en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

Strong Islam

Strong Islam

Open in Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
331
Subscribers
-124 hours
-97 days
No data30 days
Posts Archive
ግን.....በብዙ ዝምታ መሀል ብዙ ስብራቶች በሳቃችን ብዙ ሀዘኖችን ጠንካራ መስለን ደካማ ለሆነው በ 2 ረካዓ ነገራቶች እንዲቀለን ስላደረገን አልሃምዱሊላህ ❤️‍🩹

ወንጀልህ በበዛ ቁጥር እስቲግፋር ማነሱ ወደ ሞት ቀጠሮ በተቃረብክ ቁጥር ስንፍና መጨመሩ  በጣም ያሳዝናል ደም እንባ ብታለቅስ ወደ ዱንያ ዳግም የማትመለስበት ጊዜ ከመምጣቱ በፊት ወደ ረህማን ተመለስ ያ አላህ በድብቅም በይፉም የምናስታዉሰዉንም የረሳነዉንም ወንጀል አንተ መሀሪ ጌታ ነህና  ይቅር በለን 🤲🤲

ሀላሎቻችንንም የፈጠነ ጀባ ጀባ ይበለን አቦ😁🤭

አላህ እንድንወድቅ በሚፈልጉ ሰዎች ፊት ከፍ አድርጎ ያሳየን🤲🤲

አላህ ከጀሀነም እሳት ከዱንያ ውርደት ይጠብቀን🤲🤲

6_አል_ኡስለሰላሳ_በኡስታዝ_አሕመድ_ኣደም.mp33.77 MB

አላህ በአኼራ ጀነት በዱንያ ስኬትን ይወፍቀን🥰🥰 የጀነት ማዓድ በአንድ ላይ ያብላን🤲

አሚን ትላላችሁ ልመርቃችሁ ጀማው😊

مَا مَعْنَى «وَيَعْبُدُونِ» فِي الآيَةِ كَمَا ذَكَرَ المُؤَلِّفُ؟
Anonymous voting

مَا هُوَ أَعْظَمُ مَا أَمَرَ اللهُ بِهِ؟ أ) الصَّلَاةُ
Anonymous voting

مَا هُوَ أَعْظَمُ مَا نَهَى اللهُ عَنْهُ؟
Anonymous voting

ጀማው ግን ወላሂ next ማለት ይልመድባችሁ😡

አላህየ ደክሞናል እና አበርታን 😢 መንገድ ጠፍቶናል እና ምራን 😢 ያ ረህማን በእዝነትህ 🤲🤲
አላህየ ደክሞናል እና አበርታን 😢 መንገድ ጠፍቶናል እና ምራን 😢 ያ ረህማን በእዝነትህ 🤲🤲

ያገባችሁ ሰዎች ምክር ካላችሁ ተባበሩን🤌😃

ልጅነቴን ባገኘው ማደግ እንደሌለብኝ እና ልጅነት ጥሩ መሆኑን ወጣትነት ፈተናው ብዙ እንደሆነ እነግረው ነበር💔

እዚህ ቤት ላጤ ነው ባለትዳር እሚበዛ ላጤ😎 ባለትዳር❤️ በላይክ አሳዪኝ

Reaction አይረሳ Please

በጨለማው ዘመን ሴት ልጅ ከነ ነብሷ ስትቀበር ፍትህ የሰጧት ውዱ ነቢያችን ﷺ ነበሩ ለሊቱ ጁምዐ ነው ለሴት ልጅ ክብርን ባመጡት ነብይ ላይ ሰለዋት እናብዛ

እንዳንድ ህመሞች በእኛ እና በአላህ መሀል ይቀራሉ ❤️‍

አንዳዴ እማትገመት ሰው ሁን እሷ ቴክስት ይልክልኛል ብላ ስጠብቅ ሽማግሌ ልከህ አስደምማት😎