Sinksar tube(ስንክሳር)
رفتن به کانال در Telegram
እኔ ቅዱስ ነኛና ቅዱሳን ሁኑ 1ጴጥ 1:15
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
2 937
مشترکین
-424 ساعت
+527 روز
+18030 روز
در حال بارگذاری دادهها
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
نوامبر '26نوامبر '26
نوامبر '26
+4
در 0 کانالها
اکتبر '26
+429
در 1 کانالها
Get PRO
سپتامبر '26
+662
در 1 کانالها
Get PRO
اوت '26
+679
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+754
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+1 392
در 1 کانالها
Get PRO
مه '260
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '260
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '260
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '260
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '260
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '250
در 206 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+2
در 0 کانالها
Get PRO
مه '250
در 154 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+35
در 157 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 01 نوامبر | +4 |
پستهای کانال
| 2 | 🔴 ኦርቶዶክስ ኖት ❓️
🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹
🌿🌹🌹🌿
🌿🌿
🌿
🌿 🌿🌿
🌿 🌿🌿🌿
🌿 🌿🌿🌿🌿
🌿 🌿🌿🌿🌿
🌿 🌿🌿🌿🌿
🌿 🌿🌿🌿
🌿
🌿
🌿
🌿
🌿
🌿
🔴የአበባውን ምስል አንድ ጊዜ በመጫን ጠቃሚ ነገር ይመልከቱ አንድ ጊዜ ብቻ ይንኩት፡፡❤ | 5 |
| 3 | 🎙የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው
1️⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2️⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ
3️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ | 4 |
| 4 | 💠የንስሐ ◇የሽብሻቦ ◇ወረብ ◇የቅዱሳን እንዲሁም የመላእክት መዝሙር የምትፈልጉ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በሉት ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ መዝሙሮችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇👇
https://t.me/addlist/sZA2UFcsVPplMjI0 | 4 |
| 5 | 🎯 ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ?
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤 ዘማሪ አቤል መክብብ 🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎚 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 🎚
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
🎤 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧 | 3 |
| 6 | 🔴የጽጌን ጾም ከሌሎች አጽዋማት ልዩ የሚያደርገው ምንድን ነው⁉️
🔴ጽጌ ማለት ምን ማለት ነው⁉️
🔴ጽጌ ጻም የፈቃድ ጻም ናት⁉️
🔴የሚጾምባት ምክንያት ⁉️
🎬Orthodox Question 👇🏽
https://t.me/+4spyK-uT0MkyZmZk | 6 |
| 7 | 🇪🇹 የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ የትኞቹን መዝሙራት ማግኝት ይፈልጋሉ❓
👏 የቸብቸቦ መዝሙራት ⇨ ⇨ግጥም
🎻 የበገና መዝሙራት ⇨ ⇨ግጥም
👑 የቅዱሳን መዝሙራት ⇨ ⇨ግጥም
⛪️ የንግስ መዝሙራት ⇨ ⇨ግጥም
🤲 የምስጋና መዝሙራት ⇨ ⇨ግጥም
🙏 የንስሐ መዝሙራት ⇨ግጥም
💍 የሠርግ መዝሙራት ⇨ ⇨ግጥም
🌦 ወቅታዊ መዝሙራት ⇨⇨ግጥም
🇪🇹 ለአገር የተዘመሩ ⇨ ⇨ግጥም
👇👇👇👇
✝▓⇨→ሌሎችንም ለማግኘት... | 9 |
| 8 | ✝️ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ ✝️
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
_
🌼 ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ 🌼
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
🌼 ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ 🌼
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
_
🌼 ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ 🌼
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ | 3 |
| 9 | ⏰ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
⚪️የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
🔴የዘንድሮው ጷግሜ ወር ስንት ቀን ነው ⁉️ | 4 |
| 10 | 🎙የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው
1️⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2️⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ
3️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ | 7 |
| 11 | بدون متن... | 66 |
| 12 | ኢየሩሳሌም የሚገኘው የቅዱስ እስጢፋኖስ መካነ መቃብር!
