en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

የክብሩ ነፀብራቅ✨

የክብሩ ነፀብራቅ✨

Open in Telegram

ልጁም የእግዚአብሔር የክብሩ ነጸብራቅና የአምላካዊ ባሕርዩ አምሳያ ነው፡፡ ወልድ አምላክ በመሆኑም ይህን ዓለም በሥልጣኑ ኃይል ይቆጣጠረዋል ፤ በሥርዓት እንዲመራም ያደርገዋል ። እኛን ከኃጢአት ለማንጻትና የተመዘገበብንን የበደል ደብዳቤ ለመደምሰስ ከሞተ በኋላ ፥ አሁን በአባቱ ጎን ባለው ከፍተኛ ሰማያዊ የክብር ቦታ ተቀምጧል ። [ሕያው ቃል ዕብራውያን 1:3]

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
357
Subscribers
No data24 hours
+127 days
+9330 days
Posts Archive
ቤተሰብ 297 ደርሰናል..... የቀሩትን 3 ሰዎች እኔ ራሴ ፈልጌ ሳላመጣቸው በፊት በሰላም አንድ አንድ ሰው አስገቡ! 😂 🚀 Share ያደረጋችሁ ግን 🫠🫡🫡 ✨ @ShekinnahKBR

እግዚአብሔርን ከመፈለግ ሌላ አማራጭ የሌለን Generation/ትውልድ ነን! “ እግዚአብሔርም ለእስራኤል ቤት እንዲህ ይላልና፦ እኔን ፈልጉ፥ በሕይወትም ትኖራላችሁ! ” — አሞጽ 5፥4 @Shekinna
እግዚአብሔርን ከመፈለግ ሌላ አማራጭ የሌለን Generation/ትውልድ ነን!
“ እግዚአብሔርም ለእስራኤል ቤት እንዲህ ይላልና፦ እኔን ፈልጉ፥ በሕይወትም ትኖራላችሁ! ” — አሞጽ 5፥4
@ShekinnahKBR

New Wallpaper. ያላንተ አይሆንልኝም ወዳጄ ኧረ እንዴት ይሆንልኛል አንተን ገፍቼ ኑርና ልኑር በህይወት ስትኖር ነው ኖርኩኝ ማለት @ShekinnahKBR
+1
New Wallpaper. ያላንተ አይሆንልኝም ወዳጄ ኧረ እንዴት ይሆንልኛል አንተን ገፍቼ ኑርና ልኑር በህይወት ስትኖር ነው ኖርኩኝ ማለት @ShekinnahKBR

Good Morning 🌞.. ቀናችሁ ላይ ኢየሱስ ይግነን! @ShekinnahKBR

. ወዳጆች....ብቻ መንፈስ ቅዱስ ይንካችሁ እንጂ ሕይወት አሰልቺ ሆኖ አይቀጥልም! @ShekinnahKBR

☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ደግመህ ደጋግመህንካን!              🌩🌩🌩 † 🌩🌩🌩              🧎‍♂️‍➡️🧎🏻‍♂️‍➡️🧎🏽‍♂️‍➡️🔥🧎🏿‍♂️🧎🏽‍♂️🧎‍♂️ @ShekinnahKBR

. በዚህች እጅግ በጣም! ሲበዛ.. አጭር በሆነች ዕድሜያችን፡ እግዚአብሔር ሀሳቡን በመኖር ይባርከን 🧎‍♂️🤲🙇‍♂
ልዑል እግዚአብሔር ሆይ የልብህ ሀሳብ ይውረሰን🙇‍♂
@ShekinnahKBR

ፈረንጅ ከውቅያኖስ ማዶ መጥቶ ይሄን ቻናል እየተቀላቀለ.....የእናንተ እነዚያ ጓደኞች ግን አሁንም ድረስ "አልሰማሁም፣ አላየሁም" ማለት አሁንስ እንዴት ይቻላቸዋል? በምን የሞራል ልዕልና ነው የሚሉት? 🤦🏽‍♂️😂 አረ ገመናችን ሳይወጣ ቶሎ Link-ኡን ላኩ አረ ወገን አንቁዋቸው እንጂ! tebarekulign ☺️🥰 ✨@ShekinnahKBR

