ch
Feedback
𝙖𝙡-𝙝𝙞𝙙𝙖𝙮𝙖𝙝 𝙢𝙚𝙙𝙞𝙖

𝙖𝙡-𝙝𝙞𝙙𝙖𝙮𝙖𝙝 𝙢𝙚𝙙𝙞𝙖

前往频道在 Telegram

For wave and cross 👉 @Abdse_74

显示更多
1 027
订阅者
-124 小时
-107 天
-5230 天
帖子存档
ምርጥ የፍቅረሰ ታሪክ ልንጀምር ነው። 📚:ርዕስ:ኺያል ✍️:ፀሀፊ:አብዲ_ሩሚ ክፍል አንድ እንዲለቀቅ 10 ❤ አስገቡት @islamic_media33 @islamic_media33
ምርጥ የፍቅረሰ ታሪክ ልንጀምር ነው። 📚:ርዕስ:ኺያል ✍️:ፀሀፊ:አብዲ_ሩሚ ክፍል አንድ እንዲለቀቅ 10 ❤ አስገቡት @islamic_media33 @islamic_media33

ይሄን ጣፋጭ የፍቅር ታሪክ ልንጀምር ነው ክፍል አንድ እንዲለቀቅ ከፈለጋቹ 20 ❤ ይግባ። ✍️:ፀሀፊ_አብዱ_ሩሚ 📚:ርዕስ:ኺያል @sm_promotionn @sm_promotionn
ይሄን ጣፋጭ የፍቅር ታሪክ ልንጀምር ነው ክፍል አንድ እንዲለቀቅ ከፈለጋቹ 20 ❤ ይግባ። ✍️:ፀሀፊ_አብዱ_ሩሚ 📚:ርዕስ:ኺያል
@sm_promotionn @sm_promotionn

ነብዩ ﷺ ቁም ነገር ላይ የማይቀልዱ ቀልድ ላይ የማይጎረብጡ😡 ናቸው። በአንድ ወቅት ከሰሀቦቻቸው ተሰብስበው ቴምር እየበሉ ሳለ ከመሀላቸው አንድ ሰሀባ መቀለድ ፈለገና የራሱን የቴምር ፍሬ ከነብዩ የቴምር ፍሬ ጋር ደባለቀው ቀጥሎም እንዲህ አላቸው።እንዴ ያረሱለላህ ዛሬ ያለ እረፍት ብዙ እየበላቹ ነው አላቸው።እሶቸውም የቴምራቸውን ፍሬ ሲያዩ ብዙ ነው የሰሀባውን ሲያዩ ደግሞ ባዶ ነው ከዛ እንዲህ አሉ እኔ ብዙ መብላቴ ሳይሆን የገረመኝ አንተ ከነፍሬው መብላትህ ነው አሉት።😁 የኛ ነቢ ከምንም በላይ ውድ ናቸው። @islamic_media33 @islamic_media33

Repost from N/a
⭕️ይህ መልዕክት ለሱና ቻናል ባለቤቶች ⭕️ ➲ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ በአዲስ  መልክ ጀምረናል 🛑በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥       ➦ ከ #300 በላይ ተከታዮች ከ #500 እና #1000 በላይ ተከታዮች ላላቸው  ⚡️ የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  👉 @Quran_mylife1

Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃‍➡️🏃‍➡️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። ጥያቄ፦ ሀ ሚም (حمٓ) ብለው የሚጀምሩ የቁርአን ሱራዎች ስንት ናቸው❓

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የነብዩን ﷺ መውሊድ በማስመልከት A/F ህትመት ያበዱና ጥራታቸውን የጠበቁ ቲሸርቶችን ና ሂጃቦችን በተመጣጣኝ ውጋ አዘጋጅቶል።ቲሸርቶችን ና ሂጃቦችን እርሶ በፈ
+8
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
የነብዩን ﷺ መውሊድ በማስመልከት A/F ህትመት ያበዱና ጥራታቸውን የጠበቁ ቲሸርቶችን ና ሂጃቦችን በተመጣጣኝ ውጋ አዘጋጅቶል።ቲሸርቶችን ና ሂጃቦችን እርሶ በፈለጉት ዲዛይን መርጠው ማሰራት/ማዘዝ ይችላሉ።ለማዘዝ የትም መሄድ አይጠበቅቦትም☎️0947895265 0726595265 ለበለጠ መረጃ t.g👉@Abdse_74 ይዘዙን ያሉበት እናደርሳለን✈️
መለያችን ጥራትና ፍጥነት ነው

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የነብዩን ﷺ መውሊድ በማስመልከት A/F ህትመት ያበዱ ና ጥራታቸውን የጠበቁ ቲሸርቶችን ና ሂጃቦችን በተመጣጣኝ ዎጋ አዘጋጅቶል።በፈለጉት አይነት ዲዛይን መርጠው
+7
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
የነብዩን ﷺ መውሊድ በማስመልከት A/F ህትመት ያበዱ ና ጥራታቸውን የጠበቁ ቲሸርቶችን ና ሂጃቦችን በተመጣጣኝ ዎጋ አዘጋጅቶል።በፈለጉት አይነት ዲዛይን መርጠው ማሰራት/ማዘዝ ይችላሉ።☎️0947895264 0726595265 ለበለጠ መረጃ t.g👉@Abdse_74 ይዘዙን ያሉበት እናደርሳለን።✈️