ረድኤት በረከቱ ይደርብንና በዛሬዋ ዕለት ዓመታዊ በዓሉ ታስቦ የሚለውለው ቀዳሜ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ ናኦስ የተባለው ጠንቋይ ላይ ያደረገው ተአምር ይህ ነው፡- ቅዱስ እስጢፋኖስ በአህዛብ መካከል ቆሞ ወንጌልን ሲያስተምር ከቆየ በኋላ አንድ አንደበቱ ዲዳ የሆነ ሰው አጠገቡ መጣ፡፡ ሰማዕቱም በዲዳው ሰው ላይ በጆሮው የሕይወትን እስትንፋስ እፍ ቢልበት ወዲያው መስማት የማይችለው ዲደ መስማት ቻለ፡፡ በዚህም ጠንቋዩ ጣኦት አምላኪው ናኦስ እና ተከታዮቹም ሁሉ ወደ ቅዱስ እስጢፋኖስ መጡ፡፡ በቅዱስ እስጢፋኖስም ተአምር ሕዝቡ ማመን ስለጀመረ ጠንቋዩ ናኦስ በጣም ከመናደዱ የተነሣ በአጠገቡ የቆመውን በሬ ጠንቋዩ ናኦስ በጆሮው እፍ ብሎ ቢተነፍስበት በሬው በምትሃት ለሁለት ተሰንጥቆ ሞተ፡፡ ወደ ቅዱስ እስጢፋኖስ ተአምር የተመለሱት ብዙ ሰዎችም በናኦስ ምትሃታዊ ድርጊት ይበልጥ በመሳባቸው እንደገና ወደ ጠንቋዩ ናኦስ ተመለሱ፡፡
ቅዱስ እስጢፋኖስም በዚህ ጊዜ የአሕዛብ ልቡና ወላዋይ እንዳይሆንና ወደ ክህደትም ተመልሰው እንዳይጠፉ በማሰብ ናኦስ እፍ ብሎ ለሁለት ሰንጥቆ የገደለውን በሬ መልሶ በሕይወት እንዲያስነሣው ናኦስን ጠየቀው፡፡ ነገር ግን ጠንቋዩ ናኦስ ያንን ማድረግ አልቻለም፡፡ ከዚህም በኋላ ቅዱስ እስጢፋኖስ ‹‹ናኦስ ዳግመኛ ሕይወት ዘርቶ ማስነሣት ካልቻለ ነገሩ ሐሰተኛ ነው ማለት ነው፣ እኔ ግን በእግዚአብሔር ኃይልና ድንቅ ሥራ ይህን ለሁለት ተሰንጥቆ የሞተውን በሬ ዳግመኛ ሕይወት ዘርቶ እንዲነሣ አደርገዋለሁ›› በማለት ወደ እግዚአብሔር ከጸለየ በኋላ በሬውን ከሞት አስነሣው፡፡ ይህንንም ታላቅ ተአምር አድርጎ በማስተማር ልቦናቸው ወላውሎ ወደ ናኦስ የተመለሱትን አሕዛብ ገንዘቡ እንዲሆኑ በእግዚአብሔር ኃይልነት እንዲያምኑ አድርጓቸዋል፡፡
ዳግመኛም ናኦስ በአልሸነፍ ባይነትና በአጋንንት ረዳትነት ራሱን ወደ ላይ እንዲንሣፈፍ አድርጎ በአየር ላይ ቢወጣ ቅዱስ እስጢፋኖስ የእግዚአብሔርን ተአምር በማሳየት በትዕግሥት ጠብቆ በአጋንንት ረዳትነት ወደ ላይ የተነሳውን ናኦስን በትዕምርተ መስቀል ቢያማትብበት ይዘውት የነበሩት አጋንንት ሁሉ ለቀውት ሲበተኑ ናኦስም ምድር ደርሶ ተንኮታኩቶ ወደቀ፡፡ ናኦስም በመውደቁ በጣኦት አምላኪነት የነበሩ ሁሉ ዳግም ወደ ቅዱስ እስጢፋኖስ ተመልሰዋል፡፡
ቅዱስ እስጢፋኖስ በእንዲህ ዓይነት ሁኔታ በትምህርቱና በተአምራቱ ብዙዎችን ወደቀናች ሃይማኖት ስለመለሰ ክፉዎች አይሁድ ቀኑበትና የሐሰት ምስክሮችን አዘጋጅተው ወዲያው ከከተማ አውጥተው በድንጋይ ወግረው በግፍ ሊገድሉት ችለዋል፡፡ የቀዳሜ ሰማዕት የቅዱስ እስጢፋኖስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን፣ በጸሎቱ ይማረን! | 59 |
| 13 | 💠የንስሐ ◇የሽብሻቦ ◇ወረብ ◇የቅዱሳን እንዲሁም የመላእክት መዝሙር የምትፈልጉ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በሉት ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ መዝሙሮችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇👇
https://t.me/addlist/sZA2UFcsVPplMjI0 | 7 |
| 14 | 🔴 የ ጾመ ጽጌ የተመረጡ መዝሙሮች ስብስብ | 1 |
| 15 | 🎯 ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ?
