ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
Open in Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
5 541
Subscribers
No data24 hours
+587 days
+31630 days
Posts Archive
Repost from ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ (አቡ ዘከሪያ)
💻 የላፕቶፕ ሽያጭ!
👉 ላፕቶፔን በተመጣጣኝ ዋጋ መሸጥ እፈልጋለሁ።
📌 የላፕቶፑ መረጃዎች:
🔥 HP Laptop
⚡ Core i7 (8th Generation)
🧠 8GB RAM
💾 1TB HDD
✔️ በኪቦርድ ብቻ ሳይሆን በTouch Screen ይሰራል።
💬 የቀሩ መረጃዎችን በደንብ አጣርቶ አስፈትሾ መግዛት የፈለገ በዚህ አድሬስ ያግኘኝ፦
@selefiacom
@selefiacom
☎️ ወይም ይደውልልኝ
0938781180
|| የቴሌግራም ቻናል⤵️
https://t.me/abuzekeryamuhamed
https://t.me/abuzekeryamuhamed
Repost from 📡 ኢብኑ ተይሚያህ - Ibn Taymiyyah (የእውቀት ማእከል)
💡የደርስ ማስታወቂያ!
የአዲስ ኪታብ ት/ት መጀመሪያ ማስታወቂያ ነው። ኪታቡ የጀማሪዎች የዐቂዳ ኪታብ ነው።
👆የኪታቡ ስም፦ ተጥሂሩል ኢዕቲቃድ
⌚️የት/ት እና እርማት ሰአት፦
ለሴቶች ከማታ 03:30 - እስከ 04:30 ለወንዶች ከማታ 03:00 - 04:00 ድረስ።
👇 ለመመዝገብ ይህንን ይጠቀሙ
@ymedresamudir
@ymedresamudir
Repost from ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ (አቡ ዘከሪያ)
💡 የመልእከተኛው ﷺ አደራ!
«ጥፍጥናን ቆራራጭ (ሞት) ማስታወስ አብዙ!» ቲርሚዚ። እሳቸው ይህንን አደራ ሲሉ ትልቅ አላማ አለው። ምክንያቱም ሞትን ማስታወስ በርካታ ጥቅሞች አሉት።
💬 ሞትን በማስታወስ👇
- ዱንያን ችላ ማለት
- ለመጨረሻው አለም መዘጋጀት
- ምኞትን መገደብ
- ወንጀልን መተው
- ለአላህ መተናነስ
- ወደ በጎ ስራ መዞር
- በፈተና መታገስ
- ነፍስን መመርመር
- ግዜን መጠቀም
- የሰው ሀቅ መመለስ
- ተውበትን ማስቸኮል
- ከዝንጉነት መውጣት
- ያማረ መጨረሻ
👆 እንጠቀማለን።
ሁሌም ሞትን እናስታውስ።
|| የቴሌግራም ቻናል⤵️
https://t.me/abuzekeryamuhamed
https://t.me/abuzekeryamuhamed
❓ በእውነት እና በሱና ላይ የተመሰረተ ህይወት መኖር ይፈልጋሉ?
• ትክክለኛው የሰለፎች (የቀደሙት ደግ ሰዎች) መንገድ ምንድን ነው?
• ከተለያዩ ብዥታዎች (ሹብሃቶች) ራስዎን እንዴት መጠበቅ ይችላሉ?
• ልብን የሚያረጉ እና እውቀትን የሚጨምሩ የዲን ትምህርቶችን የት ያገኛሉ?
ለነዚህና ለሌሎች መሠረታዊ የዲን ጥያቄዎችዎ አስተማማኝ ምላሽ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
👉 አሁኑኑ ተቀላቀሉን፦ J O I N
Repost from ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ (አቡ ዘከሪያ)
💬 ሰዎች እንገርማለን!
በጠራራ ፀሀይ ላይ ለአንድ ሰአት ያህን መቆም ሳንችል አላህን እናምፃለን። በሰዎች እና በድንጋይ የምትነደዋ እሳት ላይ እንዴት ልንሆን ነው?!
ወደ አላህ እንመለስ!
ቀጠሮ የምንጠብቅ ሟቾች ነንና!
|| የቴሌግራም ቻናል⤵️
https://t.me/abuzekeryamuhamed
https://t.me/abuzekeryamuhamed
◆ሳሙንታዊ ደርስ ልጀምር ነው ግቡ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/nesiheti_linisa?livestream=8081a3ede6e65e9a25
🌟 አስደሳች ዜና 🌟
📖 ተከታታይ የደርስ ጥሪ 📖
📚 «ሪሳለቱን ሊጧሊበቲል ዒልም»
«رسالة لطالبة العلم»
✍🏻 አዘጋጅ፦ ሸይኻ ኡሙ አብዲላህ
🎙 አቅራቢ፦ ኢብኑ አብደሏህ
🗓 ቀናት፦ ዘውትር ቅዳሜ እና እሁድ
⏰ ሰዓት፦ በኢትዮ ማታ 3:00
📲 ቻናል፦ t.me/nesiheti_linisa
📖 PDF፦ t.me/nesiheti_linisa/1112
🔖 በሰፊው ሼር ይደረግ! 🔄
Repost from ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ (አቡ ዘከሪያ)
🎁 በማይመለከትህ አትጠመድ!
የልብ እረፍት እና ሰላምን ከምናገኝባቸው ትላልቅ በሮች መካከል በጉዳያችን ሆነን የማይመለከተን ነገር መተው ነው። ብዙ ጊዜ ሰዓታችን የሚባክነው በተራ ወሬዎች፣ በማያገቡን ጉዳዮች እና በማይጠቅመን ነገር ላይ በመጠመድ ነው።
قال النبي ﷺ: «من حسن إسلام المرء تركه ما لا يعنيه» رواه الترمذي وحسنه النووي.
ጊያችን ላይ የብዙሀን መገናኛዎች የተጠመደው በተራ ወሬ ነውና ከኛ የሚጠበቀው ግዜ እና ምላሳችንን መጠበቅ ነው።
- ያወከውን ሁሉ አትናገር።
- ያየሀውን ሁሉ አትከታተል።
- በሰማሀው ሁሉ ቢዚ አትሁን።
- የማይመለከትህን እለፈው።
- ግዜህ ሰፊ፣ ልብህ ንፁህ እና ሒሳብህ ቀላል ሆኖ ታገኘዋለህ። ተግባባን?!
https://t.me/abuzekeryamuhamed
https://t.me/abuzekeryamuhamed
