en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

Strong Islam

Strong Islam

Open in Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
331
Subscribers
No data24 hours
-87 days
No data30 days
Posts Archive
አላህየ አውቃለሁ ሠትረህኛ አብቅህ ሰሜን አውቃለሁ ነውሬን 😢💔 እናም ኢላሒ ሠው ምንም ሆነ ምን ስም ከማውጣት ወደውሃላ አይልምና ከእደዚህ አይነት ሠው አንተው በሒክማህ ጠብቀኝ የሰውን ነውር ከማየትና ከመስማትም አርቀኝ #ያረቢ @strong_islama💔

መጀመሪያ የትኛውን ተመለከታችሁ? ɱҽ♡ فان مع العسر يسرا
መጀመሪያ የትኛውን ተመለከታችሁ?
ɱҽ♡ فان مع العسر يسرا

የምፈልገውን መጠባበቄን አልሰለቸውም.. ምክኒያቱም የምጠባበቀው የምፈልገውን ነው!! መጠበቄም ከአሏህ ዘንድ ነው። ከአሏህም ዘንድ ተፈልጎ የሚታጣ አለን?! وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّك
የምፈልገውን መጠባበቄን አልሰለቸውም.. ምክኒያቱም የምጠባበቀው የምፈልገውን ነው!! መጠበቄም ከአሏህ ዘንድ ነው። ከአሏህም ዘንድ ተፈልጎ የሚታጣ አለን?!
وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَىٰ..

ለሁሉም ነገር መድሀኒት ሱጁድ አሁን እንደሆነ ስትበስል ይገባሃል ‼️‼️

እዚህ ቤት አሰላሟለይኩም ፀጥ አትበሉ ያጀመአ ያስፈራል ምንልላችሁ ፈልጌ ነው አብሽሩ!!

https://t.me/islamawihywet እዚህ ቤት አሰላሟለይኩም እስኪ ዛሬ ላስቸግራችሁ ይሄንን ቻናል joinበሉልኝ🙂‍↕️

ኢብኑል ቀይም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:-
የሰውን እጅ አትይ ከአሏህም በቀር አትጠይቅ ጌታህ ባንተ በባሪያው እንዳያፍር አደራ።

የተደበቀ ሽርክ! ኢብን ተይሚያህ እንዲህ ብለዋል፦ "ሽርክ ማለት ጣዖታትን ማምለክ ብቻ አይደለም። ይልቁንም ስሜትህን መከተልህም ጭምር ነው። እንዲሁም ከጌታህ ጋር ከዚህች ዓለምና በውስጧ ካሉ ነገሮች
የተደበቀ ሽርክ!
ኢብን ተይሚያህ እንዲህ ብለዋል፦
"ሽርክ ማለት ጣዖታትን ማምለክ ብቻ አይደለም። ይልቁንም ስሜትህን መከተልህም ጭምር ነው። እንዲሁም ከጌታህ ጋር ከዚህች ዓለምና በውስጧ ካሉ ነገሮች ሌላን ነገር መምረጥህ ነው።" መጅሙዕ አል-ፈታዋ 10/518

ዱንያ ውስጥ ካሉ ነገሮች አስደሳቹ አላህን ማወቅ ሲሆን፣አኺራ ውስጥ ካሉ ነገሮች አስደሳቹ ደግሞ አላህን መመልከት ነው 🥹
ኢብኑ ተይሚያ ረሂመሁላህ

እግር እንዳለን እስክንዘነጋ ድረስ በልባችን ስንቱን እሮጥን😢💔 @strong_islama

ድምፅህን ሳይሆን ቃላትህን አሳምር ምክንያቱም ዝናብ እንጂ መብረቅ አደለምና አበባን ሚያሳድገው @strong_islama

ድምፅህን ሳይሆን ቃላትህን አሳምር ምክንያቱም ዝናብ እንጂ መብረቅ አደለምና አበባን ሚያሳድገው @strong_islama
ድምፅህን ሳይሆን ቃላትህን አሳምር ምክንያቱም ዝናብ እንጂ መብረቅ አደለምና አበባን ሚያሳድገው @strong_islama

🍂ውዷ እህቴ
አንድነገር ልምከርሽ! ወንድልጅ እሷኮ ባለጌናት እንጂ.. አኔነኝ ያበላሸኋት አይልም እናማ አንች ክብርሽን አስጠብቂ !! اللهم سترنا فوق الارض وتحت الارض ويوم عرض 🤲🤎

ጀነት የተሞላች ተውበት ባደረጉ ሰዎች ነው አላህ ከልባቸው ከሚፀፀቱ(ተውበት ከሚያደርጉት ያድርገን

✨𝐌𝐮𝐤𝐢 አልባሳት መሸጫ ✨ ➣የአዋቂ ጀለብያ ➣የህፃናት ጀለብያ ➣አሪፍ አሪፍ የህፃናት ልብሶች 💰 በተመጣጣኝ ዋጋ ታገኛላቹ 🚚 የራሳችን Delivery አለን! 📞 ስልክ: 0977373168
✨𝐌𝐮𝐤𝐢 አልባሳት መሸጫ ✨ ➣የአዋቂ ጀለብያ ➣የህፃናት ጀለብያ ➣አሪፍ አሪፍ የህፃናት ልብሶች 💰 በተመጣጣኝ ዋጋ ታገኛላቹ 🚚 የራሳችን Delivery አለን! 📞 ስልክ: 0977373168 ➧አድራሻ: ፋሪ Telegram Gp:- @muki0977373168

በቃ ሁሉም ነገር እኮ ተፅፏል ሲሉኝ ነገር በዱዓ  እንድና ሊፃፍ  እንደሚቻል ያውቃሉ 🥺❤️ يارب!!! @strong_islama

. ሴዶ ምን አለመሠላችሁ🥰 𝑖 𝑎𝑚 𝑛𝑜𝑡 𝑝𝑒𝑟𝑓𝑒𝑐𝑡 𝑏𝑢𝑡 𝑖𝑠𝑙𝑎𝑚 𝑖𝑠 𝑝𝑒𝑟𝑓𝑒𝑐𝑡🤌 @strong_islama✌️
. ሴዶ ምን አለመሠላችሁ🥰 𝑖 𝑎𝑚 𝑛𝑜𝑡 𝑝𝑒𝑟𝑓𝑒𝑐𝑡    𝑏𝑢𝑡 𝑖𝑠𝑙𝑎𝑚 𝑖𝑠 𝑝𝑒𝑟𝑓𝑒𝑐𝑡🤌 @strong_islama✌️