en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

የክብሩ ነፀብራቅ✨

የክብሩ ነፀብራቅ✨

Open in Telegram

ልጁም የእግዚአብሔር የክብሩ ነጸብራቅና የአምላካዊ ባሕርዩ አምሳያ ነው፡፡ ወልድ አምላክ በመሆኑም ይህን ዓለም በሥልጣኑ ኃይል ይቆጣጠረዋል ፤ በሥርዓት እንዲመራም ያደርገዋል ። እኛን ከኃጢአት ለማንጻትና የተመዘገበብንን የበደል ደብዳቤ ለመደምሰስ ከሞተ በኋላ ፥ አሁን በአባቱ ጎን ባለው ከፍተኛ ሰማያዊ የክብር ቦታ ተቀምጧል ። [ሕያው ቃል ዕብራውያን 1:3]

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
358
Subscribers
+324 hours
+137 days
+9030 days
Posts Archive
መጓደጃችን ማነው? ዛፍ ላይ ያረፈች ወፍ ቅርንጫፉ ይሰበራል የሚል ፍራቻ የላትም ምክንያቱም የምትተማመነው የዛፉን ቅርንጫፍ ሳይሆን የራሷን ክንፎች ነው። በተመሳሳይ በእግዚአብሔር ላይ በመተማመን ህይወቱን የመሰረተ ሰው እንዲሁ ነው ከየትኛውም ፍርሃትና ስጋት ውጪ ነው። ምክንያቱም ሁሉን የሚችል አምላክን ተደግፎአልና። ኦሪት ዘዳግም 33:12 ¹² ስለ ብንያምም እንዲህ አለ።  በእግዚአብሔር የተወደደ በእርሱ  ዘንድ ተማምኖ ይኖራል፤ ቀኑን ሁሉ ይጋርደዋል፥ በትከሻውም መካከል ያድራል።

🙌❤

ጭቃ ተብሎ መሬት ላይ የሚረገጠውና ድንቅ ጌጥ ተብሎ የሚከበረው ሁለቱም ያው አፈር ናቸው፤ ልዩነቱ የነካቸውና የሰራቸው እጅ ነው። ዓለምን ከሞላው ሰው መካከል የተለየ ዋጋ ያለን የራሳችን ጥንካሬ ኖሮን ሳይሆን፣ በሕያው እግዚአብሔር እጅ ስለተያዝንና በእርሱ እየተበጀን ስላለን ነው።
«የአፈር ዋጋ የሚለካው በማን እጅ ውስጥ እንዳለ ብቻ ነው!» ✨
📍 @Kbr111 #የክብሩ_ነጸብራቅ #ዋጋችን #በእርሱ_እጅ #SpiritualDepth #IdentityInChrist #FaithWalk

እግዚአብሔር መልካም ነው🙌

እግዚአብሔር አማኝ አይደለም ማንንም አያምንም ። ምክኒያቱም እምነት መደገፍ ነው ። እሱ ማንም ሊደገፍ አይችልም ። ይልቁንም እግዚአብሔር ታማኝ ነው ። ማስደገፍ ፣ መታመን ስለሚችል እሱ ታማኝ ነው ። @cgfsd

Good morning 🌞 Have a blessed week🥰❤. #Jesus #Holy_spirit

ታ ኔና በሳና ታባ🙌

ለመቅደሱም ለበረቱም ዋጋ የሰጠው በእነርሱ የተገኝው ነው

You know that moment… የሆነ ማይመች ቦታ ሰው መሃል ሆነህ የእግዚአብሔር ሕልውና በድንገት ልብህን ሲሞላው? ልብህ እሪፍ ሲል፣ በውስጥህ የእግዚአብሔር ፍቅር እንደ ውኃ ፍስስ ሲል… Owww! 😭 ሰው መሃል ነኝ፣ ክላስ ውስጥ ነኝ፣ ፊቴን ወደ ተማሪዎች አዙሬ ነው የተቀመጥኩት። Everyone is right there. ማልቀስ ያምረኛል ግን መቆጣጠር አለብኝ… ውስጤ ግን በእርሱ ፍቅር እየተቀጣጠለ ነው!
I really, truly love Your presence, LORD! 🥰 🤍
@Kbr111 #የክብሩ_ነጸብራቅ #GodsPresence #HisLove #SpiritualVibes #HolySpirit #Grace

