የክብሩ ነፀብራቅ✨
Открыть в Telegram
ልጁም የእግዚአብሔር የክብሩ ነጸብራቅና የአምላካዊ ባሕርዩ አምሳያ ነው፡፡ ወልድ አምላክ በመሆኑም ይህን ዓለም በሥልጣኑ ኃይል ይቆጣጠረዋል ፤ በሥርዓት እንዲመራም ያደርገዋል ። እኛን ከኃጢአት ለማንጻትና የተመዘገበብንን የበደል ደብዳቤ ለመደምሰስ ከሞተ በኋላ ፥ አሁን በአባቱ ጎን ባለው ከፍተኛ ሰማያዊ የክብር ቦታ ተቀምጧል ። [ሕያው ቃል ዕብራውያን 1:3]
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
357
Подписчики
Нет данных24 часа
+127 дней
+9330 дней
Архив постов
357
ምን አይነት! መንፈስ የሞላበት አምልኮ! ግቡት ስሙት
ከባህር ሰጥሞ በዝቅጠት አየርን እንደሚሻት ሰው
ነፍሴ አንተኑ ትላለች በእውነት ፊትህ ምላለው
ደመና በአየር ሲበተን ብርሃን ሲሄድ ጨልሞ
ነፍሴ ግን እግርህ ስር አለች በፍቅርህ አቅሟ ተዳክሞ
https://youtu.be/R6-vuz3X8_8?si=5aYNXDOpEK6RNuiD
357
አስተውለን አናውቅም እንጂ...!✍
መንፈስ ቅዱስ በመዝሙርና በቃሉ ስንት ከባባድ መንገዶችን እያጽናናን እንዳሳለፈን... 😭🙌🏾Holy Spirit አጽናኛችን❤️🔥❤️🩹🤍🫠 ✨ @ShekinnahKBR
357
ኢየሱስ...✍️❤
በዘመኔ ብቻህን ደምቀህ ተሳልብኝ : እኔን ያዬ ሁሉ አንተ ይውደድልኝ ስምህን ያስታውስ፡ የኔ ኢየሱስ አንተንና ታሪኬን ሰው ነጥሎ ማየት እስከማይቻል ድረስ ዘመኔ ላይ እንደልብህ ሰልጥን ኑርልኝ🙇♂🙇♂
“ጌታም፦ ይህ በአሕዛብም በነገሥታትም በእስራኤልም ልጆች ፊት ስሜን ይሸከም ዘንድ ለእኔ የተመረጠ ዕቃ ነውና ሂድ፤” — ሐዋርያት 9፥15✨@ShekinnahKBR
357
ሚን ሁኖ ኖ🙄🧐🤔...
Church ከረጅም ሰዓት Bible Study በኋላ ደክሞኝ ትንሽ 🤏 አረፍ ልበል ብዬ ውጪ ስወጣ.....የመጀመሪያ ደረጃ[Elementary] ተማሪዎች፦ "አንተ! የሰው ሚስት ታቅፋለህ? የእገሌ girlfriend ጋር ናት'ኮ..." ምናምንትስ እየተባባሉ በአጠገቤ ሲያልፉ አይቼ ሾክ ውስጥ ነኝ! 🤯 😭 እስካሁን "Elementary እና የሰው ሚስት መቼ ተገናኙ?" ብዬ በማሰላሰል ላይ ነኝ🙄። ዘመኑ ሮጦ ጥሎኝ ነው ወይስ እነሱ ናቸው ዕድሜዬን ዘለው ኑሮ የጀመሩት...the Megerem🤔😁!
357
Bible Study Lock-in for 4 hours!
መፅሐፍ ቅዱስ ይነበብ ወዳጆቼ❤
ባነበብኩት ልክ የምነብበኝ የምወደው ቅዱስ መጽሐፍ!
@ShekinnahKBR
357
300 Unlocked !ደርሰናል 🎉💥🤍
Thank you የተወደዳችሁ 🥰
ጌታ በረዳን መጠን Devotional ሃሳቦችን በድምፅ [voice message] እዚህ Channel ማስቀመጥ እንጀምራለን።
አብረን ወደ ሕያው እግዚአብሔር ሃሳብ እናድጋለን❤️🔥 ተባረኩ🙌
✨@ShekinnahKBR
357
ቤተሰብ 297 ደርሰናል..... የቀሩትን 3 ሰዎች እኔ ራሴ ፈልጌ ሳላመጣቸው በፊት በሰላም አንድ አንድ ሰው አስገቡ! 😂 🚀
Share ያደረጋችሁ ግን 🫠🫡🫡
✨ @ShekinnahKBR
357
እግዚአብሔርን ከመፈለግ ሌላ አማራጭ የሌለን Generation/ትውልድ ነን!
“ እግዚአብሔርም ለእስራኤል ቤት እንዲህ ይላልና፦ እኔን ፈልጉ፥ በሕይወትም ትኖራላችሁ! ” — አሞጽ 5፥4@ShekinnahKBR
