆምን በተመለከተ..! አቡ ቀታዳ አል አንሷርይ አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ አለ፦ የአላህ መልእክተኛ ﷺ ስለ አሹራ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህም አሉ፦ 【ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል ያብሳል】ብለዋል። 📚 (ሙስሊም ዘግቦታል።) ~የሚፆመዉ 10ኛዉ ቀን ሲሆን ነገር ግን አህለል ኪታቦችን ለመሀለፍ 9ኛዉ(ዘጠነኛዉን) ቀን መፆም የፈለገ  በላጩ ይህ ነዉ። ~የአሹራ ቀን ፆም የሚጀመረው ነገ እሮብ እና ሐሙስ ይሆናል ማለት ነዉ።  ዘጠንኛዉን ቀን መፆም ያልቻለ 10ኛዉ እና 11ኛዉ ቀን መፆም ይችላል። مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ }.      (ሌሎችን) ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የተገበረውን ሰው አምሳያ ምንዳ ይኖረዋል።     ነገ እሮብ 9ኛው ሲሆን ሐሙስ ደግሞ የአሹራ ቀን 10ኛው ይሆናል

ሶፊያ ... ከስደት ወደ ስደት ይድረስ በአረብ አገር ላሉት እህቶች || ክፍል 1
@Abudi_mejnun
SHARE PLEASE 
@Abudi_mejnun @Abudi_mejnun

ቆይ እኔ ብቻ ነኝ ብቻየን የሆነ ቦታ ስሔድ ለሚያየኝ ሰዉ እብድ እብድ እምመስል አንዴ ወደ ቀኝ አንዴ ወደ ግራ ኧረ ው 🤯🤯 አንገቴን ደፍቼ መኪና ሰው እማላይ እምደናበር እኔ ብቻ ነኝ ወይይ ወላህ አለገባኝ አለ እኮ😖😖

8_አል_ኡስለሰላሳ_በኡስታዝ_አሕመድ_ኣደም_1.mp33.40 MB

ሁልጊዜ ደስተኛ መሆን ከፈለክ ከማንም ምንም ነገር አትጠብቅ ብዙ መጠበቅ ከአላህ ነው ።🤌🤌