en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

Sinksar tube(ስንክሳር)

Sinksar tube(ስንክሳር)

Open in Telegram

እኔ ቅዱስ ነኛና ቅዱሳን ሁኑ 1ጴጥ 1:15

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
2 937
Subscribers
-424 hours
+527 days
+18030 days

Loading data

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
Nov '26
November '26
+4
in 0 channels
October '26
+429
in 1 channels
Get PRO
September '26
+662
in 1 channels
Get PRO
August '26
+679
in 1 channels
Get PRO
July '26
+754
in 1 channels
Get PRO
June '26
+1 392
in 1 channels
Get PRO
May '260
in 0 channels
Get PRO
April '260
in 0 channels
Get PRO
March '260
in 0 channels
Get PRO
February '260
in 0 channels
Get PRO
January '260
in 0 channels
Get PRO
December '250
in 0 channels
Get PRO
November '250
in 0 channels
Get PRO
October '250
in 0 channels
Get PRO
September '250
in 0 channels
Get PRO
August '250
in 0 channels
Get PRO
July '250
in 206 channels
Get PRO
June '25
+2
in 0 channels
Get PRO
May '250
in 154 channels
Get PRO
April '25
+35
in 157 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
01 November+4
Channel Posts
2
🔴 ኦርቶዶክስ ኖት ❓️            🌹🌹🌹          🌹🌹🌹🌹        🌹🌹🌹🌹🌹    🌹🌹🌹🌹🌹🌹    🌹🌹🌹🌹🌹🌹    🌹🌹🌹🌹🌹🌹       🌹🌹🌹🌹🌹          🌿🌹🌹🌿               🌿🌿                  🌿                                            🌿               🌿🌿                  🌿           🌿🌿🌿                 🌿      🌿🌿🌿🌿                🌿    🌿🌿🌿🌿               🌿 🌿🌿🌿🌿                🌿 🌿🌿🌿                  🌿                   🌿                    🌿                     🌿                     🌿                   🌿                🔴የአበባውን ምስል አንድ ጊዜ በመጫን ጠቃሚ ነገር ይመልከቱ አንድ ጊዜ ብቻ ይንኩት፡፡❤
5
3
🎙የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1️⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2️⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 3️⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
4
4
💠የንስሐ ◇የሽብሻቦ ◇ወረብ ◇የቅዱሳን እንዲሁም የመላእክት መዝሙር የምትፈልጉ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በሉት ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ መዝሙሮችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇👇 h
💠የንስሐ ◇የሽብሻቦ ◇ወረብ ◇የቅዱሳን እንዲሁም የመላእክት መዝሙር የምትፈልጉ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በሉት  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ መዝሙሮችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇👇 https://t.me/addlist/sZA2UFcsVPplMjI0
4
5
🎯 ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ? ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ዘማሪ አቤል መክብብ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎚 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 🎚 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🎤 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
3
6
🔴የጽጌን ጾም ከሌሎች አጽዋማት ልዩ የሚያደርገው ምንድን ነው⁉️ 🔴ጽጌ ማለት ምን ማለት ነው⁉️ 🔴ጽጌ ጻም የፈቃድ ጻም ናት⁉️ 🔴የሚጾምባት ምክንያት ⁉️ 🎬Orthodox Question 👇�
🔴የጽጌን ጾም ከሌሎች አጽዋማት ልዩ የሚያደርገው ምንድን ነው⁉️ 🔴ጽጌ ማለት ምን ማለት ነው⁉️ 🔴ጽጌ ጻም የፈቃድ ጻም ናት⁉️ 🔴የሚጾምባት ምክንያት ⁉️ 🎬Orthodox Question 👇🏽 https://t.me/+4spyK-uT0MkyZmZk
6
7
🇪🇹 የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ የትኞቹን መዝሙራት ማግኝት ይፈልጋሉ❓ 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት ⇨ ⇨ግጥም                  🎻 የበገና መዝሙራት   ⇨ ⇨ግጥም                  👑 የቅዱሳን መዝሙራት ⇨ ⇨ግጥም                  ⛪️ የንግስ መዝሙራት ⇨ ⇨ግጥም                  🤲 የምስጋና  መዝሙራት  ⇨ ⇨ግጥም               🙏 የንስሐ  መዝሙራት ⇨ግጥም                  💍 የሠርግ መዝሙራት ⇨  ⇨ግጥም                 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት ⇨⇨ግጥም                🇪🇹 ለአገር የተዘመሩ ⇨ ⇨ግጥም                   👇👇👇👇 ✝▓⇨→ሌሎችንም ለማግኘት...