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤 ዘማሪ አቤል መክብብ 🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎚 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 🎚
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
🎤 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧 | 5 |
| 16 | 💒 ጥያቄ
=========
ክብር ይግባውና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስንት ልደት አለው❓️ | 4 |
| 17 | بدون متن... | 150 |
| 18 | بدون متن... | 125 |
| 19 | ✞✞✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ✞✞✞
❖ ጥቅምት ፲፩ (11) ❖
✞✞✞ እንኩዋን ለአባ "ያዕቆብ ስዱድ" እና ለእናታችን "ቅድስት ዺላግያ" ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✞✞✞
+"+ አባ ያዕቆብ ስዱድ +"+
=>"ዻዻስ" ማለት "አባት - መሪ - እረኛ" ማለት ነው::
በቅድስት ቤተ ክርስቲያን አስተምሕሮ በሐዲስ ኪዳን
የመንፈሳዊ ስልጣን ደረጃዎች በጥቅሉ 3 ናቸው::
እነሱም ዲቁና: ቅስና: ዽዽስና ሲሆኑ በሥራቸው ወደ 9
ያህል ክፍሎች አላቸው:: ከእነዚህም ከፍተኛው ስልጣን
ዽዽስና ነው::
+ዽዽስና ማለት የክርስቶስን መንጋ እንደ ባለቤቱ
አድርጐ መጠበቅ ማለት ነው:: ሥልጣኑ በምድር
"ሸክም: ዕዳ" ሲሆን በሰማይ ግን "ክብር" ነው::
ማንም በሥጋው ላይ ካልጨከነ በቀር ዽዽስናን
አይመኝም::
+ቅዱስ ዻውሎስ "ሠናየ ግብረ ፈተወ - ማንም
ዽዽስናን ቢመኝ መልካም ሥራን ተመኘ" (1ጢሞ. 3:1)
ማለቱን ይዞ "ሹሙኝ" ማለት ወደ ማይጠፋ እሳት
የሚያስጥል ከባድ ውሳኔ ነው:: ምክንያቱም አንድ
ክርስቲያን የሚጠየቅ በራሱ ኃጢአት ሲሆን አንድ ካህን
ደግሞ ስለ ልጆቹ ይጠየቃል:: የከፋው ግን የዻዻሱ
ነው::
+አንድ ዻዻስ ቢጾም ቢጸልይም እንኩዋ ለድኅነቱ በቂ
አይደለም:: ምክንያቱም በመንበሩ ላይ ያስቀመጠው
መንጋውን እንጂ ራሱን እንዲያድን አይደለምና:: ጌታ
እንዳለ መልካም እረኛ "ይሜጡ ነፍሶ ቤዛ አባግኢሁ -
መልካሙ እረኛ ስለ በጐቹ ቤዛ ራሱን አሳልፎ የሚሰጥ
ነው::" (ዮሐ. 10) ስለዚህም ክህነት ( ዽዽስና)
ሐዋርያዊ አገልግሎት ከባድም ኃላፊነት ነው::
+አባቶቻችን ሐዋርያትና ተከታዮቻቸው ሐዋርያውያን
ታላላቅ የዽዽስና መንበሮችን መሥርተው: ትምሕርቱን ከነ
ወንበሩ አስተላልፈዋል:: ከእነዚህ መንበረ ዽዽስናዎች
4ቱ የበላይ ናቸው::
እነዚህም የቅዱስ ዼጥሮሱ የሮም: የቅዱስ ዮሐንሱ
