en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

የክብሩ ነፀብራቅ✨

የክብሩ ነፀብራቅ✨

Open in Telegram

ልጁም የእግዚአብሔር የክብሩ ነጸብራቅና የአምላካዊ ባሕርዩ አምሳያ ነው፡፡ ወልድ አምላክ በመሆኑም ይህን ዓለም በሥልጣኑ ኃይል ይቆጣጠረዋል ፤ በሥርዓት እንዲመራም ያደርገዋል ። እኛን ከኃጢአት ለማንጻትና የተመዘገበብንን የበደል ደብዳቤ ለመደምሰስ ከሞተ በኋላ ፥ አሁን በአባቱ ጎን ባለው ከፍተኛ ሰማያዊ የክብር ቦታ ተቀምጧል ። [ሕያው ቃል ዕብራውያን 1:3]

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
357
Subscribers
No data24 hours
+127 days
+9330 days
Posts Archive
New Wallpapers Post. 🤌👌 @ShekinnahKBR
+9
New Wallpapers Post. 🤌👌 @ShekinnahKBR

ምን አይነት! መንፈስ የሞላበት አምልኮ! ግቡት ስሙት ከባህር ሰጥሞ በዝቅጠት አየርን እንደሚሻት ሰው ነፍሴ አንተኑ ትላለች በእውነት ፊትህ ምላለው ደመና በአየር ሲበተን ብርሃን ሲሄድ ጨልሞ ነፍሴ ግን እግርህ ስር አለች በፍቅርህ አቅሟ ተዳክሞ https://youtu.be/R6-vuz3X8_8?si=5aYNXDOpEK6RNuiD

Be Serious about this! 🫡 @ShekinnahKBR
Be Serious about this! 🫡 @ShekinnahKBR

.....✍️ ህይወት አጭር ናት ቶሎ ቶሎ ብለን እግዚአብሔርን እናገልግለው🙌 @ShekinnahKBR

አስተውለን አናውቅም እንጂ...!✍
መንፈስ ቅዱስ በመዝሙርና በቃሉ ስንት ከባባድ መንገዶችን እያጽናናን እንዳሳለፈን... 😭🙌🏾
Holy Spirit አጽናኛችን❤️‍🔥❤️‍🩹🤍🫠 ✨ @ShekinnahKBR

+2
10-Kalh-ቃልህ-Frehiwot-Abebaw-vol-1.m4a3.46 MB

+9
13-Asebkuh-Frehiwot-Abebaw.m4a5.40 MB

በጣም ከምወዳቸው ዘማሪዎች አንዷ ናት፤ ሙሉ መዝሙሯን ብትሰሙ እጅግ ትባረካላችሁ! Firehiwet Abebaw

ኢየሱስ...✍️❤ በዘመኔ ብቻህን ደምቀህ ተሳልብኝ : እኔን ያዬ ሁሉ አንተ ይውደድልኝ ስምህን ያስታውስ፡ የኔ ኢየሱስ አንተንና ታሪኬን ሰው ነጥሎ ማየት እስከማይቻል ድረስ ዘመኔ ላይ እንደልብህ ሰል
ኢየሱስ...✍️❤ በዘመኔ ብቻህን ደምቀህ ተሳልብኝ : እኔን ያዬ ሁሉ አንተ ይውደድልኝ ስምህን ያስታውስ፡ የኔ ኢየሱስ አንተንና ታሪኬን ሰው ነጥሎ ማየት እስከማይቻል ድረስ ዘመኔ ላይ እንደልብህ ሰልጥን ኑርልኝ🙇‍♂🙇‍♂
“ጌታም፦ ይህ በአሕዛብም በነገሥታትም በእስራኤልም ልጆች ፊት ስሜን ይሸከም ዘንድ ለእኔ የተመረጠ ዕቃ ነውና ሂድ፤”   — ሐዋርያት 9፥15
✨@ShekinnahKBR

ሚን ሁኖ ኖ🙄🧐🤔... Church ከረጅም ሰዓት Bible Study በኋላ ደክሞኝ ትንሽ 🤏 አረፍ ልበል ብዬ ውጪ ስወጣ.....የመጀመሪያ ደረጃ[Elementary] ተማሪዎች፦ "አንተ! የሰው ሚስት ታቅፋለህ? የእገሌ girlfriend ጋር ናት'ኮ..." ምናምንትስ እየተባባሉ በአጠገቤ ሲያልፉ አይቼ ሾክ ውስጥ ነኝ! 🤯 😭 እስካሁን "Elementary እና የሰው ሚስት መቼ ተገናኙ?" ብዬ በማሰላሰል ላይ ነኝ🙄። ዘመኑ ሮጦ ጥሎኝ ነው ወይስ እነሱ ናቸው ዕድሜዬን ዘለው ኑሮ የጀመሩት...the Megerem🤔😁!

Bible Study Lock-in for 4 hours! መፅሐፍ ቅዱስ ይነበብ ወዳጆቼ❤ ባነበብኩት ልክ የምነብበኝ የምወደው ቅዱስ መጽሐፍ! @ShekinnahKBR
Bible Study Lock-in for 4 hours! መፅሐፍ ቅዱስ ይነበብ ወዳጆቼ❤ ባነበብኩት ልክ የምነብበኝ የምወደው ቅዱስ መጽሐፍ! @ShekinnahKBR

አልቀብረውም_Alkebrewm_Emebet_Lakew_Emmy_Ft_Aster_Abebe_2019.m4a5.42 MB

ነፍሴ ሆይ:- እግዜሩ ባላጠገበሽ ነገር አትጥገቢ🙌 በራስሽ እጅ ራስሽን አታጉርሺ🙌 ዘላቂውን በቅፅበታዊው አትቀይሪ እሺ?! @ShekinnahKBR

እውነተኛ ርሃብ @ShekinnahKBR

Good Morning 🌞
“በመኝታዬም አስብሃለሁ፥ በማለዳም እናገርልሃለሁ፤” — መዝሙር 63፥6
የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ ☺️ @ShekinnahKBR

300 Unlocked !ደርሰናል 🎉💥🤍 Thank you የተወደዳችሁ 🥰 ጌታ በረዳን መጠን Devotional ሃሳቦችን በድምፅ [voice message] እዚህ Channel ማስቀመጥ እንጀምራለን። አብረን ወደ ሕያው እግዚአብሔር ሃሳብ እናድጋለን❤️‍🔥 ተባረኩ🙌 ✨@ShekinnahKBR

Who is the 300th legend?! 🏃🏽‍♂️🔥

1 more...... 🏃

ቤተሰብ 297 ደርሰናል..... የቀሩትን 3 ሰዎች እኔ ራሴ ፈልጌ ሳላመጣቸው በፊት በሰላም አንድ አንድ ሰው አስገቡ! 😂 🚀 Share ያደረጋችሁ ግን 🫠🫡🫡 ✨ @ShekinnahKBR

እግዚአብሔርን ከመፈለግ ሌላ አማራጭ የሌለን Generation/ትውልድ ነን! “ እግዚአብሔርም ለእስራኤል ቤት እንዲህ ይላልና፦ እኔን ፈልጉ፥ በሕይወትም ትኖራላችሁ! ” — አሞጽ 5፥4 @Shekinna
እግዚአብሔርን ከመፈለግ ሌላ አማራጭ የሌለን Generation/ትውልድ ነን!
“ እግዚአብሔርም ለእስራኤል ቤት እንዲህ ይላልና፦ እኔን ፈልጉ፥ በሕይወትም ትኖራላችሁ! ” — አሞጽ 5፥4
@ShekinnahKBR