9
8
✝️ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ ✝️ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ _ 🌼 ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ 🌼 °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ 🌼 ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ 🌼 °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ _ 🌼 ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ 🌼 °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
3
9
⏰ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⚪️የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 🔴የዘንድሮው ጷግሜ ወር ስንት ቀን ነው ⁉️
⏰ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⚪️የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 🔴የዘንድሮው ጷግሜ ወር ስንት ቀን ነው ⁉️
4
10
🎙የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1️⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2️⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 3️⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
7
11
No text...
66
12
ኢየሩሳሌም የሚገኘው የቅዱስ እስጢፋኖስ መካነ መቃብር! ረድኤት በረከቱ ይደርብንና በዛሬዋ ዕለት ዓመታዊ በዓሉ ታስቦ የሚለውለው ቀዳሜ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ ናኦስ የተባለው ጠንቋይ ላይ ያደረገው ተአምር ይህ ነው፡- ቅዱስ እስጢፋኖስ በአህዛብ መካከል ቆሞ ወንጌልን ሲያስተምር ከቆየ በኋላ አንድ አንደበቱ ዲዳ የሆነ ሰው አጠገቡ መጣ፡፡ ሰማዕቱም በዲዳው ሰው ላይ በጆሮው የሕይወትን እስትንፋስ እፍ ቢልበት ወዲያው መስማት የማይችለው ዲደ መስማት ቻለ፡፡ በዚህም ጠንቋዩ ጣኦት አምላኪው ናኦስ እና ተከታዮቹም ሁሉ ወደ ቅዱስ እስጢፋኖስ መጡ፡፡ በቅዱስ እስጢፋኖስም ተአምር ሕዝቡ ማመን ስለጀመረ ጠንቋዩ ናኦስ በጣም ከመናደዱ የተነሣ በአጠገቡ የቆመውን በሬ ጠንቋዩ ናኦስ በጆሮው እፍ ብሎ ቢተነፍስበት በሬው በምትሃት ለሁለት ተሰንጥቆ ሞተ፡፡ ወደ ቅዱስ እስጢፋኖስ ተአምር የተመለሱት ብዙ ሰዎችም በናኦስ ምትሃታዊ ድርጊት ይበልጥ በመሳባቸው እንደገና ወደ ጠንቋዩ ናኦስ ተመለሱ፡፡ ቅዱስ እስጢፋኖስም በዚህ ጊዜ የአሕዛብ ልቡና ወላዋይ እንዳይሆንና ወደ ክህደትም ተመልሰው እንዳይጠፉ በማሰብ ናኦስ እፍ ብሎ ለሁለት ሰንጥቆ የገደለውን በሬ መልሶ በሕይወት እንዲያስነሣው ናኦስን ጠየቀው፡፡ ነገር ግን ጠንቋዩ ናኦስ ያንን ማድረግ አልቻለም፡፡ ከዚህም በኋላ ቅዱስ እስጢፋኖስ ‹‹ናኦስ ዳግመኛ ሕይወት ዘርቶ ማስነሣት ካልቻለ ነገሩ ሐሰተኛ ነው ማለት ነው፣ እኔ ግን በእግዚአብሔር ኃይልና ድንቅ ሥራ ይህን ለሁለት ተሰንጥቆ የሞተውን በሬ ዳግመኛ ሕይወት ዘርቶ እንዲነሣ አደርገዋለሁ›› በማለት ወደ እግዚአብሔር ከጸለየ በኋላ በሬውን ከሞት አስነሣው፡፡ ይህንንም ታላቅ ተአምር አድርጎ በማስተማር ልቦናቸው ወላውሎ ወደ ናኦስ የተመለሱትን አሕዛብ ገንዘቡ እንዲሆኑ በእግዚአብሔር ኃይልነት እንዲያምኑ አድርጓቸዋል፡፡ ዳግመኛም ናኦስ በአልሸነፍ ባይነትና በአጋንንት ረዳትነት ራሱን ወደ ላይ እንዲንሣፈፍ አድርጎ በአየር ላይ ቢወጣ ቅዱስ እስጢፋኖስ የእግዚአብሔርን ተአምር በማሳየት በትዕግሥት ጠብቆ በአጋንንት ረዳትነት ወደ ላይ የተነሳውን ናኦስን በትዕምርተ መስቀል ቢያማትብበት ይዘውት የነበሩት አጋንንት ሁሉ ለቀውት ሲበተኑ ናኦስም ምድር ደርሶ ተንኮታኩቶ ወደቀ፡፡ ናኦስም በመውደቁ በጣኦት አምላኪነት የነበሩ ሁሉ ዳግም ወደ ቅዱስ እስጢፋኖስ ተመልሰዋል፡፡ ቅዱስ እስጢፋኖስ በእንዲህ ዓይነት ሁኔታ በትምህርቱና በተአምራቱ ብዙዎችን ወደቀናች ሃይማኖት ስለመለሰ ክፉዎች አይሁድ ቀኑበትና የሐሰት ምስክሮችን አዘጋጅተው ወዲያው ከከተማ አውጥተው በድንጋይ ወግረው በግፍ ሊገድሉት ችለዋል፡፡ የቀዳሜ ሰማዕት የቅዱስ እስጢፋኖስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን፣ በጸሎቱ ይማረን!