ምክርህ አስታመመኝ🙌🥰 ኢየሱስ

ሲጀመር ክርሰትና እና ፌሚኒዝም አንድ ላይ የሚሄዱ ነገሮችም አይደሉም። እህቶችዬ🥰 Seriously ከዚህ Crazy ከሆነ አጋንንታዊ ideology ራሳችሁን ጠብቁ።🙌

Voice message01:37

እጅህ ከእኔ ጋር ትሁን😭

ጸሎት ✨ Prayer isn't a complex equation or a heavy religious burden. ይልቁንም በአፍቃሪው አባታችን እና በእኛ መካከል የሚደረግ ቅን፣ ንጹሕና እውነተኛ የልብ ግንኙነት ነው። It is the most sacred communion where our weary souls meet His boundless grace. What Christ deeply taught us is that there is no detail too small for God. እያንዳንዱ እርምጃችን፣ ልባችንን የሚከብዱት ውሳኔዎቻችንና የተሰወሩ የሕይወታችን ጭንቀቶች በሙሉ ወደ እርሱ በጸሎት ሊቀርቡ የተገባቸው ናቸው። When anxiety tells us to talk and overthink, faith invites us to kneel.
«ከብዙ ማውራት ይልቅ፣ ከእግዚአብሔር ፊት የምናሳልፋት ጥቂት ደቂቃ የሕይወትን አቅጣጫ የመቀየር ኃይል አላት።» 🤍
Talk less to the world, pray more to the Father. Join: @Kbr111 #የክብሩ_ነጸብራቅ #ብርቱ_ጸሎት #PrayerLife #FaithWalk #IntimacyWithGod #Grace

Feeling the heavy Presence of God 🔥.
Feeling the heavy Presence of God 🔥.

ለ wallpaper! Spiritual reminder right on your lock screen😊. stay blessed. #የክብሩ_ነጸብራቅ #FaithJourney #ChristianCreatives #Wal
+9
ለ wallpaper! Spiritual reminder right on your lock screen😊. stay blessed. #የክብሩ_ነጸብራቅ #FaithJourney #ChristianCreatives #Wallpapers #SpiritualWalk

Behold, each of these images doth mirror my present spiritual season with a truth that pierces the soul! 📜✨ Which one shall
+7
Behold, each of these images doth mirror my present spiritual season with a truth that pierces the soul! 📜✨ Which one shall I lift up to grace my screen as my wallpaper? 🙏🖼️ #SpiritualJourney #FaithVibes #ChristianLife #የክብሩ_ነጸብራቅ #DailyFaith *For as the body without the spirit is dead, so faith without works is dead also.* 🕊️

Thank God for friends who love God and pull you closer to His presence! Seriously, think about it—it is such a blessing to be in a friendship circle that continuously pushes you toward God. ሰዎች... ደካማ የሚመስሏችሁ እንኳ ቢሆኑ፣ ስለ እግዚአብሔር ማውራት የሚወዱ ጓደኞች ስላሏችሁ አመስግኑ🙌።
እግዚአብሔርን የምትወዱ ጓደኞቼ, I love you all🥰! እናንተን በማወቄ እድለኛ ነኝ😊

ልጠጋጋህ የክፉ ቀኔ 🧎‍♂🧎‍♂ ከጎኔ ነህ ደግሞ በውስጤ አትሰበር ሸምበቆ አይደለህ ምቹ ድጋፍ ትታመናለህ 🔥
ትታመናለህ ታስደግፋለህ🙌