ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

Strong Islam

Strong Islam

الذهاب إلى القناة على Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
331
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-87 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
. ሴዶ ምን አለመሠላችሁ🥰 𝑖 𝑎𝑚 𝑛𝑜𝑡 𝑝𝑒𝑟𝑓𝑒𝑐𝑡 𝑏𝑢𝑡 𝑖𝑠𝑙𝑎𝑚 𝑖𝑠 𝑝𝑒𝑟𝑓𝑒𝑐𝑡🤌 @strong_islama✌️
. ሴዶ ምን አለመሠላችሁ🥰 𝑖 𝑎𝑚 𝑛𝑜𝑡 𝑝𝑒𝑟𝑓𝑒𝑐𝑡    𝑏𝑢𝑡 𝑖𝑠𝑙𝑎𝑚 𝑖𝑠 𝑝𝑒𝑟𝑓𝑒𝑐𝑡🤌 @strong_islama✌️

Alhamdulilah 🥰 @strong_islama

ተደብቆ ማንባት የለመዱ አይኖችሽ ሳይ ሊለማመጡ እንባ የጠገቡት አንሶላ እና ትራሱ ፀሀይ ላይ ቢሠጡ ይሔው ደግሞ ነጋ ሽፍንፍንሽ ብዙ የቤት እህህሽን ከጉያው ስር ደብቆ ስንቱን አሳሳተ ቀርቦ እንዳይጠየቅ ጥርሰሽ በሀገር ስቆ የፈገግታሽ ፀደል ውብ ስም ቢያሰጥሽም ከትራስሽ እና ከመሀረብሽ በላይ እነሱ አያውቁሽም....

-
اللهم صلِ وسلم على نبينا مُحمد.🍂

ነብዩ ሁድ (ዐ.ሰ)በቁርዓን ውስጥ ስንት ጊዜ ተጠቅሰዋል?
Anonymous voting

የመጀመሪያው ውሳኔህ ለሱብሂ ሰላት መነሳት ካልሆነ በቀረው ቀንህ ላይ የምትወስናቸው ውሳኔዎች ዋጋ የላቸውም!!!. #[ሰላተል ፈጅር🤍🔋] @strong_islama

እና ምን ልላችሁ ነው አላህ አለን አብሽሩ🥰🥰

💔መመለስ ብፈልግም... በዝምታ ማለፍ እንዳለብኝ አውቃለሁ ​አንዳንዴ ሰውን ስለጠላኸው ሳይሆን ቦታህ እንደተቀየረ ስለምትረዳ በዝምታ ትርቃለህ መናፈቅ የተፈጥሮ ስሜት ሊሆን ይችላል ራስን አክብሮ በሩቅ መቆም ግን የውስጥ ጥንካሬና ትልቅ ብስለት ነው አላህ ያበርታን 🌹🌹🌹

ሙእሚን ሊሳሳትና በወንጀል ሊወድቅ ይችላል፤ ነገር ግን ወድቆ አይቀርም፣ በፍጥነት ተውበት ያደርጋል። ስህተት ቢሠራ እንኳ የሚወቅሰው ህሊናና የምትቆጣው ነፍስ ስላለችው በወንጀሉ አይዘገይም፣ ቶሎ ይነቃል። አላህም ጥፋቱን አምኖ የሚፀፀተውን ባሪያውን ይቅር ይላል፣ ያግዘዋልም።
🫀ስለ ቀልባችን✍

ጌታችን ሆይ አንተ የፃፍከው ነው በኛ ላይ ሚደርሰው ። አንተ ጌታችን፣ ረዳታችን ነህ ። ባአንተ ላይ ከሚመኩ ባርያዎችህ አድርገን 🤲

photo content
+6

الحلام سيتحقق إن شاءالله.. ህልሞች እውን ይሆናሉ ፣ በአሏህ ፈቃድ! .. ان شاء اللہ

🥺🥺የልብን መድከም ያየ ጌታ መጠገኛውን  ይስጠን 🤲 @strong_islama

አሉ ደግሞ ወላሒ አስመሳዮች ከጀርባችን ሁነው እንዳንነሳ እንዳንወድቅ አድርገው ይጥሉናል እኛጋር ሲሆኑ ለኛ እሚጨነቁ ይመስላሉ😢 አላህየ እባክህን ከእነሱ እይነት ሰዎች ላይ አትጣለኝ ያረቢ🤲

ዕድሜዬ በጨመረ ቁጥር... ይህች ሕይወት ለዚያ ሁሉ መጨነቅና መበሳጨት እንደማትገባ ተረዳሁ። ችግሮች ያልፋሉ፣ ሌሎች ይመጣሉ። ሳቆች ይሞታሉ፣ አዳዲሶች ይወለዳሉ። አንዳንዶች ይሄዳሉ፣ ሌሎች ይመጣሉ።
ዕድሜዬ በጨመረ ቁጥር...
ይህች ሕይወት ለዚያ ሁሉ መጨነቅና መበሳጨት እንደማትገባ ተረዳሁ። ችግሮች ያልፋሉ፣ ሌሎች ይመጣሉ። ሳቆች ይሞታሉ፣ አዳዲሶች ይወለዳሉ። አንዳንዶች ይሄዳሉ፣ ሌሎች ይመጣሉ። ይህች ሕይወት እንዲሁ (ማለፊያ) ብቻ ናት። አልሀምዱሊላህ ለሁሉምነገር @islamawihywet

በመጨረሻ እድል አይቀለድም !!! @strong_islama

ቤትህ መብራት እንደሌለው የምታውቅ ከሆነ መግባትህ የማይቀር ስለሆነ የግድ ወደ ሱቅ ሄደህ ሻማ ነገር ይዘህ ትገባለህ ቀብርህም ልክ እንደዚሁ መግባትህ የማይቀር ቤትህ ስለሆነ ጨለማ መሆኑን አትርሳ ብ
ቤትህ መብራት እንደሌለው የምታውቅ ከሆነ መግባትህ የማይቀር ስለሆነ የግድ ወደ ሱቅ ሄደህ ሻማ ነገር ይዘህ ትገባለህ ቀብርህም ልክ እንደዚሁ መግባትህ የማይቀር ቤትህ ስለሆነ ጨለማ መሆኑን አትርሳ ብርሃን የሚሆንህን ነገር ይዘህ ግባ!!

አሏህ (ሱ.ወ) በታላቅ ችሮታው ባርኮኛል፤ እንደ እኔ አምልኮና ስራ መጠን ምንዳ የማገኝ ቢሆን ኖሮ፣ ምናልባትም ምንም ባላገኘሁ ነበር።🥹🤌 አልሀምዱሊላህ @islamawihywet
አሏህ (ሱ.ወ) በታላቅ ችሮታው ባርኮኛል፤ እንደ እኔ አምልኮና ስራ መጠን ምንዳ የማገኝ ቢሆን ኖሮ፣ ምናልባትም ምንም ባላገኘሁ ነበር።🥹🤌 አልሀምዱሊላህ @islamawihywet

{وَبِالأَسْحَارِِ هُمْ يَسْتَغْفِرُونَ}
‌