Mission 300! 🚀😂..... ግን አንዳንዶቻችሁን ልብ ብዬላችኋለሁ 👀🤨... ቲክቶክ ላይ ዝንጀሮ ሙሉ ሱፍና ከረባት ለብሶ ሚዜ ሆኖ እስክስታ ሲያወርድ የሚያሳይ የAI video ሲመጣላችሁ፣ ለContact list-አችሁ በሙሉ፣ ለጓደኞቻችሁና Even😁 በስህተት ለደወለባችሁ ጭምር Forward ለማድረግ እጃችሁ ልክ እንደ Flash 🚅 ቅልጥፍ ይላል🤔፤ እዚህ መንፈሳዊ ቻናል ላይ ግን የShare በተን ስትነኩ እጃችሁ ላይ Airplane mode ይበራል እንዴ ✈️🙄? ወይስ ስክሪኑ ረመጥ ሆኖ ያቃጥላችኋል? 🤦🏽‍♂️😂[ያው መንፈሳዊ ስለሆነ ማን ያውቃል እሳቱ አቃጥሎአችሁ ከሆነ.. 🔥🧐]
«አውራ ጣታችሁ የያዘ ነገረ ይሰበር 😁! ይሰበር! በፈቃደኝነት Share አድርጉ፤ አሊያም የጓደኛችሁን ስልክ "ካርድ ልሙላበት" ወይም "ልደውልበት" በሚል ቅዱስ ሰበብ ነጥቃችሁ በግድ Join አድርጉት! 🫡 በጉልበት የማትገባ መንግሥተ ሰማያት ብቻ ነች፣ ቴሌግራም ቻናል ግን ይቻላል!» 😂
በነገራችን ላይ.....ብዙ ሰው Join ላስደረገ ትልቅ ሽልማት አለን 🎁! ካርድ ወይም ሸቀጥ እንዳይመስላችሁ.....🙌🏾 የቀረችን 25 ነፍስ ብቻ ነች.....Let's hit 300 today! 🚀🔥 😂 ዝንጀሮ ሱፍ ለብሶ ሚዜ ሲሆን ለሚያሳይ የAI ቪዲዮ የፈጠነ እጅ... ለመንፈሳዊ በረከት አይዝልም! ሽልማቱን ፈልጋችሁም ቢሆን Share አድርጉ! Let's go to 300!
Love you ol Family🥰
✨ @ShekinnahKBR

The Only Option ✍️..... እስኪ አንድ እውነት እንነጋገር ወዳጆቼ.....በሕይወት ጉዟችን ውስጥ ደክመንም ሆነ በርትተንም 🚶🏾‍♂️፣ ወድቀንም ሆነ ቆመንም 🫂፣ አዝነንም ሆነ ተደስተን
The Only Option ✍️..... እስኪ አንድ እውነት እንነጋገር ወዳጆቼ.....በሕይወት ጉዟችን ውስጥ ደክመንም ሆነ በርትተንም 🚶🏾‍♂️፣ ወድቀንም ሆነ ቆመንም 🫂፣ አዝነንም ሆነ ተደስተንም 🥺 መቼም ቢሆን የማይቀየር አንድ እውነት አለ...
«በነገር ሁሉ ወደ እግዚአብሔር መሮጥ እና በፊቱ ዝርር ብሎ "የሙጥኝ" ማለት ነው እንጂ 🧎🏾‍♂️፣ ጸሎት ማቆም፣ ኅብረት መተው ወይም ከቃሉ መራቅ 📖 ፈጽሞ option ሆኖ አያውቅም!!»
አንዳንዴ ነገሮች ሲከብዱን ከሁሉ ነገር መሸሽ እንፈልጋለን 💔፤ ነገር ግን በእግዚአብሔር ክንፍ ሥር መሸሸግ እኮ ምርጫ ሳይሆን አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው (it’s strictly non-negotiable)! 💯...
«ምንም ያህል ብንዝልም መፍትሄው ሸሽቶ መደበቅ ሳይሆን በእርሱ መገኘት ውስጥ መውደቅ ነው!»
ስለዚህ ወገኖቼ፣ ጸልዩ 🙏🏾፣ በርትታችሁ ቀጥሉ... please, keep going.....ደግነቱ እግዚአብሔር አለ🙌✨ በዙሪያችን ወይም በሕይወታችን ምንም ዓይነት ማዕበል ሊፈጠር ይችላል 🌊፤ ግን ደስ የሚለው እና ነፍስን የሚያሳርፈው እውነት..... «በሁኔታዎች ሁሉ ውስጥ የማይለወጠው እግዚአብሔር ዛሬም በመንገዳችን ላይ አለ!» 🙌🏾🔥 🏃🏽‍♂️ ምንም ቢፈጠር ከጸጋው ዙፋን መራቅ መፍትሔ አይሆንም፤ ብቸኛው እና የመጨረሻው አማራጫችን በእርሱ መሸሸግ ነው! ✨ @ShekinnahKBR

ፀሎት ማቆም አማራጭ አይደለም ! @ShekinnahKBR

Good Morning 🌞

Have a blessed night 😴. ሰላም እደሩ 🛏️

Church Struggles 😅..... በቤተክርስቲያን ውስጥ ትልቁ ፈተና ምን እንደሆነ ታውቃለህ🙌 ሰባኪው «ሃሳቤን ሳጠቃልል...» ሲል አምነነው Bibleችን እና ማስታወሻችንን መዝጋታችን ነው!!... እኛ የዋሆቹ ስብከቱ አለቀ ብለን ባይብላችንን አቅፈን ስንጠብቅ🥹 እሱ ግን ማጠቃለል የጀመረው ገና point አንዱን መሆኑን የምንረዳው ከተጨማሪ 45 ደቂቃ በኋላ ነው! 🤦🏽‍♂️⌚️😂 አረ ቅዱሳን.....🫡 😂 እውነተኛ ትዕግስት ማለት፦ ሰባኪው "በመጨረሻም..." ሲል ገና Part Two መጀመሩን አምኖ በጸጋ መቀመጥ ነው! ✨ @ShekinnahKBR