የአንጾኪያ: የቅዱስ ማርቆሱ የእስክንድርያና የቅዱስ
ዻውሎሱ የኤፌሶን መናብርት ናቸው::
+እነዚህ መንበሮችም ከክርስቶስ ዕርገት እስከ 443
(451) ዓ/ም: ጉባኤ ኬልቄዶን ድረስ በአንድነት ቆይተው
ተለያይተዋል:: ከእነዚህ መናብርት መካከል
የእስክንድርያው (የግብጹ) እና የአንጾኪያው (የሶርያው)
ዛሬም ድረስ በተዋሕዶ እምነት የጸኑ ናቸው::
+የእኛ ቤተ ክርስቲያንም ሐዋርያዊት እንደ መሆኗ
ሐዋርያትን መስለው: ሐዋርያትን አህለው የተነሱ አበው
ዻዻሳትን በየጊዜው በበዓላት ታስባለች: ታከብራለች::
+በተለይ ደግሞ የእስክንድርያና የአንጾኪያ በርካታ
አባቶችን እናከብራለን:: እነርሱ ለቀናች ሃይማኖትና
ለመንጋው ሲሉ ብዙ መከራን በአኮቴት ተቀብለዋልና::
ከእነዚህም መካከል አንዱ አባ ያዕቆብ ሲባሉ በ5ኛው
መቶ ክ/ዘመን አካባቢ የአንጾኪያ መንበር ፓትርያርክ
ነበሩ::
+ቅዱሱ በገዳማዊ ሕይወት የተመሠከረላቸው:
በትምሕርት የበሰሉና ለመንጋው የሚራሩ በመሆናቸው
በምዕመናን ይወደዱ ነበር:: ነገር ግን ተረፈ
አርዮሳውያንና መለካውያን ከነገሥታቱ ጋር አብረው ብዙ
አሰቃዩዋቸው:: በመጨረሻም ከመንበራቸው አፈናቅለው
ወደ በርሃ አሳድደዋቸዋል:: ከስደት በሁዋላም አባ
ያዕቆብ በዚህች ቀን ዐርፈዋል::
+"+ ቅድስት ዺላግያ ገዳማዊት +"+
=>ቅዱስ መጽሐፍ እንደሚል እግዚአብሔር የኃጥኡን
መመለስ እንጂ ሞቱን አይፈልግም:: በጠፋው በግ
መገኘት ደስ ይለዋል:: በእግርህ ሒድ እንኩዋ
አይለውም:: ይልቁኑ በትከሻው ተሸክሞ ከጐረቤቶቹ ጋር
ደስ ይለዋል እንጂ::
+ቤተ ክርስቲያን ካፈራቻቸው ቅዱሳን አንዳንዶቹ ጭንቅ
ከሆነ የኃጢአት ሕይወት የተመለሱ ናቸው::
ግን ድንቅ በሆነ ንስሃቸው "ቅዱሳን" ከመባል ደርሰዋል::
ከእነዚህም አንዷ ቅድስት ዺላግያ ናት::
=>ይህቺ ቅድስት እናት በልጅነቷ በመልኩዋ ምክንያት
ስሕተት ያገኛት ናት:: አምላክ የፈጠረውን መልክና ገላ
እንዴት መጠቀም እንዳለብን እየተማርን አይደለምና
በአርአያ ሥላሴ የተፈጠረውን ገላችን ለዲያብሎስ
ሰጥተነዋል::
+ይህቺ እናትም ችግሯ ይኼው ነበር:: ስለ ገጽታዋና
ገላዋ የነበራት የተሳሳተ አመለካከት መጀመሪያ ወደ
ትውዝፍት (ምንዝር ጌጥ): ቀጥሎም ወደ ዝሙት
ከተታት:: ለዘመናትም የሰይጣን ወጥመድ ሆና ኑራለች::
+ፈጣሪ ግን ለሁላችንም የመዳን ቀን ጥሪ አለውና
እሷንም ጠራት:: ምናልባትም በዘመኗ የብዙ ሰባክያንን
ትምሕርት ሰምታለች:: አንዱም ግን ወደ ልቧ አልገባም::
+ምክንያቱም መንፈስ ቅዱስ ያላደረበት አስተማሪ በጥሩ
አማርኛ ልባችን ደስ ያሰኝ ይሆናል እንጂ ሊለውጠን
አይችልም::
+በዘመኑም የሚታየው ትልቁ ችግር ይኼው
ይመስለኛል:: እግዚአብሔር የሾማቸው አባቶቻችን
ተቀምጠው ወጣቶች መድረኩን የሙጥኝ ብለነዋል::
