የክብሩ ነፀብራቅ✨
Ir al canal en Telegram
ልጁም የእግዚአብሔር የክብሩ ነጸብራቅና የአምላካዊ ባሕርዩ አምሳያ ነው፡፡ ወልድ አምላክ በመሆኑም ይህን ዓለም በሥልጣኑ ኃይል ይቆጣጠረዋል ፤ በሥርዓት እንዲመራም ያደርገዋል ። እኛን ከኃጢአት ለማንጻትና የተመዘገበብንን የበደል ደብዳቤ ለመደምሰስ ከሞተ በኋላ ፥ አሁን በአባቱ ጎን ባለው ከፍተኛ ሰማያዊ የክብር ቦታ ተቀምጧል ። [ሕያው ቃል ዕብራውያን 1:3]
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
358
Suscriptores
+324 horas
+137 días
+9030 días
Archivo de publicaciones
358
Repost from ይቅርታዬ🔥🔥
መጓደጃችን ማነው?
ዛፍ ላይ ያረፈች ወፍ ቅርንጫፉ ይሰበራል የሚል ፍራቻ የላትም ምክንያቱም የምትተማመነው የዛፉን ቅርንጫፍ ሳይሆን የራሷን ክንፎች ነው። በተመሳሳይ በእግዚአብሔር ላይ በመተማመን ህይወቱን የመሰረተ ሰው እንዲሁ ነው ከየትኛውም ፍርሃትና ስጋት ውጪ ነው። ምክንያቱም ሁሉን የሚችል አምላክን ተደግፎአልና።
ኦሪት ዘዳግም 33:12
¹² ስለ ብንያምም እንዲህ አለ። በእግዚአብሔር የተወደደ በእርሱ ዘንድ ተማምኖ ይኖራል፤ ቀኑን ሁሉ ይጋርደዋል፥ በትከሻውም መካከል ያድራል።
358
ጭቃ ተብሎ መሬት ላይ የሚረገጠውና ድንቅ ጌጥ ተብሎ የሚከበረው ሁለቱም ያው አፈር ናቸው፤ ልዩነቱ የነካቸውና የሰራቸው እጅ ነው።
ዓለምን ከሞላው ሰው መካከል የተለየ ዋጋ ያለን የራሳችን ጥንካሬ ኖሮን ሳይሆን፣ በሕያው እግዚአብሔር እጅ ስለተያዝንና በእርሱ እየተበጀን ስላለን ነው።
«የአፈር ዋጋ የሚለካው በማን እጅ ውስጥ እንዳለ ብቻ ነው!» ✨📍 @Kbr111 #የክብሩ_ነጸብራቅ #ዋጋችን #በእርሱ_እጅ #SpiritualDepth #IdentityInChrist #FaithWalk
358
Repost from በክርስቶስ ( in christ)
እግዚአብሔር አማኝ አይደለም ማንንም አያምንም ። ምክኒያቱም እምነት መደገፍ ነው ። እሱ ማንም ሊደገፍ አይችልም ። ይልቁንም እግዚአብሔር ታማኝ ነው ። ማስደገፍ ፣ መታመን ስለሚችል እሱ ታማኝ ነው ።
@cgfsd
358
You know that moment…
የሆነ ማይመች ቦታ ሰው መሃል ሆነህ የእግዚአብሔር ሕልውና በድንገት ልብህን ሲሞላው?
ልብህ እሪፍ ሲል፣ በውስጥህ የእግዚአብሔር ፍቅር እንደ ውኃ ፍስስ ሲል… Owww! 😭
ሰው መሃል ነኝ፣ ክላስ ውስጥ ነኝ፣ ፊቴን ወደ ተማሪዎች አዙሬ ነው የተቀመጥኩት። Everyone is right there. ማልቀስ ያምረኛል ግን መቆጣጠር አለብኝ… ውስጤ ግን በእርሱ ፍቅር እየተቀጣጠለ ነው!
I really, truly love Your presence, LORD! 🥰 🤍@Kbr111 #የክብሩ_ነጸብራቅ #GodsPresence #HisLove #SpiritualVibes #HolySpirit #Grace
358
ሲጀመር ክርሰትና እና ፌሚኒዝም አንድ ላይ የሚሄዱ ነገሮችም አይደሉም። እህቶችዬ🥰 Seriously ከዚህ Crazy ከሆነ አጋንንታዊ ideology ራሳችሁን ጠብቁ።🙌
358
ጸሎት ✨
Prayer isn't a complex equation or a heavy religious burden. ይልቁንም በአፍቃሪው አባታችን እና በእኛ መካከል የሚደረግ ቅን፣ ንጹሕና እውነተኛ የልብ ግንኙነት ነው። It is the most sacred communion where our weary souls meet His boundless grace.
What Christ deeply taught us is that there is no detail too small for God. እያንዳንዱ እርምጃችን፣ ልባችንን የሚከብዱት ውሳኔዎቻችንና የተሰወሩ የሕይወታችን ጭንቀቶች በሙሉ ወደ እርሱ በጸሎት ሊቀርቡ የተገባቸው ናቸው።
When anxiety tells us to talk and overthink, faith invites us to kneel.
«ከብዙ ማውራት ይልቅ፣ ከእግዚአብሔር ፊት የምናሳልፋት ጥቂት ደቂቃ የሕይወትን አቅጣጫ የመቀየር ኃይል አላት።» 🤍Talk less to the world, pray more to the Father. Join: @Kbr111 #የክብሩ_ነጸብራቅ #ብርቱ_ጸሎት #PrayerLife #FaithWalk #IntimacyWithGod #Grace
358
+9
ለ wallpaper! Spiritual reminder right on your lock screen😊.
stay blessed.
#የክብሩ_ነጸብራቅ #FaithJourney #ChristianCreatives #Wallpapers #SpiritualWalk
358
+7
Behold, each of these images doth mirror my present spiritual season with a truth that pierces the soul! 📜✨ Which one shall I lift up to grace my screen as my wallpaper? 🙏🖼️
#SpiritualJourney #FaithVibes #ChristianLife #የክብሩ_ነጸብራቅ #DailyFaith
*For as the body without the spirit is dead, so faith without works is dead also.* 🕊️
358
Thank God for friends who love God and pull you closer to His presence! Seriously, think about it—it is such a blessing to be in a friendship circle that continuously pushes you toward God.
ሰዎች... ደካማ የሚመስሏችሁ እንኳ ቢሆኑ፣ ስለ እግዚአብሔር ማውራት የሚወዱ ጓደኞች ስላሏችሁ አመስግኑ🙌።
እግዚአብሔርን የምትወዱ ጓደኞቼ, I love you all🥰! እናንተን በማወቄ እድለኛ ነኝ😊