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ። የነብዩን ﷺ መውሊድ በማስመልከት A/F ህትመት ለናንተ ምርጥ ጥራታቻውን የጠበቁ ቲሸርቶችን ና ሂጃቦች አዘጋጅቶል።ቲሸርቶችን ና ሂጃቦችን በተመጣጣኝ ዎጋ እኛ
+6
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ።
የነብዩን ﷺ መውሊድ በማስመልከት A/F ህትመት ለናንተ ምርጥ ጥራታቻውን የጠበቁ ቲሸርቶችን ና ሂጃቦች አዘጋጅቶል።ቲሸርቶችን ና ሂጃቦችን በተመጣጣኝ ዎጋ እኛጋር ያገኛሉ ለመዘዝ ከፈለጉ የትም መሄድ አይጠበቅቦትም።☎️0947895265 0708368849 ለበለጠ መረጃ 👉 t.g @Abdse_74 ይዘዙን ያሉበት እናደርሳለን✈️ A/F ህትመት።

Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃‍➡️🏃‍➡️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ  ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን መልሱን በመጫን ያገኛል ። ጥያቄ፦  ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉

ለሁላችንም መልካም ጁምዐ🙏
ለሁላችንም መልካም ጁምዐ🙏

Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃‍➡️🏃‍➡️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ  ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። ጥያቄ፦  ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "የፈለግከውን ያክል ብትኖር ትሞታለህ የፈለግከውን ብትወድ (ሟች ነህና) ትለያየዋለህ፣ የፈለግከውን ስራ ዋጋውን ታገኘዋለህ፣ እወቅ የሙእሚን (ክብሩ) የሌሊት "ሶላት መስገዱ ነው" የበላይነቱም ደግሞ ባለው ነገር ከሰዎች (መብቃቃቱ) ነው፡፡    ☘ሲልሲለቱ ሶሂህ (831)

Repost from N/a
ኢስላማዊ ቻነሎችን የማሳደግ ቻሌንጅ 🚨 ለቻነል ባለቤቶች በሙሉ 🚨 ➲ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ በነፃ ማሳደግ የምትፈልጉ አናግሩኝ 🏃‍♂‍➡️ኑ በነፃ ነዉ 💯 ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🔥       💥የመጀመሪያ Folder 👇 ➦ ከ #500 በላይ ተከታዮች ላላቸው        💥ሁለተኛ Folder 👇 ➦ ከ #1ሺ በላይ ተከታዮች ላላቸው ☄ከ500 በታች በስምምነት🤝  ⚡️ ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  👉 @selluhi በተጨማሪም ቻናል መግዛት ምትፈልጉ ኑ በቅናሽ ዋጋ እንሸጣለን

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ إنَّ (الحمدَ للهِ، وسُبحانَ اللهِ، ولا إلهَ إلّا اللهُ، واللهُ أكبرُ) لَتُساقِطُ من ذُنُوبِ العبدِ كما تَساقَطَ ورَقُ هذه الشجرَةِ “አልሀምዱሊላህ፣ ወሱብሃነላህ፣ ወላኢላሃ ኢለላህ ወላሁ አክበር የሚሉት ንግግሮች (አዝካሮች) ልክ ከዛፋ ላይ ቅጠሎች እንደሚረግፉት የባሪያውን ወንጀሎች ታራግፋለች።” 📚 ሶሂህ አተርጊብ: 1570

በአሁን_ሰዓት_ አብዛኛው_ሰው_አላህን_ፍራ_ ከምትለው_ . . ካሜራ_አለ_ተጠንቀቅ_ብትለው_ ይበልጥ_ይጠነቀቃል‼
ሱብሀነላህ😢

ለወንጀል ያደፋፈረህ ሸይጣን ለተውባ ሲያስፈራርህ አላህ ተመላሽን እንደሚወድ ለነፍስህ ንገራት!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "በትንሳኤ ቀን በአላህ ዘንድ ከሰዎች ሁሉ መጥፎ ደረጃ ያለው ሰው፣ ወደ ሚስቱ (ለግንኙነት) ቀርቦ፣ እሷም ወደ እሱ ቀርባ፣ ከዚያም (ምስጢሯቸውን) ለሰዎች ይፋ የሚያደርግ ሰው ነው።      ☘ሶሂህ ሙስሊም (1437)

❤️‍🩹ሁሉም ነገር ያልፍና አንድ ቀን ቁጭ ብለን ስለነዛ ከባድ ግዜያቶች እያሰብን ፈገግ ብለን ለዚ ነበር የምንልበት ቀን ይመጣል.... ግን ትንሽ ብቻ ሰብር ✨