+ወደ ቀደመ ነገራችን እንመለስና ዺላግያ አንድ ቀን
የሰማችው የደጉ ዻዻስ ትምሕርት ግን ፈጽሞ ዘልቆ
ተሰማት:: ተጸጸተች: አለቀሰች:: ወደ ዻዻሱ ሔዳ
"ማረኝ" አለች: ንስሃ ሰጣት:: እርሷም ንብረቷን ሁሉ
መጽውታ በርሃ ገባች::
+አንገቷን ደፍታ በጾምና በጸሎት ሰይጣንን ድል ነሳችው::
ከሃገሯ ሶርያ ወደ ቀራንዮ ደርሳ ተመልሳ ለ30 ዓመታት
ዘጋች:: ተባሕትዎዋን ስትፈጽም በጸጋ እግዚአብሔር
ተአምራትን ሠርታ: ለኃጥአን መንገድ ጧፍ ሆና አብርታ
በዚህች ቀን ዐርፋለች::
=>አምላከ ቅዱሳን የሚያስተውለውን የንስሃ አእምሮን
ያድለን:: ከወዳጆቹ በረከትም አያርቀን::
=>ጥቅምት 11 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን
በዓላት=
1.ቅዱስ አባ ያዕቆብ (ስደተኛው ሊቀ ዻዻሳት)
2.ቅድስት ዺላግያ ገዳማዊት
3.ቅዱስ ፋሲለደስ ሰማዕት
4.ቅዱስ አርማሚ ሰማዕት
=>ወርሐዊ በዓላት
1.ቅዱስ ያሬድ ካህን
2.ማር ገላውዴዎስ ሰማዕት
3.ብፁዐን ኢያቄምና ሐና
4.አቡነ ሐራ ድንግል ጻድቅ
=>+"+ መቶ በግ ያለው ከእነርሱም አንዱ ቢጠፋ ዘጠና
ዘጠኙን በበርሃ ትቶ የጠፋውን እስኪያገኘው ድረስ
ሊፈልገው የማይሔድ ከእናንተ ማን ነው? ባገኘውም
ጊዜ ደስ ብሎት በጫንቃው ይሸከመዋል:: ወደ ቤትም
በመጣ ጊዜ ወዳጆቹንና ጐረቤቶቹን በአንድነት ጠርቶ
'የጠፋውን በጌን አግኝቼዋለሁና ከእኔ ጋር ደስ
ይበላችሁ' ይላቸዋል:: እላችሁአለሁ: እንዲሁ ንስሃ
ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሃ
በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል:: +"+
(ሉቃ. 15:3-7)
<<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >>> | 105 |
| 20 | ✝ ኦርቶዶክስ ኖት ?
ለመሆኑ እስካሁን በቴሌግራም ትልቁን የኦርቶዶክስ ቻናል ተቀላቅለዋል ? ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ ።
➱ የብራና መፃህፍት በpdf ፣
➱ የታላላቅ መምህራን ስብከቶች በቮይስ ፣
➱ አስተማሪ ፅሁፎች ፣
➱ መንፈሳዊ ግጥምና ልቦለዶች ፣
➱ መንፈሳዊ ፊልሞች ፣
➱ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች ይቀርቡበታል።
ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ሁሉ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል ነው።
◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
█ 🇯 🇴 🇮 🇳 █
◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢ | 8 |
