Strong Islam
Ir al canal en Telegram
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
331
Suscriptores
Sin datos24 horas
-87 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
331
አላህየ
አውቃለሁ ሠትረህኛ አብቅህ ሰሜን አውቃለሁ ነውሬን 😢💔
እናም ኢላሒ ሠው ምንም ሆነ ምን ስም ከማውጣት ወደውሃላ አይልምና ከእደዚህ አይነት ሠው አንተው በሒክማህ ጠብቀኝ የሰውን ነውር ከማየትና ከመስማትም አርቀኝ
#ያረቢ
@strong_islama💔
331
የምፈልገውን መጠባበቄን አልሰለቸውም..
ምክኒያቱም የምጠባበቀው የምፈልገውን ነው!!
መጠበቄም ከአሏህ ዘንድ ነው።
ከአሏህም ዘንድ ተፈልጎ የሚታጣ አለን?!
وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَىٰ..
331
የተደበቀ ሽርክ!
ኢብን ተይሚያህ እንዲህ ብለዋል፦"ሽርክ ማለት ጣዖታትን ማምለክ ብቻ አይደለም። ይልቁንም ስሜትህን መከተልህም ጭምር ነው። እንዲሁም ከጌታህ ጋር ከዚህች ዓለምና በውስጧ ካሉ ነገሮች ሌላን ነገር መምረጥህ ነው።" መጅሙዕ አል-ፈታዋ 10/518
331
ዱንያ ውስጥ ካሉ ነገሮች አስደሳቹ አላህን ማወቅ ሲሆን፣አኺራ ውስጥ ካሉ ነገሮች አስደሳቹ ደግሞ አላህን መመልከት ነው 🥹
ኢብኑ ተይሚያ ረሂመሁላህ
331
🍂ውዷ እህቴአንድነገር ልምከርሽ! ወንድልጅ እሷኮ ባለጌናት እንጂ.. አኔነኝ ያበላሸኋት አይልም እናማ አንች ክብርሽን አስጠብቂ !! اللهم سترنا فوق الارض وتحت الارض ويوم عرض 🤲🤎
331
✨𝐌𝐮𝐤𝐢 አልባሳት መሸጫ ✨
➣የአዋቂ ጀለብያ
➣የህፃናት ጀለብያ
➣አሪፍ አሪፍ የህፃናት ልብሶች
💰 በተመጣጣኝ ዋጋ ታገኛላቹ
🚚 የራሳችን Delivery አለን!
📞 ስልክ: 0977373168
➧አድራሻ: ፋሪ
Telegram Gp:- @muki0977373168
