Strong Islam
Open in Telegram
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
331
Subscribers
-124 hours
-97 days
No data30 days
Posts Archive
331
🍂ውዷ እህቴአንድነገር ልምከርሽ! ወንድልጅ እሷኮ ባለጌናት እንጂ.. አኔነኝ ያበላሸኋት አይልም እናማ አንች ክብርሽን አስጠብቂ !! اللهم سترنا فوق الارض وتحت الارض ويوم عرض 🤲🤎
331
✨𝐌𝐮𝐤𝐢 አልባሳት መሸጫ ✨
➣የአዋቂ ጀለብያ
➣የህፃናት ጀለብያ
➣አሪፍ አሪፍ የህፃናት ልብሶች
💰 በተመጣጣኝ ዋጋ ታገኛላቹ
🚚 የራሳችን Delivery አለን!
📞 ስልክ: 0977373168
➧አድራሻ: ፋሪ
Telegram Gp:- @muki0977373168
331
ተደብቆ ማንባት የለመዱ አይኖችሽ ሳይ ሊለማመጡ
እንባ የጠገቡት አንሶላ እና ትራሱ ፀሀይ ላይ ቢሠጡ
ይሔው ደግሞ ነጋ ሽፍንፍንሽ ብዙ የቤት እህህሽን ከጉያው ስር ደብቆ ስንቱን አሳሳተ ቀርቦ እንዳይጠየቅ ጥርሰሽ በሀገር ስቆ
የፈገግታሽ ፀደል ውብ ስም ቢያሰጥሽም
ከትራስሽ እና ከመሀረብሽ በላይ እነሱ አያውቁሽም....
331
የመጀመሪያው ውሳኔህ ለሱብሂ ሰላት መነሳት ካልሆነ በቀረው ቀንህ ላይ የምትወስናቸው ውሳኔዎች ዋጋ የላቸውም!!!.
#[ሰላተል ፈጅር🤍🔋]
@strong_islama
331
💔መመለስ ብፈልግም... በዝምታ ማለፍ እንዳለብኝ አውቃለሁ
አንዳንዴ ሰውን ስለጠላኸው ሳይሆን ቦታህ እንደተቀየረ ስለምትረዳ በዝምታ ትርቃለህ መናፈቅ የተፈጥሮ ስሜት ሊሆን ይችላል ራስን አክብሮ በሩቅ መቆም ግን የውስጥ ጥንካሬና ትልቅ ብስለት ነው
አላህ ያበርታን 🌹🌹🌹
331
ሙእሚን ሊሳሳትና በወንጀል ሊወድቅ ይችላል፤ ነገር ግን ወድቆ አይቀርም፣ በፍጥነት ተውበት ያደርጋል። ስህተት ቢሠራ እንኳ የሚወቅሰው ህሊናና የምትቆጣው ነፍስ ስላለችው በወንጀሉ አይዘገይም፣ ቶሎ ይነቃል። አላህም ጥፋቱን አምኖ የሚፀፀተውን ባሪያውን ይቅር ይላል፣ ያግዘዋልም።
🫀ስለ ቀልባችን✍
331
አሉ ደግሞ ወላሒ አስመሳዮች ከጀርባችን ሁነው እንዳንነሳ እንዳንወድቅ አድርገው ይጥሉናል እኛጋር ሲሆኑ ለኛ እሚጨነቁ ይመስላሉ😢 አላህየ እባክህን ከእነሱ እይነት ሰዎች ላይ አትጣለኝ
ያረቢ🤲
331
ዕድሜዬ በጨመረ ቁጥር...ይህች ሕይወት ለዚያ ሁሉ መጨነቅና መበሳጨት እንደማትገባ ተረዳሁ። ችግሮች ያልፋሉ፣ ሌሎች ይመጣሉ። ሳቆች ይሞታሉ፣ አዳዲሶች ይወለዳሉ። አንዳንዶች ይሄዳሉ፣ ሌሎች ይመጣሉ። ይህች ሕይወት እንዲሁ (ማለፊያ) ብቻ ናት። አልሀምዱሊላህ ለሁሉምነገር @islamawihywet