59
13
💠የንስሐ ◇የሽብሻቦ ◇ወረብ ◇የቅዱሳን እንዲሁም የመላእክት መዝሙር የምትፈልጉ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በሉት ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ መዝሙሮችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇👇 h
💠የንስሐ ◇የሽብሻቦ ◇ወረብ ◇የቅዱሳን እንዲሁም የመላእክት መዝሙር የምትፈልጉ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በሉት  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ መዝሙሮችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇👇 https://t.me/addlist/sZA2UFcsVPplMjI0
7
14
🔴 የ ጾመ ጽጌ የተመረጡ መዝሙሮች ስብስብ
🔴 የ ጾመ ጽጌ የተመረጡ መዝሙሮች ስብስብ
1
15
🎯 ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ? ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ዘማሪ አቤል መክብብ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎚 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 🎚 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🎤 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
5
16
💒 ጥያቄ ========= ክብር ይግባውና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስንት ልደት አለው❓️
4
17
No text...
150
18
No text...
125
19
✞✞✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ✞✞✞ ❖ ጥቅምት ፲፩ (11) ❖ ✞✞✞ እንኩዋን ለአባ "ያዕቆብ ስዱድ" እና ለእናታችን "ቅድስት ዺላግያ" ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✞✞✞ +"+ አባ ያዕቆብ ስዱድ +"+ =>"ዻዻስ" ማለት "አባት - መሪ - እረኛ" ማለት ነው:: በቅድስት ቤተ ክርስቲያን አስተምሕሮ በሐዲስ ኪዳን የመንፈሳዊ ስልጣን ደረጃዎች በጥቅሉ 3 ናቸው:: እነሱም ዲቁና: ቅስና: ዽዽስና ሲሆኑ በሥራቸው ወደ 9 ያህል ክፍሎች አላቸው:: ከእነዚህም ከፍተኛው ስልጣን ዽዽስና ነው:: +ዽዽስና ማለት የክርስቶስን መንጋ እንደ ባለቤቱ አድርጐ መጠበቅ ማለት ነው:: ሥልጣኑ በምድር "ሸክም: ዕዳ" ሲሆን በሰማይ ግን "ክብር" ነው:: ማንም በሥጋው ላይ ካልጨከነ በቀር ዽዽስናን አይመኝም:: +ቅዱስ ዻውሎስ "ሠናየ ግብረ ፈተወ - ማንም ዽዽስናን ቢመኝ መልካም ሥራን ተመኘ" (1ጢሞ. 3:1) ማለቱን ይዞ "ሹሙኝ" ማለት ወደ ማይጠፋ እሳት የሚያስጥል ከባድ ውሳኔ ነው:: ምክንያቱም አንድ ክርስቲያን የሚጠየቅ በራሱ ኃጢአት ሲሆን አንድ ካህን ደግሞ ስለ ልጆቹ ይጠየቃል:: የከፋው ግን የዻዻሱ ነው:: +አንድ ዻዻስ ቢጾም ቢጸልይም እንኩዋ ለድኅነቱ በቂ አይደለም:: ምክንያቱም በመንበሩ ላይ ያስቀመጠው መንጋውን እንጂ ራሱን እንዲያድን አይደለምና:: ጌታ እንዳለ መልካም እረኛ "ይሜጡ ነፍሶ ቤዛ አባግኢሁ - መልካሙ እረኛ ስለ በጐቹ ቤዛ ራሱን አሳልፎ የሚሰጥ ነው::" (ዮሐ. 10) ስለዚህም ክህነት ( ዽዽስና) ሐዋርያዊ አገልግሎት ከባድም ኃላፊነት ነው:: +አባቶቻችን ሐዋርያትና ተከታዮቻቸው ሐዋርያውያን ታላላቅ የዽዽስና መንበሮችን መሥርተው: ትምሕርቱን ከነ ወንበሩ አስተላልፈዋል:: ከእነዚህ መንበረ ዽዽስናዎች 4ቱ የበላይ ናቸው:: እነዚህም የቅዱስ ዼጥሮሱ የሮም: የቅዱስ ዮሐንሱ የአንጾኪያ: የቅዱስ ማርቆሱ የእስክንድርያና የቅዱስ ዻውሎሱ የኤፌሶን መናብርት ናቸው:: +እነዚህ መንበሮችም ከክርስቶስ ዕርገት እስከ 443 (451) ዓ/ም: ጉባኤ ኬልቄዶን ድረስ በአንድነት ቆይተው ተለያይተዋል:: ከእነዚህ መናብርት መካከል የእስክንድርያው (የግብጹ) እና የአንጾኪያው (የሶርያው) ዛሬም ድረስ በተዋሕዶ እምነት የጸኑ ናቸው:: +የእኛ ቤተ ክርስቲያንም ሐዋርያዊት እንደ መሆኗ ሐዋርያትን መስለው: ሐዋርያትን አህለው የተነሱ አበው ዻዻሳትን በየጊዜው በበዓላት ታስባለች: ታከብራለች:: +በተለይ ደግሞ የእስክንድርያና የአንጾኪያ በርካታ አባቶችን እናከብራለን:: እነርሱ ለቀናች ሃይማኖትና ለመንጋው ሲሉ ብዙ መከራን በአኮቴት ተቀብለዋልና:: ከእነዚህም መካከል አንዱ አባ ያዕቆብ ሲባሉ በ5ኛው መቶ ክ/ዘመን አካባቢ የአንጾኪያ መንበር ፓትርያርክ ነበሩ:: +ቅዱሱ በገዳማዊ ሕይወት የተመሠከረላቸው: በትምሕርት የበሰሉና ለመንጋው የሚራሩ በመሆናቸው በምዕመናን ይወደዱ ነበር:: ነገር ግን ተረፈ አርዮሳውያንና መለካውያን ከነገሥታቱ ጋር አብረው ብዙ አሰቃዩዋቸው:: በመጨረሻም ከመንበራቸው አፈናቅለው ወደ በርሃ አሳድደዋቸዋል:: ከስደት በሁዋላም አባ ያዕቆብ በዚህች ቀን ዐርፈዋል:: +"+ ቅድስት ዺላግያ ገዳማዊት +"+ =>ቅዱስ መጽሐፍ እንደሚል እግዚአብሔር የኃጥኡን መመለስ እንጂ ሞቱን አይፈልግም:: በጠፋው በግ መገኘት ደስ ይለዋል:: በእግርህ ሒድ እንኩዋ አይለውም:: ይልቁኑ በትከሻው ተሸክሞ ከጐረቤቶቹ ጋር ደስ ይለዋል እንጂ:: +ቤተ ክርስቲያን ካፈራቻቸው ቅዱሳን አንዳንዶቹ ጭንቅ ከሆነ የኃጢአት ሕይወት የተመለሱ ናቸው:: ግን ድንቅ በሆነ ንስሃቸው "ቅዱሳን" ከመባል ደርሰዋል:: ከእነዚህም አንዷ ቅድስት ዺላግያ ናት:: =>ይህቺ ቅድስት እናት በልጅነቷ በመልኩዋ ምክንያት ስሕተት ያገኛት ናት:: አምላክ የፈጠረውን መልክና ገላ እንዴት መጠቀም እንዳለብን እየተማርን አይደለምና በአርአያ ሥላሴ የተፈጠረውን ገላችን ለዲያብሎስ ሰጥተነዋል:: +ይህቺ እናትም ችግሯ ይኼው ነበር:: ስለ ገጽታዋና ገላዋ የነበራት የተሳሳተ አመለካከት መጀመሪያ ወደ ትውዝፍት (ምንዝር ጌጥ): ቀጥሎም ወደ ዝሙት ከተታት:: ለዘመናትም የሰይጣን ወጥመድ ሆና ኑራለች:: +ፈጣሪ ግን ለሁላችንም የመዳን ቀን ጥሪ አለውና እሷንም ጠራት:: ምናልባትም በዘመኗ የብዙ ሰባክያንን ትምሕርት ሰምታለች:: አንዱም ግን ወደ ልቧ አልገባም:: +ምክንያቱም መንፈስ ቅዱስ ያላደረበት አስተማሪ በጥሩ አማርኛ ልባችን ደስ ያሰኝ ይሆናል እንጂ ሊለውጠን