Strong Islam
Open in Telegram
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
331
Subscribers
No data24 hours
-87 days
No data30 days
Posts Archive
331
ከሰዎች ይደበቃሉ ከአላህ ግን እሱ በእውቀቱ ከነሱ ጋር ሲሆን አይደበቁም። ሱራ ኒሳዕ 108
🌸ያረህማን በድብቅም በግልፅም ከሚፈሩህ ባሮችህ አድርገን ።🌸
@strong_islama
331
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
﴿إنَّ أعظمَ الناسِ جُرْمًا إنسانٌ شاعرٌ يهجُو القبيلةَ من أَسرِها، و رجلٌ تنَفَّى من أبيه﴾
“ከሰው ልጆች ሁሉ በወንጀል (በጥፋት) የከፋው፦ አንድ ጎሳን በጠቅላላ በግጥም የሚያንቋሽሽ ገጣሚ እና ከአባቱ ጋር ያለውን ግንኙነት የሚክድ ሰው ነው።”
📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ፡ 763
331
አሠላም አለይኩም ወረህ መቱላህ
አንድ ነገር ልንገራችሁ ወላህ እዚህ ስፅፍ Post ስናደር ርግ ብዙወቻችሁ ከእናት የተሻልን አድርጋችሁ ታስባላችሁ ያው እንደራሴ ግን በ sodilal media እሚደበቁ በጣም ብዙ ሠዎች አሉ እና Post ያደርግ ነው ያወቅነውን ለማሳወቅ እንጂ እኛም ደካማ ነን አላህ በውስጥም በውጭም ቀልባችን ያንጻልን
331
የአላህ ሒክማ አኮ ያሠላም🤌
እህት ባይኖረኝ ከ እህት የበለጡ ውብ ጓደኞችን ሠጠኝ
አባት የለኝም ብልም 1መልካም ጥሩ አባት ሠጠኝ #አቡ-ዩስራ 🥰
እናቴ ከእናትም በላይ ነች አላህ ያቆይልኝ የኔ እናት🤲
ወንድሜ ደግሞ አማካርየ ነው 😏
አላህ ለኔ ሲል ይጠብቃችሁ የዱንያም የአኼራ ኑራችሁን ኑር ያድርግልኝ ....🥰
331
መዝግየት መልካምነቱ በግልጽ ባይታይም ሀኪሙ ጌታ ከወደደው መልካም ነው ቢዘገይም የማይሆን ቢመስልም ይሆናል...
በርግጥም ጌታችን ቃሉን አያጥፍም❤️🩹
@strong_islama
331
አንድ ቁም ነገር ልንገራችሁማ ወላሒ Share አድርጉ አደራ
#አቃብ
#አባያ
#ጅልባብ
#ሊባስ
#ሸርሸፍ
ስትፈልጉ የት መሠላችሁ የምታገኙኝ #ፍሪ ስልሰቢል መስጂድ በሴቶች መግቢያ ባለው ኮበል ገባ ብሎ ጃዛኩሙላህ ኸይረን
@niya_mita BY DM 🙌
331
ኒካህ አድርግልኝ ማለት ፈርታ የcouple video story ካደረገች አይተክ ምንም ሳትል ሽማግሌ ልከህ ኒካህ አድርግላት ምን ትጠብቃለክ ያላህ ምጠን !!!
@strong_islama
331
💎
ጊዜያዊ የሆነውን የፋሽን ልብስ ትተሽ፣ ሰውነትሽን በሚሸፍንና ውበትሽን በሚጠብቅ ሸሪዓዊ ልብስ ስትተኪው...
በዚያው ላይ ደግሞ የአሏህን ትዕዛዝ በማክበርሽ የሚሰማሽ ኩራትና ደስታ... ምንኛ ያምራል! 💕
ኒቃቢስቷ እህቴ👑አንችንነው!!🫵
331
لُغات المحبة كثيرة، وأصدقها الدعاء
" የመውደድ ቋንቋ ብዙ ቢሆንም
እውነተኛው ግን ዱዓ ነው፡፡ "
ከሁሉም የውዴታ ቃሎች መሀል አንድ ሰው "በዱዓዬ መሀልኮ አላህ አንተን አስታወሰኝ" ሲልህ የመውደዱን ጫፍ ታይበታለህ። የፍቅሩን ምሉዕነት ታረጋግጥበታለህ።
@strong_islama
