en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

የክብሩ ነፀብራቅ✨

የክብሩ ነፀብራቅ✨

Open in Telegram

ልጁም የእግዚአብሔር የክብሩ ነጸብራቅና የአምላካዊ ባሕርዩ አምሳያ ነው፡፡ ወልድ አምላክ በመሆኑም ይህን ዓለም በሥልጣኑ ኃይል ይቆጣጠረዋል ፤ በሥርዓት እንዲመራም ያደርገዋል ። እኛን ከኃጢአት ለማንጻትና የተመዘገበብንን የበደል ደብዳቤ ለመደምሰስ ከሞተ በኋላ ፥ አሁን በአባቱ ጎን ባለው ከፍተኛ ሰማያዊ የክብር ቦታ ተቀምጧል ። [ሕያው ቃል ዕብራውያን 1:3]

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
355
Subscribers
+224 hours
+197 days
+11330 days
Posts Archive
Good Morning ተወዳጆች 🥰

... ኃያላን በዓመፃቸዉና ባለማመን ጠንቃቸዉ በምድረ በዳ አልቀዉ ፣ በብዙ ፍርሃትና ሥጋት ለተተበተበዉ  ምሥክን ሕዝብ ፣ እንደሰማይ ሰራዊት  ታላቅ ሞገስ የሆነለት የእግዚአብሔር መገኘት ነዉ።            በዘመናችሁ የእግዚአብሔር አብሮነት ጋሻና ከለላ ይሁንላችኹ🙌🔥...! ...

ጌታ ሆይ ከማስመሰል ሕይወት አድነን! 🧎🧎 የዘመናችን ሌላኛው ትልቁ ፈተና....! @ShekinnahKBR

በሰከንዶች ለምታልፍ ለዚህች ሕይወት ዘላለማችንን አንርሳ🙌! @ShekinnahKBR

ጌታ ሆይ አንተ ላይ ያለንን ጥገኝነት ጨምርልን!🙇‍♂🙇‍♂🧎🧎🧎 “በዚያም ቀን እንዲህ ይሆናል፤ የእስራኤል ቅሬታ ከያዕቆብም ቤት የዳኑት ከእንግዲህ ወዲህ በመቱአቸው ላይ አይደገፉም፤ ነገር ግን በእስራኤል ቅዱስ በእግዚአብሔር ላይ በእውነት ይደገፋሉ።” — ኢሳይያስ 10፥20 @ShekinnahKBR

Good morning beautiful people🥰

ቶሎ ቶሎ ብለን እናገለግል ዕድሜያችን በጣም አጭር ናት @ShekinnahKBR

ተንሰፍስፌ ነው የማገለግልህ🥺

ሰብሰብ ብለን ከእግዚአብሔር ቃል እንደዚህ ተቀምጠን ጊዜ ካሳለፍን ስንት ቀን፡ ስንት ሳምንት ሆኖናል? ✨@ShekinnahKBR
ሰብሰብ ብለን ከእግዚአብሔር ቃል እንደዚህ ተቀምጠን ጊዜ ካሳለፍን ስንት ቀን፡ ስንት ሳምንት ሆኖናል? ✨@ShekinnahKBR

ዛሬ የተማርነውን ላካፍላችሁ...❤️‍🔥 በቀረችልን ዕድሜ ከፊታችን ካሉት ዋና ተግባራት መካከል መሠረታዊው ነገር እግዚአብሔር እንዲወርሰን መፍቀድ ነው! ​እግዚአብሔር ለአብርሃም የሕዛብን ሃገር ውርስ አድርጎ ከመስጠቱ በፊት አስቀድሞ አብርሃምን በማንነቱና በቃሉ ወርሶታል፤ ይስሐቅ የተገኘውም ከዚህ መወረስ ውስጥ ነው (This is where Abraham got Isaac!)። ለዳዊትም 👑 መንግሥትን ከመስጠቱ በፊት መጀመሪያ የዳዊትን ልብ ❤️‍🔥 ወርሶታል (Before God gave the kingdom to David, He inherited David!)። ለእግዚአብሔር ዓላማና አሰራር ምቹ የሆነ ህይወት በቃሉ የተወረሰ ህይወት ነውና፣ ዛሬም "ጌታ ሆይ በቃልህ ውረሰኝ!" ልንለው ይገባል። 🙌🏾📖 ​ለምንድነው በዚህች ምድር ላይ የምንኖረው? ለእግዚአብሔር መንግሥት ነፍሳትን ለማትረፍ ነው! ​ቤተክርስቲያን (Church) በዚህች ምድር ላይ የምትኖረው፦ • በዳነችበት ጸጋ በሙላት በእግዚአብሔር ለመወረስ እና • በተወረሰችበት እግዚአብሔር ፀጋ ደግሞ ነፍሳትን ለመውረስ ነው! ​በየትኛውም ዘመን እግዚአብሔር የሚሰራው በእርሱ፡ በማንነቱ በተወረሱ እና ይበልጥ ለመወረስ ከቆረጡት እና ከወሰኑት ጋር ነው! 🔥🙏🏾 እናንተስ ምን ተማራችሁ? ​✨@ShekinnahKBR

Church ሂዱ Bible Hardcopy ያዙ የጌታ እራት ውሰዱ @ShekinnahKBR

"ቤተክርስቲያን የኃጢአተኞች ሆስፒታል እንጂ የቅዱሳን ሙዚየም አይደለችም።" ​ታሞ ከሆስፒታል የሚሸሽ የለምና ዛሬ ከእግዚአብሔር ቤት አትቅሩ! 🏥 —St. John Chrysostom ​#Church_ሂዱ ⛪🏃🏽‍♂️ ✨@ShekinnahKBR

..... ያሸነፈልሽ ተሸነፈ ጌታሽ አበቃለት ሲሉኝ የሞተውን እንኳ ስጡኝ ያልኩበት ምክኒያት አለኝ የኔ እነደሌላው መች ሆኖ ቀርቦኝ ሲያጫውተኝ ቤዛዬ አሳ ማጥመድ ወይ በሰው ፊት ሚወራ አልነበረም ስራዬ Yehnin mezmur gn በደምብ አስባችኹበት ታዉቃላችሁ?😭😭🙌 OMG..🙌 ...

ስለሌሎች ከማውቀው በላይ ጠንቅቄ የማውቀው ስለራሴ ብቻ ስለሆነ፣ ከሁሉ በላይ እጅግ የሚገርመኝ እግዚአብሔር በእኔም ሲሰራ ማየቴ ነው። የምህረት አምላክ! @lera_koinonia

ተወዳጆች join this channel ታተርፉበታላችሁ🙌

ተወዳጆች join this channel ታተርፉበታላችሁ🙌

Voice message03:13

Good morning blessed people❤️🥰
ቀናችሁ በእግዚአብሔር ሃሳብ የተገዛ ይሁን🙌
@ShekinnahKBR

Hillina_Kassahun_መሰውያዬ_Meseweyayae_𝐓𝐫𝐚𝐜𝐤_OFFICIAL_Lyric_Vide.m4a7.71 MB