🔥🥰

Dependable...✍️ ሙሴ እኮ አድጓል በሰው አእምሮ ትልቅ ሆኖዋል...ከፈርኦን ቤት ማደጉን ማረጋገጫ ይሆን ዘንድ ወቶ ቤተሰብ መስርቶ ልጆች ወልዶ በእድገቱ ውስጥ ህይወቱን መርቷል....እሱ ብቻ አይደለም ህዝብም እኮ መርቷል ያውንም የእግዚአብሔርን ህዝብ!....still ግን ለሙሴ ይህ እድገት አይደለም!!!ቁመቱ በጨመረ...የፀጉር ቀለም በቀየረና...ሰውነቱም የተፈጥሮን ህግን እያከበረ በተቀያየረ ቁስር...ሙሴ was becoming more dependent....more ጥገኛ.....more እግዚአብሔርን ፈላጊ!! እግዚአብሔር ከሌለ ፈሪ....እሱ ካልቀደመ እንቢ ባይ ሆነ....በሰው ስሌት በሙሴ እድሜ ካለ ሰው ይህ ፍርሀት መሰል ጥገኝነት ባይጠበቅም....የሙሴ ነፍስ ግን still በእግዚአብሔር ላይ አላደገችም...እንኳን ብቻዋን ለመውጣት ድክድክ ለማለት እንኳን አምላክዋን ትፈልጋለች....የሚገፋት ነገር ሁሉ እየወሰደ ይበልጡኑ አምላኩዋ ላይ ጥገኛ ያደርጋታል!! አዎ!!!ማደግ ይህ ነው!!...ማደግ isn't all about ራሴን ችያለሁ ልቀቁኝ ልሂድ!!!....የሙሴ ነፍስ ብትለቀቅ ኖሮ የት እንደሆነ መውደቂያዋ ስለምታውቅ ነው በማደግ ውስጥ ጥገኝነትን የመረጠችው!......እንደ ክርስቲያን የማደጋችን ምልክት የጥገኛነታችን መጨመር ነው ብዬ አስባለሁ(በእግዚአብሔር ላይ)!!.....እድገት በራሱ የሚያመጣው የውድቀት ግፊቶች አሉት!!....ሰራተኛው በስራው...ተማሪውም በትምህርቱ...አገልጋዩም በአገልግሎቱ....ለሌችም በየዘርፋቸው ይገፋሉ ተገፍተን ግን ማደጋችን ወደ ጥገኝነት ከሆነ it's okay ተሸካሚ አለንና!!! still ያልጎረመሰችበትን ነፍስ ድክድክ ሊያስብል የሚወድ አባት አለንና!! more le life expert እየሆንን ስንመጣ ገፊዎች ሲበዙብን የተገፋውን ተቀባይ አምላክ አለን!አለን አዎ አለን!!.....ማደጋችንን የሚረጋገጠው በመገፋት ወይም ባለመገፋት ሳይሆን በመገፋታችን ውስጥ መውደቂያችንን በማስተካከላችን ነው!!!አድገዋል ብሎ በሚመጣው ንፋስ ላይ አይ NO ማደጋችን ጥገኛ መሆናችን ነው ብለን እንቢ አንወጣም ተሸካሚዬ ሆይ አረኛዬ ሆን ቀድመህ ውጣ በማለታችን ነው! "እግዚአብሔር ላይ more ጥገኛ በመሆን እንደግ! የምናድገው ወደ ጥገኝነት ነው!!Dependable God...just hearing those words does something to my heart...Dependable Dependable God...It doesn't matter what comes my way You're still GOD‼️uuuu🥹😭" ✍️ምፅላል @ShekinnahKBR

ጌታ ሆይ ከደስታህ ከሚያጎድል ድል ፈቃድህን ከሚያስጥል ስኬት ጠብቀኝ ለደስታህ እየተጋሁ ልኑርልህ🙏🙏 @ShekinnahKBR

ወዳጆች.... እግዚአብሔር ዘመን ተሻጋሪ በሆነ ህልውናው ይባርካችሁ 🙌 ☁️☁️☁️🧎‍♂️🧎‍♂️🧎‍♂️☁️☁️☁️ 🔥🔥🔥🔥 @ShekinnahKBR

Good morning የተወደዳችሁ 😊 @ShekinnahKBR

The power of Christ in You is greater than the pressure of troubles around you. @ShekinnahKBR