አይችልም:: +በዘመኑም የሚታየው ትልቁ ችግር ይኼው ይመስለኛል:: እግዚአብሔር የሾማቸው አባቶቻችን ተቀምጠው ወጣቶች መድረኩን የሙጥኝ ብለነዋል:: +ወደ ቀደመ ነገራችን እንመለስና ዺላግያ አንድ ቀን የሰማችው የደጉ ዻዻስ ትምሕርት ግን ፈጽሞ ዘልቆ ተሰማት:: ተጸጸተች: አለቀሰች:: ወደ ዻዻሱ ሔዳ "ማረኝ" አለች: ንስሃ ሰጣት:: እርሷም ንብረቷን ሁሉ መጽውታ በርሃ ገባች:: +አንገቷን ደፍታ በጾምና በጸሎት ሰይጣንን ድል ነሳችው:: ከሃገሯ ሶርያ ወደ ቀራንዮ ደርሳ ተመልሳ ለ30 ዓመታት ዘጋች:: ተባሕትዎዋን ስትፈጽም በጸጋ እግዚአብሔር ተአምራትን ሠርታ: ለኃጥአን መንገድ ጧፍ ሆና አብርታ በዚህች ቀን ዐርፋለች:: =>አምላከ ቅዱሳን የሚያስተውለውን የንስሃ አእምሮን ያድለን:: ከወዳጆቹ በረከትም አያርቀን:: =>ጥቅምት 11 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት= 1.ቅዱስ አባ ያዕቆብ (ስደተኛው ሊቀ ዻዻሳት) 2.ቅድስት ዺላግያ ገዳማዊት 3.ቅዱስ ፋሲለደስ ሰማዕት 4.ቅዱስ አርማሚ ሰማዕት =>ወርሐዊ በዓላት 1.ቅዱስ ያሬድ ካህን 2.ማር ገላውዴዎስ ሰማዕት 3.ብፁዐን ኢያቄምና ሐና 4.አቡነ ሐራ ድንግል ጻድቅ =>+"+ መቶ በግ ያለው ከእነርሱም አንዱ ቢጠፋ ዘጠና ዘጠኙን በበርሃ ትቶ የጠፋውን እስኪያገኘው ድረስ ሊፈልገው የማይሔድ ከእናንተ ማን ነው? ባገኘውም ጊዜ ደስ ብሎት በጫንቃው ይሸከመዋል:: ወደ ቤትም በመጣ ጊዜ ወዳጆቹንና ጐረቤቶቹን በአንድነት ጠርቶ 'የጠፋውን በጌን አግኝቼዋለሁና ከእኔ ጋር ደስ ይበላችሁ' ይላቸዋል:: እላችሁአለሁ: እንዲሁ ንስሃ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሃ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል:: +"+ (ሉቃ. 15:3-7) <<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >>>
105
20
✝ ኦርቶዶክስ ኖት ? ለመሆኑ እስካሁን በቴሌግራም ትልቁን የኦርቶዶክስ ቻናል ተቀላቅለዋል ? ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ ። ➱ የብራና መፃህፍት በpdf ፣ ➱ የታላላቅ መምህራን ስብከቶች በቮይስ
✝ ኦርቶዶክስ ኖት ? ለመሆኑ እስካሁን በቴሌግራም ትልቁን የኦርቶዶክስ ቻናል ተቀላቅለዋል ? ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ ። ➱ የብራና መፃህፍት በpdf ፣ ➱ የታላላቅ መምህራን ስብከቶች በቮይስ ፣ ➱ አስተማሪ ፅሁፎች ፣ ➱ መንፈሳዊ ግጥምና ልቦለዶች ፣ ➱ መንፈሳዊ ፊልሞች ፣ ➱ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች ይቀርቡበታል። ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ሁሉ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል ነው። ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥ █ 🇯 🇴 🇮 🇳  █ ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢
8