ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

الذهاب إلى القناة على Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
5 541
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+517 أيام
+33630 أيام
أرشيف المشاركات
◆የሳቄ ሁሉ ደስተኛ አይደለም በሆዱ ብዙ ነገር አቅፎ ይኖራል!

💻 የላፕቶፕ ሽያጭ! 👉 ላፕቶፔን በተመጣጣኝ ዋጋ መሸጥ እፈልጋለሁ። 📌 የላፕቶፑ መረጃዎች: 🔥 HP Laptop ⚡ Core i7 (8th Generation) 🧠 8GB RAM 💾 1TB HDD ✔️
💻 የላፕቶፕ ሽያጭ! 👉 ላፕቶፔን በተመጣጣኝ ዋጋ መሸጥ እፈልጋለሁ። 📌 የላፕቶፑ መረጃዎች: 🔥 HP Laptop ⚡ Core i7 (8th Generation) 🧠 8GB RAM 💾 1TB HDD ✔️ በኪቦርድ ብቻ ሳይሆን በTouch Screen ይሰራል። 💬 የቀሩ መረጃዎችን በደንብ አጣርቶ አስፈትሾ መግዛት የፈለገ በዚህ አድሬስ ያግኘኝ፦ @selefiacom @selefiacom ☎️ ወይም ይደውልልኝ 0938781180 || የቴሌግራም ቻናል⤵️ https://t.me/abuzekeryamuhamed https://t.me/abuzekeryamuhamed

💡የደርስ ማስታወቂያ!    የአዲስ ኪታብ ት/ት መጀመሪያ ማስታወቂያ ነው። ኪታቡ የጀማሪዎች የዐቂዳ ኪታብ ነው። 👆የኪታቡ ስም፦ ተጥሂሩል ኢዕቲቃድ ⌚️የት/ት እና እርማት ሰአት፦ ለሴቶች ከማታ 03:30 - እስከ 04:30 ለወንዶች ከማታ 03:00 - 04:00 ድረስ። 👇 ለመመዝገብ ይህንን ይጠቀሙ @ymedresamudir @ymedresamudir

💡 የመልእከተኛው ﷺ አደራ! «ጥፍጥናን ቆራራጭ (ሞት) ማስታወስ አብዙ!» ቲርሚዚ። እሳቸው ይህንን አደራ ሲሉ ትልቅ አላማ አለው። ምክንያቱም ሞትን ማስታወስ በርካታ ጥቅሞች አሉት። 💬 ሞትን በማ
💡 የመልእከተኛው ﷺ አደራ! «ጥፍጥናን ቆራራጭ (ሞት) ማስታወስ አብዙ!» ቲርሚዚ። እሳቸው ይህንን አደራ ሲሉ ትልቅ አላማ አለው። ምክንያቱም ሞትን ማስታወስ በርካታ ጥቅሞች አሉት። 💬 ሞትን በማስታወስ👇 - ዱንያን ችላ ማለት - ለመጨረሻው አለም መዘጋጀት - ምኞትን መገደብ - ወንጀልን መተው - ለአላህ መተናነስ - ወደ በጎ ስራ መዞር - በፈተና መታገስ - ነፍስን መመርመር - ግዜን መጠቀም - የሰው ሀቅ መመለስ - ተውበትን ማስቸኮል - ከዝንጉነት መውጣት - ያማረ መጨረሻ 👆 እንጠቀማለን። ሁሌም ሞትን እናስታውስ። || የቴሌግራም ቻናል⤵️ https://t.me/abuzekeryamuhamed https://t.me/abuzekeryamuhamed

رسالة لطالبة العلم (4).mp325.35 MB

❓ በእውነት እና በሱና ላይ የተመሰረተ ህይወት መኖር ይፈልጋሉ? • ትክክለኛው የሰለፎች (የቀደሙት ደግ ሰዎች) መንገድ ምንድን ነው? • ከተለያዩ ብዥታዎች (ሹብሃቶች) ራስዎን እንዴት መጠበቅ ይችላሉ? • ልብን የሚያረጉ እና እውቀትን የሚጨምሩ የዲን ትምህርቶችን የት ያገኛሉ? ለነዚህና ለሌሎች መሠረታዊ የዲን ጥያቄዎችዎ አስተማማኝ ምላሽ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 👉 አሁኑኑ ተቀላቀሉን፦ J O I N

