𝙖𝙡-𝙝𝙞𝙙𝙖𝙮𝙖𝙝 𝙢𝙚𝙙𝙞𝙖
Open in Telegram
1 027
Subscribers
-124 hours
-107 days
-5230 days
Posts Archive
1 026
ምርጥ የፍቅረሰ ታሪክ ልንጀምር ነው።
📚:ርዕስ:ኺያል
✍️:ፀሀፊ:አብዲ_ሩሚ
ክፍል አንድ እንዲለቀቅ 10 ❤ አስገቡት
@islamic_media33
@islamic_media33
1 026
Repost from 𝐌𝐚𝐝𝐢𝐡 𝐀𝐛𝐝𝐬𝐞𝐥𝐚𝐦 حسين 📿
ይሄን ጣፋጭ የፍቅር ታሪክ ልንጀምር ነው ክፍል አንድ እንዲለቀቅ ከፈለጋቹ 20 ❤ ይግባ። ✍️:ፀሀፊ_አብዱ_ሩሚ 📚:ርዕስ:ኺያል@sm_promotionn @sm_promotionn
1 026
ነብዩ ﷺ ቁም ነገር ላይ የማይቀልዱ
ቀልድ ላይ የማይጎረብጡ😡 ናቸው። በአንድ ወቅት ከሰሀቦቻቸው ተሰብስበው ቴምር እየበሉ ሳለ ከመሀላቸው አንድ ሰሀባ መቀለድ ፈለገና የራሱን የቴምር ፍሬ ከነብዩ የቴምር ፍሬ ጋር ደባለቀው ቀጥሎም እንዲህ አላቸው።እንዴ ያረሱለላህ ዛሬ ያለ እረፍት ብዙ እየበላቹ ነው አላቸው።እሶቸውም የቴምራቸውን ፍሬ ሲያዩ ብዙ ነው የሰሀባውን ሲያዩ ደግሞ ባዶ ነው ከዛ እንዲህ አሉ እኔ ብዙ መብላቴ ሳይሆን የገረመኝ አንተ ከነፍሬው መብላትህ ነው አሉት።😁
የኛ ነቢ ከምንም በላይ ውድ ናቸው።
@islamic_media33
@islamic_media33
1 026
Repost from N/a
⭕️ይህ መልዕክት ለሱና ቻናል ባለቤቶች ⭕️
➲ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ በአዲስ መልክ ጀምረናል
🛑በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥
➦ ከ #300 በላይ ተከታዮች
ከ #500 እና #1000 በላይ ተከታዮች
ላላቸው
⚡️ የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ
👉 @Quran_mylife1
1 026
Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃➡️🏃➡️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው ብዙ
ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add
የሚለውን በመጫን ያገኛል ።
ጥያቄ፦ ሀ ሚም (حمٓ)
ብለው የሚጀምሩ የቁርአን ሱራዎች
ስንት ናቸው❓
1 026
+8
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱየነብዩን ﷺ መውሊድ በማስመልከት A/F ህትመት ያበዱና ጥራታቸውን የጠበቁ ቲሸርቶችን ና ሂጃቦችን በተመጣጣኝ ውጋ አዘጋጅቶል።ቲሸርቶችን ና ሂጃቦችን እርሶ በፈለጉት ዲዛይን መርጠው ማሰራት/ማዘዝ ይችላሉ።ለማዘዝ የትም መሄድ አይጠበቅቦትም☎️0947895265 0726595265 ለበለጠ መረጃ t.g👉@Abdse_74 ይዘዙን ያሉበት እናደርሳለን✈️
መለያችን ጥራትና ፍጥነት ነው
1 026
+7
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱየነብዩን ﷺ መውሊድ በማስመልከት A/F ህትመት ያበዱ ና ጥራታቸውን የጠበቁ ቲሸርቶችን ና ሂጃቦችን በተመጣጣኝ ዎጋ አዘጋጅቶል።በፈለጉት አይነት ዲዛይን መርጠው ማሰራት/ማዘዝ ይችላሉ።☎️0947895264 0726595265 ለበለጠ መረጃ t.g👉@Abdse_74 ይዘዙን ያሉበት እናደርሳለን።✈️
1 026
+6
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ።የነብዩን ﷺ መውሊድ በማስመልከት A/F ህትመት ለናንተ ምርጥ ጥራታቻውን የጠበቁ ቲሸርቶችን ና ሂጃቦች አዘጋጅቶል።ቲሸርቶችን ና ሂጃቦችን በተመጣጣኝ ዎጋ እኛጋር ያገኛሉ ለመዘዝ ከፈለጉ የትም መሄድ አይጠበቅቦትም።☎️0947895265 0708368849 ለበለጠ መረጃ 👉 t.g @Abdse_74 ይዘዙን ያሉበት እናደርሳለን✈️ A/F ህትመት።
1 026
Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃➡️🏃➡️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው ብዙ ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን መልሱን በመጫን ያገኛል ።
ጥያቄ፦ ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉
1 026
Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃➡️🏃➡️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው ብዙ ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ።
ጥያቄ፦ ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉
1 026
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
"የፈለግከውን ያክል ብትኖር ትሞታለህ የፈለግከውን ብትወድ (ሟች ነህና) ትለያየዋለህ፣ የፈለግከውን ስራ ዋጋውን ታገኘዋለህ፣ እወቅ የሙእሚን (ክብሩ) የሌሊት "ሶላት መስገዱ ነው" የበላይነቱም ደግሞ ባለው ነገር ከሰዎች (መብቃቃቱ) ነው፡፡
☘ሲልሲለቱ ሶሂህ (831)
1 026
Repost from N/a
ኢስላማዊ ቻነሎችን የማሳደግ ቻሌንጅ
🚨 ለቻነል ባለቤቶች በሙሉ 🚨
➲ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ በነፃ ማሳደግ የምትፈልጉ አናግሩኝ
🏃♂➡️ኑ በነፃ ነዉ 💯
ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥
ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🔥
💥የመጀመሪያ Folder 👇
➦ ከ #500 በላይ ተከታዮች ላላቸው
💥ሁለተኛ Folder 👇
➦ ከ #1ሺ በላይ ተከታዮች ላላቸው
☄ከ500 በታች በስምምነት🤝
⚡️ ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ
👉 @selluhi
በተጨማሪም ቻናል መግዛት ምትፈልጉ
ኑ በቅናሽ ዋጋ እንሸጣለን
1 026
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
إنَّ (الحمدَ للهِ، وسُبحانَ اللهِ، ولا إلهَ إلّا اللهُ، واللهُ أكبرُ) لَتُساقِطُ من ذُنُوبِ العبدِ كما تَساقَطَ ورَقُ هذه الشجرَةِ
“አልሀምዱሊላህ፣ ወሱብሃነላህ፣ ወላኢላሃ ኢለላህ ወላሁ አክበር የሚሉት ንግግሮች (አዝካሮች) ልክ ከዛፋ ላይ ቅጠሎች እንደሚረግፉት የባሪያውን ወንጀሎች ታራግፋለች።”
📚 ሶሂህ አተርጊብ: 1570
1 026
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
"በትንሳኤ ቀን በአላህ ዘንድ ከሰዎች ሁሉ መጥፎ ደረጃ ያለው ሰው፣ ወደ ሚስቱ (ለግንኙነት) ቀርቦ፣ እሷም ወደ እሱ ቀርባ፣ ከዚያም (ምስጢሯቸውን) ለሰዎች ይፋ የሚያደርግ ሰው ነው።
☘ሶሂህ ሙስሊም (1437)
1 026
❤️🩹ሁሉም ነገር ያልፍና አንድ ቀን ቁጭ ብለን
ስለነዛ ከባድ ግዜያቶች እያሰብን ፈገግ ብለን
ለዚ ነበር የምንልበት ቀን ይመጣል.... ግን
ትንሽ ብቻ ሰብር ✨
