የክብሩ ነፀብራቅ✨
Kanalga Telegram’da o‘tish
ልጁም የእግዚአብሔር የክብሩ ነጸብራቅና የአምላካዊ ባሕርዩ አምሳያ ነው፡፡ ወልድ አምላክ በመሆኑም ይህን ዓለም በሥልጣኑ ኃይል ይቆጣጠረዋል ፤ በሥርዓት እንዲመራም ያደርገዋል ። እኛን ከኃጢአት ለማንጻትና የተመዘገበብንን የበደል ደብዳቤ ለመደምሰስ ከሞተ በኋላ ፥ አሁን በአባቱ ጎን ባለው ከፍተኛ ሰማያዊ የክብር ቦታ ተቀምጧል ። [ሕያው ቃል ዕብራውያን 1:3]
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
355
Obunachilar
+224 soatlar
+197 kun
+11330 kun
Postlar arxiv
355
Repost from የክርስቶስ ፈለግ
...
ኃያላን በዓመፃቸዉና ባለማመን ጠንቃቸዉ በምድረ በዳ አልቀዉ ፣ በብዙ ፍርሃትና ሥጋት ለተተበተበዉ ምሥክን ሕዝብ ፣ እንደሰማይ ሰራዊት ታላቅ ሞገስ የሆነለት የእግዚአብሔር መገኘት ነዉ።
በዘመናችሁ የእግዚአብሔር አብሮነት ጋሻና ከለላ ይሁንላችኹ🙌🔥...!
...
355
ጌታ ሆይ አንተ ላይ ያለንን ጥገኝነት ጨምርልን!🙇♂🙇♂🧎🧎🧎
“በዚያም ቀን እንዲህ ይሆናል፤ የእስራኤል ቅሬታ ከያዕቆብም ቤት የዳኑት ከእንግዲህ ወዲህ በመቱአቸው ላይ አይደገፉም፤ ነገር ግን በእስራኤል ቅዱስ በእግዚአብሔር ላይ በእውነት ይደገፋሉ።”
— ኢሳይያስ 10፥20
@ShekinnahKBR
355
ዛሬ የተማርነውን ላካፍላችሁ...❤️🔥
በቀረችልን ዕድሜ ከፊታችን ካሉት ዋና ተግባራት መካከል መሠረታዊው ነገር እግዚአብሔር እንዲወርሰን መፍቀድ ነው!
እግዚአብሔር ለአብርሃም የሕዛብን ሃገር ውርስ አድርጎ ከመስጠቱ በፊት አስቀድሞ አብርሃምን በማንነቱና በቃሉ ወርሶታል፤ ይስሐቅ የተገኘውም ከዚህ መወረስ ውስጥ ነው (This is where Abraham got Isaac!)። ለዳዊትም 👑 መንግሥትን ከመስጠቱ በፊት መጀመሪያ የዳዊትን ልብ ❤️🔥 ወርሶታል (Before God gave the kingdom to David, He inherited David!)።
ለእግዚአብሔር ዓላማና አሰራር ምቹ የሆነ ህይወት በቃሉ የተወረሰ ህይወት ነውና፣ ዛሬም "ጌታ ሆይ በቃልህ ውረሰኝ!" ልንለው ይገባል። 🙌🏾📖
ለምንድነው በዚህች ምድር ላይ የምንኖረው? ለእግዚአብሔር መንግሥት ነፍሳትን ለማትረፍ ነው!
ቤተክርስቲያን (Church) በዚህች ምድር ላይ የምትኖረው፦
• በዳነችበት ጸጋ በሙላት በእግዚአብሔር ለመወረስ እና
• በተወረሰችበት እግዚአብሔር ፀጋ ደግሞ ነፍሳትን ለመውረስ ነው!
በየትኛውም ዘመን እግዚአብሔር የሚሰራው በእርሱ፡ በማንነቱ በተወረሱ እና ይበልጥ ለመወረስ ከቆረጡት እና ከወሰኑት ጋር ነው! 🔥🙏🏾
እናንተስ ምን ተማራችሁ?
✨@ShekinnahKBR355
"ቤተክርስቲያን የኃጢአተኞች ሆስፒታል እንጂ የቅዱሳን ሙዚየም አይደለችም።"
ታሞ ከሆስፒታል የሚሸሽ የለምና ዛሬ ከእግዚአብሔር ቤት አትቅሩ! 🏥
—St. John Chrysostom
#Church_ሂዱ ⛪🏃🏽♂️
✨@ShekinnahKBR
355
Repost from የክርስቶስ ፈለግ
.....
ያሸነፈልሽ ተሸነፈ ጌታሽ አበቃለት ሲሉኝ
የሞተውን እንኳ ስጡኝ ያልኩበት ምክኒያት አለኝ
የኔ እነደሌላው መች ሆኖ ቀርቦኝ ሲያጫውተኝ ቤዛዬ
አሳ ማጥመድ ወይ በሰው ፊት ሚወራ አልነበረም ስራዬ
Yehnin mezmur gn በደምብ አስባችኹበት ታዉቃላችሁ?😭😭🙌 OMG..🙌
...
355
Repost from ቅዱስ ማኅበር
ስለሌሎች ከማውቀው በላይ ጠንቅቄ የማውቀው ስለራሴ ብቻ ስለሆነ፣ ከሁሉ በላይ እጅግ የሚገርመኝ እግዚአብሔር በእኔም ሲሰራ ማየቴ ነው።
የምህረት አምላክ!
@lera_koinonia