◆የደርስ ሰዓታችን እየተቃረበ ነው

💬 ሰዎች እንገርማለን! በጠራራ ፀሀይ ላይ ለአንድ ሰአት ያህን መቆም ሳንችል አላህን እናምፃለን። በሰዎች እና በድንጋይ የምትነደዋ እሳት ላይ እንዴት ልንሆን ነው?! ወደ አላህ እንመለስ! ቀጠሮ የ
💬 ሰዎች እንገርማለን! በጠራራ ፀሀይ ላይ ለአንድ ሰአት ያህን መቆም ሳንችል አላህን እናምፃለን። በሰዎች እና በድንጋይ የምትነደዋ እሳት ላይ እንዴት ልንሆን ነው?! ወደ አላህ እንመለስ! ቀጠሮ የምንጠብቅ ሟቾች ነንና! || የቴሌግራም ቻናል⤵️ https://t.me/abuzekeryamuhamed https://t.me/abuzekeryamuhamed

رسالة لطالبة العلم (3).mp323.64 MB

◆ሳሙንታዊ ደርስ ልጀምር ነው ግቡ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/nesiheti_linisa?livestream=8081a3ede6e65e9a25

የደርሳችን ሰዓት እየተቃረበ ነው አላችሁ?

🌟 አስደሳች ዜና 🌟 📖 ተከታታይ የደርስ ጥሪ 📖 📚 «ሪሳለቱን ሊጧሊበቲል ዒልም»    «رسالة لطالبة العلم» ✍🏻 አዘጋጅ፦ ሸይኻ ኡሙ አብዲላህ 🎙 አቅራቢ፦ ኢብኑ አብደሏህ 🗓 ቀናት፦ ዘውትር ቅዳሜ እና እሁድ ⏰ ሰዓት፦ በኢትዮ ማታ 3:00 📲 ቻናል፦ t.me/nesiheti_linisa 📖 PDF፦ t.me/nesiheti_linisa/1112 🔖 በሰፊው ሼር ይደረግ! 🔄

🎁 በማይመለከትህ አትጠመድ! የልብ እረፍት እና ሰላምን ከምናገኝባቸው ትላልቅ በሮች መካከል በጉዳያችን ሆነን የማይመለከተን ነገር መተው ነው። ብዙ ጊዜ ሰዓታችን የሚባክነው በተራ ወሬዎች፣ በማያገቡ
🎁 በማይመለከትህ አትጠመድ!    የልብ እረፍት እና ሰላምን ከምናገኝባቸው ትላልቅ በሮች መካከል በጉዳያችን ሆነን የማይመለከተን ነገር መተው ነው። ብዙ ጊዜ ሰዓታችን የሚባክነው በተራ ወሬዎች፣ በማያገቡን ጉዳዮች እና በማይጠቅመን ነገር ላይ በመጠመድ ነው። قال النبي ﷺ: «من حسن إسلام المرء تركه ما لا يعنيه» رواه الترمذي وحسنه النووي. ጊያችን ላይ የብዙሀን መገናኛዎች የተጠመደው በተራ ወሬ ነውና ከኛ የሚጠበቀው ግዜ እና ምላሳችንን መጠበቅ ነው። - ያወከውን ሁሉ አትናገር። - ያየሀውን ሁሉ አትከታተል። - በሰማሀው ሁሉ ቢዚ አትሁን። - የማይመለከትህን እለፈው። - ግዜህ ሰፊ፣ ልብህ ንፁህ እና ሒሳብህ ቀላል ሆኖ ታገኘዋለህ። ተግባባን?! https://t.me/abuzekeryamuhamed https://t.me/abuzekeryamuhamed

ምርጫው የእናንተ ነው የተመቻቹን ንኩት👇👇👇