Strong Islam
Ir al canal en Telegram
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
331
Suscriptores
-124 horas
-97 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
331
እኔ እምላችሁ
ከውሻ ጋር መንገድ ላይ ብትፋጠጡ እንዴት ነው አንተ እለፍ አንች ቅደሚ ዛሬ እኔን ገጥሞኛል ከዛ 🐕እሱን አስቀደምኩት
ደግሞ ፈርቼ አደለም ልብሴ እንዳይነቸስ ብየ እንጂ🤭🤫
331
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«በጁምዓ ለሊትና በጁምዓ ቀን ላይ በኔ ላይ ሰላዋት ማውረድ አብዙ፣ በኔ ላይ አንድ ሰላዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰላዋት ያወርድለታል።»
ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን ፦ " ሐሰን " ብለውታል።
331
2017 ጠብቄ ነበር
2018 ጠብቄ ነበር
ግን አልሆነም ምን አልባት 2019,2020,2021.....
ግን ምን አልባት ላይሆንም ይችላል
ሁሉም አላህ ካለ እንጂ እኔ በታገልኩት አይሆንም
331
🔖 የአሹራ ፆምን በተመለከተ..!
አቡ ቀታዳ አል አንሷርይ አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ አለ፦
የአላህ መልእክተኛ ﷺ ስለ አሹራ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህም አሉ፦ 【ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል ያብሳል】ብለዋል።
📚 (ሙስሊም ዘግቦታል።)
~የሚፆመዉ 10ኛዉ ቀን ሲሆን ነገር ግን አህለል ኪታቦችን ለመሀለፍ 9ኛዉ(ዘጠነኛዉን) ቀን መፆም የፈለገ በላጩ ይህ ነዉ።
~የአሹራ ቀን ፆም የሚጀመረው ነገ እሮብ እና ሐሙስ ይሆናል ማለት ነዉ። ዘጠንኛዉን ቀን መፆም ያልቻለ 10ኛዉ እና 11ኛዉ ቀን መፆም ይችላል።
مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ }.
(ሌሎችን) ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የተገበረውን ሰው አምሳያ ምንዳ ይኖረዋል።
ነገ እሮብ 9ኛው ሲሆን ሐሙስ ደግሞ የአሹራ ቀን 10ኛው ይሆናል
331
Repost from ᵃᵇᵘᵈⁱ ᶜᵒˡˡᵉᶜᵗⁱᵒⁿ🧸
ሶፊያ ... ከስደት ወደ ስደት ይድረስ በአረብ አገር ላሉት እህቶች || ክፍል 1
@Abudi_mejnun
SHARE PLEASE
@Abudi_mejnun
@Abudi_mejnun331
ቆይ እኔ ብቻ ነኝ ብቻየን የሆነ ቦታ ስሔድ ለሚያየኝ ሰዉ እብድ እብድ እምመስል አንዴ ወደ ቀኝ አንዴ ወደ ግራ ኧረ ው 🤯🤯
አንገቴን ደፍቼ መኪና ሰው እማላይ እምደናበር እኔ ብቻ ነኝ ወይይ ወላህ አለገባኝ አለ እኮ😖😖
331
✨ኢብኑል_ጀውዚይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -✨
«ልብ በንፅህናዋና በጥራቷ ላይ አትቆይም፣ ይልቁንስ ትዝጋለች። የዚህ ጊዜ ፅዳትና ህክምና ያስፈልጋታል። ህክምናዋም የእውቀት ኪታቦችን መመልከት ነው።»
📚 ۞ تلبـيس إبـلـيــس【290】
331
ማስታዎሻ!
~
በአንድ ቀን ፆም ብቻ የ365 ቀናት ወንጀላችንን ማሳበስ!
➥ የዐሹራ ፆም መቼ ነው?
➥ እንዴትስ እንፁመው?
➥ በላጩ የአፃፃም መንገድ የቱ ነው?
➥ ለመሆኑ የመፆማችን ምክኒያት ምንድን ነው?
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1
331
ግን.....በብዙ ዝምታ መሀል ብዙ ስብራቶች በሳቃችን ብዙ ሀዘኖችን ጠንካራ መስለን ደካማ ለሆነው
በ 2 ረካዓ ነገራቶች እንዲቀለን ስላደረገን አልሃምዱሊላህ ❤️🩹
